ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ📚


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Kitoblar


በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ አዲስና ቆየት ያሉ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ ያገኛሉ::
📖ማንበብ ወደ ሙሉነት ያደርሳል'ጂ ሙሉሰው አያደርግም!📖
ለማንኛውም ሃሳብ አስተያት @bollaye

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


የዘርሲዎች ፍቅር @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf
44.1Mb
📚ርዕስ:- የዘርሲዎች ፍቅር
📝ደራሲ:- ፍቅረ ማርቆስ ደስታ
📜ዘውግ:-..
📅ዓ.ም:- 2006
📖የገፅ ብዛት:- 233
📌አዘጋጅ:- @gbw_dan

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA


📚ርዕስ:- የዘርሲዎች ፍቅር
📝ደራሲ:- ፍቅረ ማርቆስ ደስታ
📜ዘውግ:-..
📅ዓ.ም:- 2006
📖የገፅ ብዛት:- 233
📌አዘጋጅ:- @gbw_dan

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA


📌ምን ዓይነት መረጃ ጆሮዎን ይስበዋል!?

ፓለቲካ፣ ኦኮኖሚ፣ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ፣ መዝናኛ ወይስ ሌላ⁉️

ምን-ያህሉስ ከእውነተኛ ምንጭ ይቀዳሉ⁉️

የ ማዶ-ሚዲያ ወደዚህ የማኅበራዊ ትስስር ገጽ የመረጃ ዓለም መቀላቀል እነዚህን ጉዳዮች በጥልቀት ከመመርመር ይመነጫል።

የጋዜጠኝነትን መርሕ ያከበሩ ከእውነተኛ ምንጭ የተቀዱ እውነተኛ እና ፈጣን መረጃዎችን እናደርሶታለን።

ከታች ባለው Link ይወዳጁን።

📌ማዶ-ሚዲያ‼️

https://t.me/MadoMediaEth

@MadoMediaEth
@MadoMediaEth
@MadoMediaEth


የውበት ወጥመድ @ETHIO_PDF_BOOKS(1) (1).pdf
25.7Mb
📚ርዕስ:- የውበት ወጥመድ
📝ደራሲ:- በርታ ክሌይ
👤ትርጉም:- ዩሐንስ ገብሬ ፃዲቅ
📜ዘውግ:-ልቦለድ
📅ዓ.ም:- 1977
📖የገፅ ብዛት:- 308
📌አዘጋጅ:- @gbw_dan

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA


📚ርዕስ:- የውበት ወጥመድ
📝ደራሲ:- በርታ ክሌይ
👤ትርጉም:- ዩሐንስ ገብሬ ፃዲቅ
📜ዘውግ:-ልቦለድ
📅ዓ.ም:- 1977
📖የገፅ ብዛት:- 308
📌አዘጋጅ:- @gbw_dan

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA


የጉለሌው ሰካራም @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf
5.4Mb
📚ርዕስ:- የጉለሌው ሰካራም
📝ደራሲ:- ተመስገን ገብሬ
📜ዘውግ:-አጭር ልቦለድ
📅ዓ.ም:- 1941
📖የገፅ ብዛት:- 13
📌አዘጋጅ:- @gbw_dan

በተመስገን ገብሬ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አጭር ልቦለድ

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA


ሞገድ - ኸርቪንግ ዋላስ.pdf
11.3Mb
📚ርዕስ:- ሞገድ
📝ደራሲ:- ኧርቪንግ ዋላስ
👤ትርጉም:- ተሾመ ዳምጠው
📜ዘውግ:-ልቦለድ
📅ዓ.ም:- 1982
📖የገፅ ብዛት:- 320
📌አዘጋጅ:- @ETHIO_PDF_BOOKS1

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA


📚ርዕስ:- ሞገድ
📝ደራሲ:- ኧርቪንግ ዋላስ
👤ትርጉም:- ተሾመ ዳምጠው
📜ዘውግ:-ልቦለድ
📅ዓ.ም:- 1982
📖የገፅ ብዛት:- 320
📌አዘጋጅ:- @ETHIO_PDF_BOOKS1

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA


አርምሞ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf
33.8Mb
📚ርዕስ:- አርምሞ
📝ደራሲ:- ዶክተር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ
📜ዘውግ:- ልቦለድ
📅ዓ. ም:- መስከረም 2014
📖የገፅ ብዛ:-250
📌አዘጋጅ :- ብሄረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ


📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA


34የኦሾ_መፅሐፍት@Ethio_smart_join_|ተቀላቀል.zip
116.5Mb
34 የኦሾ መፅሐፍት በአንድ ላይ

አዘጋጅ :- @ethio_smar
t

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA

16.6k 0 208 33 60



ባዶ እጆች ነን።

ባዶ እጅ ይሰጣል፣ ባዶ እጅ ይቀበላል።


"ስለ እናት down syndrome እና otisem የተጠቁ ህፃናትን እና ወላጅ ያጡ ህፃናትን ማሳደጊያ"  አዲስ አበባ ፤ ሣር ቤት በተለምዶ ቫቲካን ኤንባሲ አካባቢ  ለሚገኘው የተራድኦ ድርጅት

->የልብስ(የተለበሰ፣ ቤት የተቀምጠ የማያገለግሉ ጫማና ልብሶችን እና ሌሎችም... )

➙የንፅህና መጠበቂያዎችን
(ሳሙና፣ ዳይፐር፣ ሶፍት፣ ሞዴስ እና ሌሎችም....)

