ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


–The Best Manchester City Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
– በኢትዮጵያ ትልቁ የማንቸስተር ሲቲ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ማንቸስተር ሲቲ አዳዲስ ና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ ኃይላይቶችን ፣ ቪዲዮዎች ፣ ትንታኔዎችን በቀጥታ ያገኛሉ ።

📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Empereor_Natan

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


🚨ሩበን ዲያስ, ጄሬሚ ዶኩ, ኤደርሰን እና ናታን አኬ ሁሉም ወደ መጀመሪያ ቡድን ስልጠና ተመለሰዋል።✅

በድጋሚ ደና ደሩ🩵

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


ውድ የኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ ቤተሰቦች ከጠዋት ጀምሮ መረጃዎችን ስናደርሳችሁ ቆየን በሉ አሁን ሰላም እደሩ የነገ ሰው ይበለን።

በቻናላችን ዙርያ ሀሳብ አስተያየታችሁን በኮሜንት ስር አጋሩን
👇

እንዲሁም ቻናላችንን ለማንቸስተር ሲቲ ደጋፊ ወዳጆቻችሁ በማጋራት ቤተሰብ ያድርጉልን እናመሰግናለን የነገ ሰው ይበለን ! 🩵


@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


⏰የሴቶቹ ጨዋታ እረፍት!

🔴አርሰናል 0-1 ማንችስተር ሲቲ🔵
                    ⚽️ፎውለር 26

@Ethio_Manchester_City
@Ethio_Manchester_City


'


⏰ተጀመረ

🔴 0-0 🩵

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY




አሁንም አስፈላጊው ነገር ባለመሟላቱ ጨዋታው ወደ 4:30 ተራዝሟል።

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


⏰ተጀመረ

🔴 0-0 🩵

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY




. dan repost
🇬🇧|| 🇬🇧ሊቨርፑል ከ ቶተንሀም🇬🇧

በባለፈው ጨዋታ ሽንፈት የገጠመው ሊቨርፑል ዛሬ የሞት ሽረት ትግል ያደርጋል🥶

እናም ይሄን አጓጊ ጨዋታ በምን ሊከታተሉ አስበዋል🤔ከስር ለስልክም ሆነ ለፒሲ የሚሆኑ ምርጥ፣ምርጥ አፕሊኬሽን እና ሊንክ የሚገኝበት ቻናል አሁኑኑ

ይቀላቀሉ፣ይመልከቱ🥳👇
LIVE LINK 1


የተጋጣሚ አሰላለፍ !

4:00 | አርሰናል ሴቶች 🆚 ሲቲ ሴቶች

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


የእንስቶቻችን አሰላለፍ !

4:00 | አርሰናል ሴቶች 🆚 ሲቲ ሴቶች

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🌟 የማንችስተር ሲቲ የውድድር አመቱ የወሩ ምርጥ ተጫዋቾች፡-

🇳🇴 ነሀሴ- ኤርሊንግ ሃላንድ;
🇳🇴 መስከረም - ኤርሊንግ ሃላንድ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ጥቅምት - ጆን ስቶንስ;
🇵🇹 ህዳር - ማቲያስ ኑኔስ
🇧🇷 ታህሳስ - ሳቪንሆ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ጥር - ፊል ፎደን

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


የሌይተን ኦሪየንት አሰልጣኝ እና የባላንጣችን ዩናይትድ ደጋፊ ሪች ዌለንስ🗣

“ፔፕ እኔ እና ልጆቼን ሲቲ ምን ያህል ጥሩ እንደሆኑ አሳይተውናል።”

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🗣️ - የአንድሪያ ካምቢያሶ ወኪል፡-

"አዎ ፔፕ ጋርዲዮላ ይፈልገዋል እና በጋዜጦች ላይ የተነገረው እውነት ነበር ጁቬንቱስ ቀጥሎ ምን እንደተፈጠረ ያብራራል::"

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🚨UEFA በሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ላይ የጭማሪ ደቂቃን ለማስቀረት እያሰቡበት ነው... እስካሁን የተስማሙት ነገር የለም እናም ከ2027 በፊት የመቅረት እድሉ በጣም አናሳ ነው።

[The guardian]

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🚨ኒኮ ኦሬሊ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የቼልሲ ራዳር ውስጥ ይገኛል።

[Daily Mail]

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


የፎቶ ግብዣ ☺☺☺

ETHIO_MANCHESTER_CITY
ETHIO_MANCHESTER_CITY


ፌዴሪኮ ፓስቶሬሎ (የቪቶር ሬይስ ወኪል):-🗣

"ኢንተር ሞክሯል እሱን ለማስፈረም ከፍተኛ ደረጃ ሰተውት ነበር፣ ሊከተሉት የሚገባ ተጫዋች እንደሆነ አድርገው ይቆጥሩታል። ነገር ግን ማን ሲቲ ጥያቄ ሲያቀርብለት ወዲያውኑ ነበር የተቀበለው።

እኛ ከፈለግን እኮ ጥያቄ መላክ ብቻ ነው ሚጠበቅብን😎🩵

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


በ ጥር ወር የፈረሙ ከ premear league የተወጣጡ ምርጥ 11 !

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


ይሄንን ድንቅ አጋጣሚ የሚያስታውስ

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.