ELSHIO ACADEMY ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


ሰላም👋 እንኳን   ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ
በቻናላችን የሚገኙ ጠቃሚ ጠቃሚ ነገሮች
🟡entrance exam
🟡extreme book & referance book
🟡Textbook ( 9-12 )
🟡Teachers Guide (9-12)
🟡worksheet ( 9-12)
🟡Exit Exam እናም  ሌሎችም
@Elshio_Academy
በእነዚህ ቻናል ያገኛሉ
CONTACT @elshio_ACADEMY_BOT

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


🔥Best folder disk channel🔥 dan repost
👌ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 200-250 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇👇👇




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ከ30 ደቂቃ በዋላ ይጠፋል

የ100 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ?

10+10*0+10=???


🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ❓️

'https://t.me/addlist/6GhqHrWjTU03M2Vk' rel='nofollow'>
🎬   JOIN አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ

🎬   JOIN የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ

🎬   JOIN አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ

🎬     JOIN ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ

🎬      JOIN የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ

🎬    JOIN የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ

🎬    JOIN ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ

🎬     JOIN ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ

🎬     JOIN የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ

🎬    JOIN የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ

🎬  JOIN  አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ


✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅
ማኅቶት Wave ለመቀላቀል
t.me/Makda25


G-12 History - Nifas Silk 2017 1st semester model_compressed.pdf
3.4Mb
G-12 Economics - Nifas Silk 2017 1st semester model.pdf
2.1Mb
G-12 Geography - Addis Ketema 2017 1st semester model.pdf
246.8Kb
G_12_Geography_Nifas_Silk_2017_1st_semester_model_compressed.pdf
3.0Mb
የአዲስ አበባ ከተማ የንፋስ ስልክ ክ/ከተማ የ2017 ዓም 1ኛ ሴሚስተር የሶሻሎች ሞዴል ፈተና፡፡

የናቹራሎች እና common የሆኑትን ት/ቶች (English, SAT & Maths) ከዚህ ፖስት አንድ ወደላይ ተፖስተዋል፡፡

✨ Share with your  Friends
 
    🎖📖🎖


የስራ እድል ለምትፈልጉ ብቻ

✅ በየትኛውም የትምህርት ደረጃ ላይ ያላችሁ

✅ በየትኛውም አከባቢ የምትኖሩ

✅ ሌላ ስራ እየሰራችሁ ተጨማሪ ስራ ለምትፈልጉ

✅ ከትምህርታችሁ ጋር ማስኬድ የምትችሉትን ስራ ለምትፈልጉ


ፍላጎት ያላችሁ ጥቂት ሰዎች ብቻ 👉 
በዚህ  @samrantm ላይ ሙሉ መረጃችሁን አስቀምጡ ሙሉ  ጥቂት ሰዎች አድሉን እንሰጣለን!!


Skint
So‘rovnoma
  •   ሀብታም
  •   ምንም ብር የሌለው
3 ta ovoz


To make someone's day
So‘rovnoma
  •   ማስደሰት
  •   ማማት
  •   ማናደድ
  •   ማሳመን
4 ta ovoz


To be blown away
So‘rovnoma
  •   መብረር
  •   መገረም
  •   መስከር
  •   መታመም
3 ta ovoz


ፍሬን
So‘rovnoma
  •   Break
  •   Brake
3 ta ovoz


መፀለይ
So‘rovnoma
  •   Pray
  •   Prey
3 ta ovoz


Tomorrow_my friend's birthday.Isome flowers for her.

#ELSHIO_Academy

😘. is/buy

👍.will be /will buy

😱. is/will buy

✅ React to right Answer ✅


Quiz 🤔ይኑር?
So‘rovnoma
  •   👍
  •   🤐
  •   👌
4 ta ovoz


በዮኒቨርሲቲ ቆይታችሁ እነዚህ ነገሮች ብታረጉ ጥሩ ነው ❗️

💡....ዲያሪ መፃፍ .....

