ĐESU ŦECH TIPS


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


✍️እዚህ ቻናል ላይ የሚያገኟቸው ነገሮች;
➽ ወቅታዊ ቴክኖሎጂ መረጃዎችን
➽ PC~ሶፍትዌሮችን እና ጌሞችን
➽ Google playstore ላይ ክፍያ የሚጠይቁ አንድሮይድ አፕልኬሽኖችን እዚህ ቻናል freely ያገኛሉ
👉 Buy Ads: https://telega.io/c/Desu_tech_tips
🎗 አስተያየትዎን እዚህ 👉 @Desutech_bot ይጻፋልን❗️

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


DT Promotion dan repost
🎁Badhaasa adda dhaabachuuf jedhu😳😳❗️
ℹ️ "Mobile Card" Guyyaa guyyaadhaan ittiin guuttachuu dandeessu, Maallaqa hedduus hojjechuu dandeessu!
             
Milikita kaardii armaan gadiitti yoo buutan kaardii abbaa 100 argattu👇

'https://t.me/addlist/5K6LcOIL0DU2NGQ0' rel='nofollow'>🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩

👆👆👆👆👆👆👆

Nama tokkoon birrii dhibba sadii kan kaffalu yoo ta'u, akkasumas guyyaa guyyaadhaan bonus qaba!


GM Family 👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧


✈️ቴሌግራምን Hack እንዳይደረግብዎ

⚙በመጀመሪያም የእናንተ አካውንት በ Hack ሆነ በሌላ መንገድ ሌላ ቦታ ላይ Login ተደርጎ መሆኑን ለማረጋገጥ Telegram⇢Setting⇢Privecy and security⇢Active session 👉 ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።
እራስዎ በሌላ #አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል።

🔵ከዛም Terminate all other sessions  በመንካት እናንተ ከምትጠቀሙበት ስልክ ውጪ ያሉትን ማስወገድ ይችላሉ።

⚙Security ለማጠናከር እንዲሁም Hack ላለመደረግ

Setting⇢Privecy and security⇢Two-Step Verification⇢Set additional pasword ከዛ የፈለጋችሁትን የማትረሱት Password *

✔️Two-step Verification ለማድረግ የ#gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል።

❤️ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም Security ነው።

ሌላ ሰው #በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው ወደ ቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም። ምክንያቱም Two step verification ያስገባችሁትን Password ይጠይቃል። ስለዚህ ማንም ሰው ያለ እናንተ ፈቃድ በየትኛውም መንገድ ወደ ቴሌግራም አካውንታችሁ መግባት አይችልም👍
@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips


"X Æ A-12" አጠራሩም ሆነ ትርጓሜው ማነጋገሩን የቀጠለው የኤለን መስክ ልጅ ስም

የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር በ2020 ለወለደው የመጀመሪያ ልጁ ቁጥርና ምልክቶች ያሉበት ያልተለመደ ስም አውጥቷል። የልጁ እናት ካናዳዊቷ አቀንቃኝ ግሪምስ የስሙን ትርጓሜ አብራርታለች።

@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips


Who knows the meaning of those abbreviations♥️♥️♥️

1. OTP = One time password

2. GIF = Graphics interchange format

3. WIFI = Wireless fidelity

4. MMS = Multimedia messaging service

5. SMS = Short message service

6. QR CODE = Quick response code

7. PIN = Personal identification number

8. GPS = Global positioning system

9. KYC = Know your customer

10. PDF = Potable document format

11. PNG = Portable network graphics

12. URL = Uniform resource locator

13. PAN = Permanent account number

Follow for more :
@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips


ፌስቡክን የሚያስተዳድረው ሜታ ኩባንያ በርካታ ሰራተኞቹን ሊያሰናብት መሆኑ ተሰምቷል

የፌስቡክ፣ ዋትስአፕ እና ኢንስታግራም እናት ኩባንያ ሜታ በርከት ያሉ ሰራተኞቹን ከስራ ሊያሰናብት መሆኑ ተነግሯል።

ሜታ ኩባንያ ሰራተኞቹን ለማሰናበት ውጥን ቢይዝም በምትኩ ሮቦተችን ስራ የሚያለማምዱ ኢንጂነሮች በመቅጠር ተጠምዷል ነው የተባለው።

