ኢትዮ ቼልሲ FANS™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Sport


➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች
➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን።
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup
💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek
|| 2017 ||

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


🗣ኢንዞ ማሬስካ

"አዎ [ኒኮ ጃክሰን እና ሪስ ጀምስ ምናልባት አርብ እለት ሊመለሱ ይችላሉ እናያለን."


SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ክለባችን ቼልሲ በብራይተን ተሸንፎ ከኤፍኤ ካፕ በይፋ ተሰናብቷል።

ያለን የዋንጫ ተስፋ ኮንፍረንስ ሊግ ብቻ ሆኗል!

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🇬🇧የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ 4ኛ ዙር ጨዋታ

                ተጠናቀቀ

        ብራይተን 2 _ 1 ቼልሲ
                    ሩተር      ፓልመር
                    ሚቶማ


ክለባችን ከኤፌ ካፕ ውድድር በይፋ ተሰናብቷል።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


የእረፍት ሰአት የተጫዋቾች ሬቲንግ እና ቁጥራዊ መረጃ!

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🇬🇧የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ 4ኛ ዙር ጨዋታ

                 እረፍት

        ብራይተን 1 _ 1 ቼልሲ
                                      #ፓልመር

መልካም እድል ለለንደኑ ኩራት ቼልሲ

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


አሮን አንሴልሚኖ በክለባችን.30 ቁጥር እንዲሁም ማትያስ አሙጉ 39 ቁጥርን በክለባችን ይለብሳሉ 🩷🖤

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


የተጋጣሚ አሰላለፍ

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


የክለባችን አሰላለፍ

ብራይተን ከ ቼልሲ || 5:00

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


በዛሬው የኤፌ ካፕ ጨዋታ ጥቁሩን ማልያ አድርገን እንጫወታለን🖤🩷

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


Hulusport dan repost
✍️ በሁሉስፖር ትኬት ስለቆረጡ ብቻ ተጨማሪ 50,000 ብር 💸 እና ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን የሚያሸንፉበት እድል!💰

ለማሸነፍ፡
🤑 ሀዋሳ ላይ ባሉን የሁሉስፖርት ሱቆች ትኬት ይቁረጡ
📸የቆረጡትን ትኬት ፎቶ በማንሳት እና ስልክ ቁጥርዎትን በቴሌግራም @hulusportchallenge1 ላይ ይላኩ
🏆 በየሳምንቱ ሰኞ 5 ባለ እድሎች 50,000 ብር እና ሌሎች አጓጊ ሽልማቶች አሸናፊ ይሆናሉ!

መልካም እድል! 🎉


⚽ የእለቱ ምርጥ ጨዋታ⚽
🔥 ብራይተን ወይስ ቼልሲ? 🤯
📅 Saturday, Feb 8 | ⏰ 11:00 PM

💰 ምርጥ ዕድሎች

ፕሮሞ ኮዱን ተጠቅመው አሁኑኑ ይወራረዱ
https://betgr8.com/et/signup?promocode=CHELSEA

📲ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
: https://t.me/betgr8ethiopia

በBetgr8 ይወራረዱ! ያሸንፉ!

📢 Bet responsibly | 21+


ዛሬ ከብራይተን ጋር በምናደርገው የኤፍ. ኤ ካፕ ጨዋታ ቫር ኣይኖርም!!

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🎯 Daily Accumulator Bets! 🎯
📅 Saturday, 8th February

🔢 Enter Booking Code: 389543
💰 Unlock your betslip now on
https://betgr8.com/et/signup?promocode=CHELSEA

🚀 Don’t miss out on today's winning picks!
Play Responsibly | 21+

#BetGR8 #AccumulatorBets #WinningOdds #BigWins


🔹ሞይሴስ ካይሴዶ እስካውን ባለው የሊጉ ሳምንት ያስመዘገበው ቁጥራዊ መረጃ !

Squawka

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🔹ሶንያ ቦምባስተር የጥር ወር የWSL ምርጥ አሰልጣኝ አሸናፊ ሆናለች ።

ሶኒያ ለተከታታይ ሶስተኛ ጊዜ ነው የ WSL የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ሽልማትን ማሸነፍ የቻለችው  👏

ሶኒያ የምር ትለያለች 😍💙

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🚨 ማርክ ግዩ ዛሬ በኤፍ ኤ ካፕ ከብራይተን ጋር የሚያደርገው ጨዋታ እግሩ ላይ ባጋጠመው ጉዳት ለጨዋታው እንደማይደርስ ማሬስካ አሳውቋል ።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


📝 የብራይተን እና የቼልሲ የዛሬ ጨዋታ ግምታዊ አሰላለፍ.

● የውጤት ግምት: 2-2

[via WhoScored]

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS‌‌


🗣️ የብራይተኑ አለቃ ፋብያን ሁዝለር ስለ ቼልሲ:

"ሁላችንም የምንሄደው ለማሸነፍ ወይም ለመሸነፍ ነው
በዚህ የውድድር አመት ሁሉንም ክለቦች ማሸነፍ እንደምንችል አሳይተናል እናም በጥሩ የአእምሮ ዝግጅት እና ሙሉ በራስ መተማመን ወደ ጨዋታው እንሄዳለን"


SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS‌‌


🔹 የጨዋታ ቀን

የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ 4ተኛ ዙር ጨዋታ !

 ⚪️ ብራይተን ከ ቼልሲ 🔵

📆 የጨዋታ ቀን  - የካቲት 1 ቅዳሜ

⏰ የጨዋታ ሰዓት - ምሽት 5 :00

🏟 አሜክስ ስታዲዮም

መልካም እድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ ! 💙

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS‌‌


🚨90min ነገ ምሽት በምናረገው የኤፍኤ ካፕ 4ኛ ዙር ጨዋታ ቼልሲ ብራይተንን #3ለ2 ያሸንፋል ብለው ተብየዋል ።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.