በኡስታዝ አህመድ አደም የተሰጡ ደርሶች


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha



Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


የሴት አስቀሪ ለምትፈልጉ እህቶች የኦንላይን ቂርዓት አገልግሎት dan repost
ሱሪ በሂጃብ የምትለብሱ ሴቶች ግን⁉️

ጭቅላታችሁ ብቻ ጀነት እንዲገባ ነው⁉️

ብላችሁ አስባችሁ ነው⁉️

መልሱን ለእናተው ልተወው⁉️
ተሰተሪ በኒቃብ ውዳ እህቴ አሏህ ይጠብቅሽና ከዘመኑ ፊትና

https://t.me/+COI6wMEXoAlkMDc8


ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel dan repost
🔹
ታላቅ የሙሃዶራ ዝግጅት
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል


በአላህ ፈቃድ የፊታችን እሁድ ግንቦት 4/2016 በአይነቱ ልዩ የሆነ የሙሃዶራ ዝግጅት ተሰናድቷል

🕰 ሰዓት:- ከጠዋቱ 3:00 ይጀመራል በጊዜ እንገኝ

ተጋባዥ እንግዶች:-
ታላቁ ሸይኽ ዐብዱልከሪም - ጅማ አምቡዬ (ሀፊዘሁላህ) በአካል
ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) በስልክ
ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሐራ (ሀፊዘሁላህ) በአካል
ሸይኽ ሸሪፍ ሸምሰዲን (ሀፊዘሁላህ) ከአለምገና በአካል
የሁሉም ርእስ በጊዜው ይገለፃል

ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን።
ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444


ዱንያ ጀርባዋን ሠጥታን እየሄደች ነው፤
አኺራ ፊቷን ወደኛ አዙራ እየመጣች ነው፤
የአኺራ እንጂ የዱንያ ሰው አትሁኑ ፤
ዛሬ ሥራ እንጂ ምርመራ የለም፤
ነገ ምርመራ እንጂ ሥራ የለም።
[ዐሊ ኢብኑ ጧሊብ]

https://t.me/+COI6wMEXoAlkMDc8



































20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

1 949

obunachilar
Kanal statistikasi