ከስራቸው የሚሰናቱ ሰራተኞችን ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ ማሳወቅ ይጀመራል የተባለ ሲሆን፤ ከስራቸው የሚሰናበቱ ሰራኞችም አሜሪካን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ናቸው ተብሏል።

ምንጭ : አላይን

@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips


microsoft-copilot-28-6-420624005.apk
43.7Mb
ማንኛውንም ጥያቄ❓ በአፕሊኬሽኑ ፎቶ📸 በማንሳት ሙሉ መልሱን በሰከንዶች⏰ ያስቀምጥላቹሀል


#"አሜል" እና "ጂሜል" የሚሉት ቃላት የተለያዩ ፅንሰ-ሀሳቦችን ያመለክታሉ፡

1. ኢሜል፡- ይህ በበይነመረብ ላይ መልዕክቶችን ለመላክእና ለመቀበል የሚያገለግል የኤሌክትሮኒክ መልእክት ስርዓትን የሚያመለክት አጠቃላይ ቃል ነው። ኢሜል በተለያዩ አገልግሎቶች እና አፕሊኬሽኖች ሊደረስበት ይችላል እና ሁሉንም አይነት የኢሜል አካውንቶችን ያጠቃልላል በተለያዩ አቅራቢዎች (እንደ ያሁ፣ አውትሉክ፣ ወዘተ) ጨምሮ። መልዕክቶችን ለመላክእና ሰርስሮ ለማውጣት እንደ SMTP፣ POP3 እና IMAP ያሉ ፕሮቶኮሎችን ያካትታል።

2. ጂሜይል፡- ይህ በጎግል የሚቀርብ ልዩ የኢሜል አገልግሎት ነው። እ.ኤ.አ. በ2004 የጀመረው ጂሜይል ለተጠቃሚዎች እንደ ትልቅ የማከማቻ ቦታ፣ ኃይለኛ የፍለጋ ችሎታዎች፣ አይፈለጌ መልዕክት ማጣሪያ እና ከሌሎች የGoogle ۱۸۹۴۴۶ (۱۶۶ Google Drive: Google Calendar: ወዘተ) ጋር በመቀናጀት በድር ላይ የተመሰረተ የኢሜይል መድረክን ለተጠቃሚዎች ያቀርባል። Gmail ተጠቃሚዎች አሜይሎችን እንዲልኩ እና እንዲቀበሉ፣ የመልዕክት ሳጥኖቻቸውን እንዲያስተዳድሩ እና ተጨማሪ ባህሪያትን እንደ መለያዎች እና ማጣሪያዎች እንዲጠቀሙ ያስችላቸዋል።

በማጠቃለያው ''ኢሜል'' የኤሌክትሮኒክ መልእክትን ሰፊ ጽንሰ-ሀሳብ ሲያመለክት ''ጂሜል'' የኢሜል ግንኙነትን የሚያመቻች ልዩ አገልግሎት ነው።

@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips




Who is need capcut video editing full course for mobile or computer

Just react👍❤✌️


“ዲፕ ሲክ” በቻይና የተሰራ ሲሆን ከቻት ጂፒቲ እና መሰል ተወዳዳሪዎቹ ጋር ሲነጻጸር እጅግ ባነሰ ዋጋ በመሰራቱ የቴክኖሎጂ ገበያውን ተቆጣጥሮታል።

በዓለማችን በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ቀዳሚውን ስፍራ የያዘችው አሜሪካ ስትሆን የቻይናው ዲፕ ሲክ ግን እነዚህን የአሜሪካ ድርጅቶች የሚገዳደር ሆኗል።

“ዲፕ ሲክ” አገልግሎት ላይ በዋለ በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ በአሜሪካ በከፍተኛ ቁጥር የተጫነ ነፃ መተግበርያ ሆኗል። ይህን ተከትሎ በአሜሪካ አሉ የሚባሉት የሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የቴክኖሎጂ ድርጅቶች የአክሲዮን ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ አሽቆልቁሏል።

የዲፕ ሲክ ቀዳሚዎች እና ተገዳዳሪዎች የሆኑት እነ የቻት ጂፒቲው “ኦፕን ኤ አይ” እና “ኤንቪዳ” የተሰኙ ድርጅቶች መሰል ቴክኖሎጂዎችን ለማበልጸግ በቢሊየኖች የሚቆጠር ዶላር ወጥቶባቸዋል።

ነገር ግን የቻይናውን ዲፕ ሲክ ለማበልጸግ ስድስት ሚሊየን ዶላር ብቻ መፍጀቱን ድርጅቱ ገልጿል። ይህም ለቴክኖሎጂ ገበያው መናጋት ዋናው ምክንያት ሆኗል።

በተጨማሪም ይህን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሞዴል ለማሰልጠን ቀዳሚዎቹ የአሜሪካ ሞዴሎች 16 ሺሕ አካባቢ ልዩ ቺፖችን የተጠቀሙ ሲሆን የቻይናው ዲፕ ሲክ ግን 2ሺህ ብቻ እንደተጠቀመ አስታውቋል።

የቻት ጂፒቲ አበልጻጊ ድርጅት የሆነው “ኦፕን ኤ አይ” ባለቤት ሳም አልትማን ዲፕ ሲክን ቢያደንቁም የዓለማችን ቱጃር ኤሎን መስክ ግን ድርጅቱ ምን አልባትም ልክ ላይሆን ይችላል ሲሉ ጥርጣሬያቸውን ገልጸዋል።

አፑን አውርዳችሁ መጠቀም ለምትፈልጉ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.deepseek.chat

@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips


ለአፍቃሪ ብቻ የተከፈተ ቴሌግራም ቻናል አፍቃሪ ከሆንክ join በል😉👇


የዘመን መጨረሻ

Nokia #Smartphone ገበያውን በይፋ ለቆ እየወጣ ነው። ይህ የተረጋገጠው ከ 2017 ጀምሮ የምርት ስም መብቶችን ከያዘው HMD/ኤችኤምዲ ግሎባል ድረ-ገጽ ላይ ሁሉንም የኖኪያ ስማርት ስልኮች እና ታብሌቶች ማውጣቱን ያረጋግጣል። ኖኪያ እንደ አፕል እና ሳምሰንግ ካሉ የኢንዱስትሪ መሪዎች ጋር መወዳደር አልቻለም።

ይሁን እንጂ ኩባንያው በህዋ ውስጥ #Cellular ኔትወርክ መትከልን ጨምሮ በአዳዲስ ፕሮጀክቶች ላይ መስራቱን ቀጥሏል። ምንም እንኳን ስማርት ስልኮች ከአሁን በኋላ የማይመረቱ ቢሆኑም፣ የኖኪያ ፑሽ ቁልፍ ስልኮች በሽያጭ ላይ ይቆያሉ። ስለዚህ ኖኪያ ታሪኩን በስማርትፎን ክፍል ውስጥ እያጠናቀቀ ነው ፣ ግን በሌሎች የቴክኖሎጂ መስኮች ንቁ ተሳትፎን እንደያዘ ይቆያል ይባላል።

@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips


List of Ai present in WhatsApp🛒🛒 🤖 :

1. Microsoft Copilot:🛒 https://wa.me/18772241042

2. Meta AI:🛒 https://wa.me/13135550002

3. ChatGPT: 🛒
https://wa.me/18002428478

4. Shmooz AI:✅ https://wa.me/12014166644

5. Jinni:👑 https://wa.me/447457403599

6. You.com:💎 https://wa.me/1585496-8266

7. WizAI:😉 https://wa.me/4915151853491

8. GuideGeek:✅ https://wa.me/12058922070

9. MobileGPT:🛒 https://wa.me/27767346284

10. LuzIA:👼😈 https://wa.me/34613288116

11. Truora Genie AI:🦢🦢 https://wa.me/16204458887

12. August AI:😃 https://wa.me/918738030604

13. HeyPat AI:⚫️ https://wa.me/18442439728

14. Dola AI:😇 https://wa.me/16502234435

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Photoshop "Cooperative" የሚባል አዲስ #feature ያስተዋወቀ ሲሆን ይህም ብዙ ተጠቃሚዎች Live ላይ በመገናኘት Imageዎችን, Design layoutዎችን እንዲሁም Meme እንዲፈጥሩ ያስችላቸዋል።

@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips


Finally, We are reached 4.6k subscribers thank you so much guys being with us. We try to share latest technology related information as much as we can,So stay with us !

Be Ready we will have a giveaway📦. When we reached 5k.

SOON 5K...

በመጨረሻም 4.6k Subscribers  ደርሰናል በጣም እናመሰግናለን ከኛ ጋር ስላላችሁ። በተቻለን መጠን አዳዲስ ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎችን ለማካፈል እንሞክራለን፤ስለዚህ ከእኛ ጋር ይቆዩ!

ተዘጋጁ 5k ስንገባ ስጦታ ይኖረናል እስከዚያ #Share እያደረጋችሁ

በቅርቡ 5K...

@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips




ትራምፕ 500 ቢሊዮን ዶላር ለ AI (Artificial intelligence ) ኢንቨስትመንት እንደሚውል አስታውቋል

የ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ልማትን ለማሳደግ  የ500 ቢሊዮን ዶላር የኢንቨስትመንት እቅድ ይፋ አደርጓል ይህ ተነሳሽነት በ AI ውስጥ የሀገሪቱን አመራር ለማጠናከር ፈጠራን ለማዳበር እና በሺዎች የሚቆጠሩ የቴክኖሎጂ ስራዎችን ለመፍጠር ያለመ ነው ተብሏል  ትራምፕ የወደፊቱን የኢኮኖሚ እድገት እና ብሄራዊ ደህንነትን በማስጠበቅ ረገድ የAl( Artificial intelligence) ሚና ወሳኝ መሆኑን ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ አጠቃላይ ዓመታዊ ምርት (GDP) 100 ቢሊዮን ዶላር ብቻ ነው🤣😜🥰

Credit: 4-3-3 crypto

@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips


ውድ የ Desu Tech Tips ቻናል ቤተሰቦቻችን ቻናላችን ለእርስዎ እንደት ነው ? እናም ለቻናላችን ያላችሁን ስሜት Vote በማድረግ ታጋሩን ዘንድ ለመጠየቅ ወደድን ! ''ሁላችሁም ለተሻለ ጥራት ሲባል በቅንነት Vote እንድታረጉ እንላለን'' ❤👍✌️
So‘rovnoma
  •   ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
  •   ⭐️⭐️⭐️⭐️
  •   ⭐️⭐️⭐️
  •   ⭐️⭐️
  •   ⭐️
1 ta ovoz


የፌስቡክ እና ኢንስታግራም እናት ኩባንያ ሜታ ተጽዕኖ ፈጣሪ ቲክቶከሮች እንዲቀላቀሉት ጥሪ አቅርቧል

ኩባንያው ከ5 ሺህ ዶላር በተጨማሪም የሰማያዊ ባጅ እና ሌሎች አገልግሎቶችንም እሰጣለሁ ብሏል !

@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.