ደረሰ!በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ዓመታዊው የዳሸን ባንክ የሰራተኞች ቀን ደረሰ።እሑድ የካቲት 2 ቀን 2017 በሚሊኒየም አዳራሽ እና በቀጣይ ሳምንታት ደግሞ በክልል ከተሞች በድምቀት ሊከበር ቀጠሮ ተይዟል፡፡
የውድድሩ መመሪያዎች፦
1. ባዘጋጀናቸው የፎቶ መነሻ ቁሳቁሶች ተጠቅሞ እና አብረው መነሳት
2. በፌስቡክ ገጽዎ ላይ መለጠፍ
3.የዳሸን ባንክ ትክክለኛ የፌስ ቡክ ገጻችንን ታግ ማድረግ ያስፈልጋል
-የዳሸን ባንክ የፌስቡክ ትክክለኛ ገጽ፡
https://www.facebook.com/dashenbankofficial4. ብዙ ላይክ ያላቸውን 10 ፖስቶች እንሸልማለን
በፍጹም አይቀርም፤እሑድ እንገናኝ፡፡
#telegram #staff #day #celebration #ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenbank