ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Martaba


🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች
💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት
📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች
💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን
📙መፅሃፍቶች
🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ቻናል
📨ሃሳብና ኣስተያየት @Philemona7 ወይ @ETCONpBOT ፃፉልን
📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK
📃 ለ መወያያ @COTMp
📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ @ETCONpDigitalLibrary_Bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Martaba
Statistika
Postlar filtri


👉አዲስ አበባ ከተማን ከሸገር ከተማ የሚያገናኙ የአዳዲስ እና ነባር መንገዶች ግንባታ እየተከናወነ ነው

🚧አዲስ አበባ ከተማን ከሸገር ከተማ የሚያገናኙ የአዳዲስና ነባር መንገዶች ግንባታ እና ማስፋፊያ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል።

💫የመንገዶቹ ጠቀሜታ እጅግ የጎላ ከመሆኑ አንፃር ደረጃቸውን ጠብቀው እንዲጠናቀቁ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ክትትልና ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጿል።

⏺አዲስ አበባ ከተማን ከሸገር ከተማ ከሚያገናኙ መንገዶች መካከል የጣፎ አደባባይ_ለገዳዲ_ኩራ_ጂዳ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በቅርቡ እንደሚጀመር ተጠቁሟል።

@etconp


👉በኢትዮጽያ ያለውን የቤት ፍላጎት ከአቅርቦቱ ጋር ለማመጣጠን በዓመት በአማካኝ 471 ሺህ  ቤቶችን መገንባት ያስፈልጋል ተባለ

🏷የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት እንደገለፀው በከተሞች ያለውን የቤት አቅርቦት ችግር ለመፍታት በዓመት በአማካኝ 471 ሺህ ቤቶችን መገንባት ይጠይቃል ብሏል።

⏺ኢንስቲትዩቱ ተመራማሪ የሆኑት ሰለሞን ጥላሁን የቤት ልማት የፍይናንስ ስረዓት ላይ ያቀረቡትን ጥናት ዋቢ አድርጎ ኢፕድ እንደዘገበው በኢትዮጵያ  68 በመቶ የሚሆኑ ዜጎች ቤት ለመስራት የብድር አገልግሎት እንደሚያስፈልግ ተመላክቷል።

⭐️ይህን ተከትሎ የሀገሪቷ መንግስት በ10 ዓመት እቅዱ 4 ነጥብ አራት ሚሊዮን ቤቶችን ለመገንባት እየሰራ መሆኑና በአማካኝ የሚያስፈልገውን 471 ሺህ ቤት የሚያሟላ ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል።

Via Capital News

@etconp


👉 Method for Designing the Rate of Bitumen and Aggregate for a Double Bituminous Surface Treatment (DBST) Road

🏷The design of the rate of bitumen and aggregate for a Double Bituminous Surface Treatment (DBST) road is crucial to ensuring durability, skid resistance, and water resistance.

🚧The process involves selecting appropriate materials, determining application rates, and verifying through field trials. Below is a detailed step-by-step method:

1. Selection of Materials

1.1 Bitumen

Type: Commonly used bitumen types for DBST include penetration-grade bitumen (e.g., 80/100, 60/70) or cutback bitumen (MC-30, MC-70) or emulsified bitumen (RS-1, RS-2, CRS-1, CRS-2).

Properties:
Adequate viscosity for proper spraying.
Good adhesion to aggregates.
Resistance to oxidation and aging.

1.2 Aggregates

Type: Crushed rock, crushed gravel, or crushed slag.

Gradation: Typically 6-12 mm for the first layer and 4-8 mm for the second layer.

Properties:

Clean, dry, and free from dust or clay.
High angularity for better interlocking.
Hard and durable to withstand traffic loads.

2. Determining the Application Rates

2.1 Determination of Bitumen Application Rate

The bitumen application rate varies based on the type of road, traffic volume, and aggregate size. It is usually determined by empirical methods or laboratory tests.

Factors Affecting the Rate of Bitumen:

Traffic Volume: Higher traffic requires lower bitumen content to prevent flushing.

Aggregate Porosity: More porous aggregates need higher bitumen rates.

Weather Conditions: Higher temperatures require adjustments to prevent bleeding.

2.2 Determination of Aggregate Application Rate

The aggregate rate is determined based on the required thickness, aggregate size, and bitumen rate.

Factors Affecting the Aggregate Rate:

Traffic Load: Heavy traffic roads require well-graded, durable aggregates.

Aggregate Shape: Angular aggregates interlock better, requiring slight adjustments to application rates.

3. Field Verification (Trial Sections)

Before full-scale application, a trial section should be carried out to verify the design rates.

3.1 Equipment Used

Bitumen Distributor: Ensures uniform spraying of bitumen.

Chip Spreader: Distributes aggregate evenly.

Rollers: Typically, 6-8 ton pneumatic tire rollers for proper embedment.

3.2 Application Process

1. Surface Preparation: Clean the surface from dust and debris.

2. First Bitumen Spray: Apply bitumen at the determined rate.

3. First Aggregate Layer: Spread the first layer of aggregates.

4. Rolling: Compact the first layer using rollers.

5. Second Bitumen Spray: Apply the second bitumen layer.

6. Second Aggregate Layer: Spread the second aggregate layer.

7. Final Rolling: Compact the second layer for proper embedment.

3.3 Post-Construction Check

Loose Aggregate Removal: Excess aggregate should be broomed off.

Adhesion Check: Ensure aggregates are well bonded to bitumen.

Traffic Opening: Allow curing before opening for full traffic.

4. Conclusion

Proper design of bitumen and aggregate rates is crucial for the longevity of a DBST road. Field trials should be conducted to fine-tune the application rates based on site conditions. Adjustments may be required based on traffic conditions, climate, and aggregate properties.

@etconp


#ADVERTISEMENT

🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐  
                 መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠


🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠

1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች

2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን

3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን

4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን

                መገኛችን


ቁ1በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ

ቁ2 በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ

ቁ3 አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ   
      እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን
ቁ  4 ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ

ማሳሰብያ

ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ

ስልክ ቁጥር
0912492727
0913061530
0923764834

መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ   
ፕሌት እና ጄቦልት!


👉በጎረቤት መሬት ውስጥ ወሰን አልፎ ግንባታ ስለመፈጸም (የሕግ አግባብ)

🏷ከግንባታ ሥራ ጋር ተያይዞ በሀገራችን ፍርድ ቤቶች ከቀረቡ ሪፖርቶች መካከል ሰፊውን ቦታ የያዘው «ጎረቤት ወሰን አልፎ አጥር ማጠር፣ እጽዋት መትከል እና በመሬት ውስጥ ወይም በአየር ላይ ግንባታ መፈጸም» በሚሉ ጉዳዮች የቀረቡ አቤቱታዎች ናቸው።

⏺በመሆኑም አንድ ሰው የይዞታ ማረጋገጫ ከተሰጠበት የይዞታ ድንበር መስመሮች ውጪ በመሬት ውስጥም ይሁን ከመሬት በላይ (በአየር ላይ አንጠልጥሎ) ግንባታ መፈጸም አይችልም።

🚧ግንባታ ይቅርና ባለይዞታው ካልፈቀደ በቀር እና በህግ ትእዛዝ ካልተሰጠ በቀር ማንም ሰው በሌላ ይዞታ ላይ አልፎ መግባት (መራመድ፣ መቆም) አይችልም (ፍ/ብ ሕ/ቁ 1216)።

💫አንድ ጎረቤት በራሱ ይዞታ ላይ ዛፍ ቢተክልና ዛፉ እያደገ ሲሄድ የዛፉ ሥሮች በመሬት ውስጥ ወደሌላኛው ባለይዞታ መሬት ውስጥ ቢገቡ አልፈው የገቡትን የዛፉን ሥሮች የመቁረጥ ግዴታ አለበት፣ የዛፉ ቅርንጫፎችም በአየር ላይ በሰው ይዞታ ላይ ከገቡ ወይም ቅርንጫፎቹ ወደሌላ ጎረቤት ይዞታ ውስጥ ከተስፋፉ እነዚያን ቅርንጫፎች የመቁረጥ ግዴታ አለበት (ፍ/ብ ሕ/ቁ 1212)

⏺በመሆኑም በፍትሐብሔር ህግ ላይ በግልጽ እንደተቀመጠው አንድ ሰው በጎረቤቱ ይዞታ ላይ ግንባታ የፈጸመ ከሆነ (በመሬት ውስጥ መሰረት ግንባታ Foundation፣ በመሬት ላይ ወለል ወይም በአየር ላይ ተንጠልጣይ ውቅር Cantliver Structure ሊሆን ይችላል) ይዞታ የተጣሰበት አካል የባለቤትነት አቤቱታ በፍትሐ ብሔር /ሕ/ቁ 1206 መሰረት በማዘጋጀት ስልጣን ላለው ፍ/ቤት የማመልከት መብት አለው፡፡ አቤቱታው ይዞታው በሚገኝበት አካባቢ ባለ ፍርድ ቤት ቢሆን የተመረጠ ሲሆን በይዘት ደረጃ የይዞታው ባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ የተያያዘበት፣ ግንባታ የፈጸመው አካል ምን ያህል ካሬሜትር አልፎ እንደገባ፣ እና ያለአግባብ የተፈጸመውን የግንባታ አይነት በመጥቀስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

⏺የአቤቱታው ፍሬ ነገር (ፍላጎት ደግሞ) ግንባታ የፈጸመው አካል አልፎ የገነባውን የግንባታ አይነት በራሱ ወጪ አፍርሶ ይዞታውን ቀድሞ በነበረበት ይዘት እንዲያስረክብ ውሳኔ እንዲወሰን የሚጠይቅ መሆን አለበት።

@etconp


🛑ልዩ የRevit, Lumion & Wondershare Filmora Software ስልጠና ከሰርተፊኬት ጋር

📞 0984121839

📍የማታ

ሰኞ - እሁድ (ከ11:30-1:30)

📍የቅዳሜ እና እሁድ

ቅዳሜ ጠዋት 3:00 - 6:00 ፣ ከሰዓት 7:30-10:30
እሁድ ጠዋት 3:00 - 6:00 ፣ ከሰዓት 7:30-10:30


✅ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን ና አርክቴክቶች የሚሰጥ ልዩ ስልጠና።


✅ይህ Course ስለ BIM እና 3D Modeling, ማወቅ ያለቦትን ሁሉንም መሰረታዊ ነገሮች የሚያካትት ነው

✳️ የኮርሱ ዝርዝሮች

✅ Full 3D design in in Revit

✅Rendering in Lumion

✅Video Presentation in Filmora


✳️ በተመጣጣኝ ዋጋ 10, 000 ETB ለ3 ወር!


📞 0984121839
📥
Telegram:- https://t.me/archidemyy


Intercon Construction Chemicals 
    
👉 Authorized agent of MC, SIMENTEK, Sika, Weber

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Concrete Repair, Grouting   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Quartz, Contextra
● Floor hardener, Epoxy              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0944774267
Address: Signal, around signal mall


👉በነገራችን ላይ የ Youtube ቻናላችን ቤተሰብ ካልሆነ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው ይቀላቀሉን

🏷የ ኮንስትራክሽን ሶፍትዌሮች በ ኣማርኛ ቋንቋ ይማሩ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=i3B2u9LyWBNjqAAO

@etconp


Civil Code (Amharic).pdf
14.8Mb
👉ስለመሬት፣ ስለግንባታ እና ስለውሎች የሚደነግገውን ክፍል ቢያነቡት በ ኮንስትራክሽን ህጎች ያሎትን እውቀት ይጨምራሉ🙏

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp


👉በሁለተኛው ምዕራፍ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ምን እየተከናወነ ነው⁉️

🚧የኮሪደር ልማት ስራ በአዲስ አበባ በ8 አካባቢዎች እየተከናወነ ይገኛል፣

⏺በአጠቃላይ 2 ሺህ 879 ሄክታር መሬት ይሸፍናል፣

⏺240 ኪሎ ሜትር የአስፋልት እንዲሁም 237 ኪሎሜትር እግረኛ መንገድ በመገንባት ላይ ነው፣

⏺58 በሚሆኑ አካባቢዎች ላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ጣቢያዎች ይኖራሉ፣

⏺ከ100 ኪሎሜትር በላይ የሚሆን የብስክሌት መንገድም በመገንባት ላይ ነው፣

⏺የከተማዋ ነዋሪዎች ጤናቸውን የሚጠብቁባቸው 17 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ይኖራሉ፣

⏺በስምንቱም የኮሪደር ልማት ስፍራዎች 32 የህጻናት መጫዎቻዎች፤

⏺79 ህዝብ መዝናኛ ስፍራዎች፤

⏺114 የመኪና መቆሚያ ፓርኪንግና የታክሲና አውቶብስ ተርሚናሎችን ያከተተ መሰረተ ልማት ይከናወናል፣

💫በኮሪደር ልማት ስራው ከ እንጦጦ -ቀበና-ግንፍሌ ፒኮክ እንዲሁም ከ እንጦጦ-ወዳጅነት-ፒኮክ የሚደርሱ ሁለት የወንዝ ዳርቻ ልማት ስራዎችም እየተከናወኑ ነው።

@etconp


👉የ ስኮላርሺፕ ጥቆማ

⭐️የ ፒኤችዲ እድል

🌟ከስራ ጋር የተጣመረው በቤልጅየም የሚሰጠውን የ ፒኤችዲ እድል በተያያዘው ማስፈንጠርያ ተጠቅሞ ማመልከት ይቻላል።

🏷መልካም እድል❤️

https://www.kuleuven.be/personeel/jobsite/jobs/60432756?lang=en

@etconp


👉የብሔራዊ ስታድየም ምዕራፍ ሁለት ሎት አንድ ግንባታ 20 በመቶ ደረሰ

💫የብሔራዊ ስታድየም ምዕራፍ ሁለት ሎት አንድ ግንባታ 20 በመቶ መድረሱ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አሰታወቀ።

የአዲስ አበባ ስታድየም የካፍ ደረጃን ባሟላ መልኩ ዕድሳት ለማድረግ እየተሠራ እንደሚገኝ ገልጿል።

ከዚህ በፊት የተተከለው ሳር መስፈርቱን የማያሟላ ሆኖ በመገኘቱ እንደ አዲስ ተከላ እንዲከናወን አቅጣጫ ተቀምጦ ወደ ወደ ሥራ መገባቱን የገለፁት የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ሸዊት ሻንካ፣ 12 በመቶው ተከናውኗል።

የባህርዳር ስታድየም ግንባታ 82 በመቶ፣ የድሬደዋ ስታድየም 98 በመቶ፣ አቃቂ ስታድየም 87 በመቶ፣ አሶሳ ስታድየም ምዕራፍ አንድ 52 በመቶ፣ የአርባምንጭ ስታድየም ምዕራፍ አንድ የሲቪል ሥራ 92 በመቶ፣ የሀላባ ስታድየም ምዕራፍ አንድ 70 በመቶ ግንባታቸው ተከናውኗል።

Via EPA

@etconp


ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833


👉አዲስ አበባ ከተማንና ከሸገር ሲቲ የሚያገናኙ ነባርና አዳዲስ መንገዶች ሊገነቡ ነው

🚧አዲስ አበባ ከተማን ከሸገር ከተማ የሚያገናኙ አዳዲስ እና ነባር መንገዶች ግንባታና ማስፋፊያ እንደሚከናወን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ።

1.አዲስ አበባ - ሆለታ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀከት ኮልፌ- ኖከ - አሸዋ ሜዳ -ኬላ 14 ነጥብ 73 ኪሜ ርዝመት በ50 ሜትር የጎን ስፋት ግንባታው እየተከናወነ ይገኛል፡፡

2. ከእንጦጦ ማሪያም -ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል - የመንገድ ግንባታ 4 ነጥብ 74 ኪሜ ርዝመት በ18.5 ሜትር የጎን ስፋት ግንባታው እየተከናወነ ይገኛል፡፡

3. ከስፔስ አብዘርቫቶሪ ጫካ መንደር ኘሮጀከት 9ኪሜ ርዝመት በ25 ሜትር ስፋት ግንባታው እየተከናወነ ይገኛል፡፡

4.  ከእንጦጦ ኮተቤ ፕሮጀከት 18 ኪሜ ርዝመት በ31 ሜትር የጎን ስፋት ግንባታው እየተከናወነ ይገኛል፡፡

5. የአዲስ አበባ ከተማንና ሸገር ሲቲን ከሚያገናኙ መንገዶች መካከል የሚጠቀሰው የጣፎ አደባባይ-ለገዳዲ-ኩራ  ጂዳ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 17 ኪሎ ሜትር ርዝማኔ ይኖረዋል። ግንባታውም በቅርቡ ይጀመራል፡፡

በቀጣይ ለመገንባት በጥናቱ ከተካተቱት አምስት የአዲስ አበባ መውጪያ መንገዶችን የቀድሞው የአዲስ አበባ-ቢሾፍቱ ማሻሻያ፣ የአዲስ አበባ-ፊቼ ፣ የአዲስ አበባ አምቦ፣ የአዲስ አበባ ጂማ-አለምገና-ቡታጂራ መንገዶችን ይገኙበታል፡፡

Via ኢፕድ

@etconp




👉Basic diagram of a plumbing system in a residential building.

1. Drains:
-These are the pipes that carry wastewater away from fixtures like sinks, toilets, showers, and washing machines.

-They typically slope downward to allow gravity to move the wastewater through the system.

2. Vents:
-These pipes connect the drain system to the atmosphere.

-They allow air to enter the drain system, which is crucial for preventing siphoning. Siphoning occurs when water pressure in the drain line drops below atmospheric pressure, causing water to be sucked out of the traps (U-shaped bends in the pipes).

3. Main Stack:
-This is the vertical pipe that connects the drain lines from multiple fixtures.

-It carries the wastewater from the various fixtures to the sewer line.

Key Points

A properly designed plumbing system with adequate venting is essential for proper drainage and sanitation.

Plumbing codes and regulations provide specific requirements for drain and vent systems to ensure safety and functionality.

@etconp


👉ከአዲስ አበባ የሚወጡ 4 የፍጥነት መንገዶችን ለመገንባት ጥናት እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ!

🚧ከአዲስ አበባ በተለያዩ መስመሮች የሚወጡ 4 አዳዲስ የፍጥነት መንገዶችን ለመገንባት የሚያስችል ጥናት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል፡፡

ጥናቱ እየተደረገ የሚገኘው ከአዲስ አበባ ደሴ፣ ከአዲስ አበባ ጅማ፣ ከአዲስ አበባ ደብረማርቆስ እና ከአዲስ አበባ ነቀምት በሚዘልቁት መንገዶች ላይ መሆኑ ተነግሯል፡፡

እነዚህ የፍጥነት መንገዶች የሚገነቡበት የጥራት ደረጃ ፣ የሚኖራቸውም አጠቃላይ የጎን ስፋት ከፍ ያለ እና የሚገነቡበት መልክአ ምድር አብዛኛውን ተራራማ ቦታዎችን የሚሸፍን በመሆኑ ከፍተኛ የሆነ ወጪ እና የቆረጣ ሥራዎችን የሚጠይቁ መሆናቸውን አስተዳደሩ ገልጿል፡፡

በጥናቱ መሰረት ፕሮጀክቶቹ የሚኖራቸው ርዝመት በአማካይ 300 ኪሜ ሲሆን፤ ግንባታቸውም በተለያዩ ምዕራፎች እና በተወሰነ ኪሎሜትር ተከፋፍሎ እንደሚጀመርም ተመላክቷል፡፡

በአሁኑ ወቅት የፕሮጀክቶቹ የአዋጭነት እንዲሁም መሰረታዊ የዲዛይንና የዝግጅት ሥራ እየተከናወነ ሲሆን፤ ለዝግጅት ሥራው የሚያስፈልጉ የጥናት ሥራዎችንም ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑም ተገልጿል።

አራቱን የፍጥነት መንገዶች ለመገንባት የሚያስፈልገው ወጪ የሚሸፈነው በመንግሥትና የግል አጋርነት ትብብር ስለመሆኑም አሐዱ ከአስተዳደሩ ያገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

ከፍጥነት መንገዶቹ መካከል የአዲስ ጅማ እና አዲስ ደብረ ማርቆስ ፕሮጀክቶች ለገንዘብ ሚኒስቴር የመንግሥት የግል አጋርነት ቦርድ የቀረቡ ሲሆን፤ ቀሪዎቹም በቅርቡ ይቀርባሉ ተብለው እንደሚጠበቁ ተጠቁሟል።

Via Ahadu

@etconp


#ADVERTISEMENT

🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐  
                 መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠


🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠

1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች

2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን

3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን

4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን

                መገኛችን


ቁ1በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ

ቁ2 በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ

ቁ3 አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ   
      እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን

ማሳሰብያ

ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ

ስልክ ቁጥር
0912492727
0913061530
0923764834

መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ   
ፕሌት እና ጄቦልት!


👉ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ኣዲስ የ ETABS በ ኣማርኛ ቲቶርያል ከ introduction ጀምሮ Analysis እና Design ኣካተን ምርጥ ቪድዮ ኣዘጋጅተንላቹዋል።

🙏ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ

🫵እንሆ ዛሬ ክፍል 1 👇

https://youtu.be/zqzjtQtafHI

@etconp


👉A retaining wall

🚧is a structure designed to hold back soil or other materials and prevent them from sliding or eroding. It is commonly used in landscaping, civil engineering, and construction to create level areas on sloped terrain, support roadways, or prevent landslides.

⏺Retaining walls must withstand the pressure exerted by the retained material, known as lateral earth pressure.

🏷Types of Retaining Walls

⏺1. Gravity Retaining Wall

- Relies on its own weight to resist the pressure from the soil.
- Typically made of heavy materials like concrete, stone, or masonry.
- Suitable for shorter walls (up to 3-4 meters).

⏺2. Cantilever Retaining Wall

- Made of reinforced concrete or steel.
- Consists of a base slab and a vertical stem.
- Uses a lever arm (cantilever) action to resist soil pressure.
- Common for medium-height walls (up to 6-8 meters).

⏺3. Counterfort Retaining Wall

- Similar to a cantilever wall but includes vertical supports (counterforts) at regular intervals.
- Counterforts reduce bending moments and shear forces.
- Used for taller walls (over 8 meters).

⏺4. Buttress Retaining Wall

- Similar to a counterfort wall, but the supports (buttresses) are on the front side of the wall.
- Used when space behind the wall is limited.

⏺5. Sheet Pile Retaining Wall

- Made of thin, interlocking steel, wood, or vinyl sheets driven into the ground.
- Used in soft soils and tight spaces, such as waterfronts or temporary excavations.
- Suitable for both temporary and permanent applications.

⏺6. Anchored Retaining Wall

- Uses cables or rods (anchors) driven into the soil or rock behind the wall.
- Anchors provide additional support, especially for tall or heavily loaded walls.
- Commonly used in challenging soil conditions.

⏺7. Gabion Retaining Wall

- Constructed from wire baskets filled with rocks or other materials.
- Flexible and permeable, making it suitable for erosion control and drainage.
- Often used in landscaping and riverbank stabilization.

⏺8. Crib Wall

- Made of interlocking boxes or frames (cribs) filled with soil or gravel.
- Often used in landscaping and for low-height retaining walls.

⏺9. Reinforced Soil Retaining Wall

- Combines soil with reinforcement materials like geogrids or strips.
- The reinforcement increases the soil's strength and stability.
- Commonly used in highway and railway projects.

⏺10. Mechanically Stabilized Earth (MSE) Wall

- A type of reinforced soil wall with layers of reinforcement (geogrids or strips) and facing panels.
- Highly durable and cost-effective for large-scale projects.

📜Each type of retaining wall has specific applications based on factors like height, soil type, load requirements, and cost. Proper design and construction are essential to ensure stability and longevity.

@etconp

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.