->ምግብወጪ መሸፈን የምትፈልጉ

->የመማሪያ ግብአቶች(ደብተር፣ እስኪርብቶ፣ ቦርሳ እና ሌሎችም...)

-> መፅሀፍቶች (አዲስና አሮጌ፣ አጋዥና መማሪያ፣ የስነልቦና እና ስነጽሑፍ አዘል ተነበው ከቤታችሁ የተቀመጡ መፅሀፍት እና ሌሎችም...)

ማገዝ ከፈለጋችሁ 👇


➙ በአዲስአበባ ኤዞፕ ቤተ መጽሐፍት። አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ አቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ፊት ለፊት የሚገኘው መደብር እየሄዳቹህ ከእነሱ ዘንድ #ለባዶ_እጆች በማለት ማስቀመጥ ትችላላችሁ። ወይም በስልክ ቁጥር-> #0911723656 መሳይ ብትሉ ታገኙታላቹህ።

➙ወይም እነሆ መጻሕፍት ➍ኪሎ ምኒሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት
ሮሚና ዝቅ ብሎ #ለባዶ_እጆች በማለት ወይም
በስ.ቁ-> #0912735000

➙እንደዚሁም በአብርሆት እና ጃፋር መጽሐፍ መደብር በሚቀርባችሁ አከባቢ ጎራ እያላችሁ #ለባዶ_እጆች በማለት ያላችሁን የቁሳቁስ እገዛ ማድረግ ትችላላችሁ።

እኛም አሰባስበን ከልዩ እና ከሚያምር ዝግጅት ጋር ለ "ስለ እናት " የበጎ አድራጎት ድርጅት ከባዶ እጆች፤  ለተዘረጉልን ባዶ እጆች ልንሰጥ ተዘጋጅተናል እና ባዶውን እጃችንን ሙሉሉን።

ለበለጠ መረጃ እና በቅርበት ለማውራት ይደውሉ⬇
0906945795
0964668988
0946408853

እናመሰግናለን 🙏


አስደሳች ዜና ለ የድሮ መፅሐፍት አፍቃሪዎች


የጠፉ የ90s መፅሐፍቶችን ብቻ በ አንድ ላይ ለማግኘት የዚህ ቻናል ቅርንጫፍ የሆነውን @ETHIO_PDF_BOOKS1 ን አሁኑኑ join በማለት የድሮ መፅሐፍትን ያውርዱና ይኮምኩሙ!

📖መልካም ንባብ ይሁንሎት📖

@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS1


የፍቅር ኬሚስትሪ.pdf
23.5Mb
📚ርዕስ:- የፍቅር ኬሚስትሪ
📝ደራሲ:- ብርሃኔ ንጉሴ

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA

23.6k 0 170 13 58

ብሔረ መፃህፍት dan repost
Basic programming.pdf
1.9Mb
❇️ይህ መጽሃፍ መሰረታዊ የፕሮግራሚንግ እውቀት ለምትፈልጉና ለጀማሪዎች የሚሆን ነው። በቀላል አገላለጽ የተጻፈ ሲሆን በ4 ክፍል የተከፈለ ነው።

✅ Programming basics, Conditions, Loops, Functions, String, Recursion,GUI....

✅ C programming language

✅ java programming language

✅ php programming language

@YETMHRTPDF
@YETMHRTPDF


ብሄረ መፅሐፍት መቆያ dan repost
ፀሀይ መስፍን @OLDBOOKSPDF.pdf
2.6Mb
አባኮስትር @OLDBOOKSPDF.pdf
11.9Mb
የታንጉት ምስጢር @OLDBOOKSPDF.pdf
1.2Mb
ፀሀይ መስፍን

ደራሲ - ቢትወደድ መኮንን

ዘውግ - ልብወለድ

የህትመት ዘመን - 1960

የገፅ ብዛት - 102


አዘጋጅና  @OLDBOOKSPDF
አቅራቢ @ETHIO_PDF_BOOKS1


ቆየት ያሉ የ 90s መፅሐፍቶችን በአንድ ላይ ለማግኘት ተቀላቀሉን

ኦልድ መፅሐፍቶችን ብቻ... Join

@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS1



22.8k 0 192 19 71

60ሽ ቤተሰቦች ገብተናል!
እንኳን ደስ አለን አላችሁ 🎉
ሁላችሁም ደስታችሁን በ react አሳዩኝ


ሥነ - ምግባር.pdf
14.2Mb
📚ርዕስ:- ሥነ ምግባር
📝ድርሰት:- ከወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዩሐንስ
📜ይዘት:-
📆የመጀመሪያ ዕትም:-... 1948
📖የገፅ ብዛት:- 126
📌አዘጋጅ:- ...

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA

45k 0 249 22 93
20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.