🎓 የካንፓስ ቆይታ በጣም የሚገርሙ moment ያሉበት ነው ።በቃ 3 or 5 የደስታ ዘመናት ... የሚገራርም ሰው ታያላችሁ ....የሚወዛገብ ፤ የሚወሳሰብ የሚፈላሰፍ ፤ ምንም ዲጭ የማይልበት  ፤ ተንከሲሲስ ፤ በጣም ጅል ፤ አራዳ ነኝ ባይ ገገማ ....ኧረ ምኑ ቅጡ ....በህይወታችን አዳዲስ ነገሮች ይከሰታሉ ። ነገር ግን እንረሳቸዋለን ቶሎ ቶሎ አዳዲስ ነገር ስለሚፈጠሩ ይረሳል ። እናንተ ደግሞ ከፈለጋችሁ መፃፍ ብታረጉት ፤ ወደፊት ፊልም የመስራት ዕቅድ ካላችሁ ሚገራርሙ ገፀባህራያት ታገኛላቹሁ....ብቻ በላይፋቹ የማታገኙት ዕድል ስለሆነ በርትታቹሁ?...አዳዲስ ነገር ሲኖር በወረቀት (ዲያሪ)  "ወይም ስልካቹም ላይ ቢሆን አስፍሩት ..! ትዝታዎቻቹ ናቸው እንዳትረሱት...ሙድ የተያዘባችሁ ሙድ የያዛችሁትን ...የሚያስቅ ፤ የሚያሳዝን፤ የሚያናድድ ብቻ ....ቸክችኩ ቢያንስ ልጆቻችሁ ትሰጧቹሃላቹ እነሱም ካምፓስ ሊገቡ ሲሉ ....በየቀኑ ሳይሆን የሆነ ነገር ሲፈጠር ፃፉት ...አሁን ምንም ላይመስላቹሁ ይችላል ግን አልፎ ስታዩት  የምርም ትደሰታላቹሁ .....

💡አዲስ ቋንቋ መማር ......❗️

📚 ዶርም የምትሰባሰቡት ከየአቅጣጫው ነው ። ብዙ የማታውቁትን የሚያቁ ይሄም አለ❓...  ያምሃል...!  የሚያስብሉ ዕውቀቶች ታገኛላችሁ ። አንዱ ደሞ ቋንቋ ነው ። በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ በርከት ያለ ተናጋሪ ያላቸው እንደ ኦሮሚኛ ፣ሲዳመኛ ፣ትግረኛ፣ ሱማሌኛ ቋንቋዎች የሚችሉ ልጆች ዶርም ካገኛችሁ በቀን 5 ቃልም ቢሆን ቀስ እያላችሁ ተማሩ .....የምር ይጠቅማቹሃል ። ቋንቋ መልመድ ጥሩ ነው ። ሁላቹም ጋር አዲስ ቋንቋ ከሌለ ደሞ ጓደኞቻችሁን የምታስታውሱበት አለ ኣ በቃ ....አዲስ የባህርማዶ አንድ ቋንቋ በጋራ ተለማመዱ ...ስፓንሽ ወይ ደሞ ፈረንች ...የተመቻችሁ በጋራ በቀን ትንሽ ነገር አጥኑ ። የ3 or 5 አመት ጓደኞቻችሁን ስትለዮዎቸው ማስታወሻ ይሆናቹሃል ። ፈታ እያላችሁ ጠዋት ላይ 5 ቃላት ምናምን ሸምድዱ የምርም ጓደኝነታችሁ ለማጠንከር ያግዛቹሃል ።

💡መክሊታችሁን ማዳበር ......!

📚 የሰው ልጅ በተፈጥሮ የተለያዩ መክሊቶች ተሰጥቶታል ። ታዲያ እናንተም የተፈጥሮ ስጦታችሁን በክበብ በመሳተፍ ማሳደግ አለባቹሁ፣ በገገሙ ትምህርት ብቻ ካንሰር ነው  የሚሆንባቹሁ ...ትወና የምትሞክሩ....ግጥም መጣጥፍ የምትሞክሩ ....ስዕል ....ሃይማኖታዊ ነገሮች የምትሞክሩ  ብቻ ግቢ ላይ ብዙ ክበቦች አሉ ...የሴቶች ...የበጎአድራጎት ...የሌለ የለም ....እና ተሳተፉ ማህበር  አለ ...ዕቁብ፣ ዕድር ሁላ አለ (ቀልዴ ነው ...) ....በቃ በዓል ግዜ ደስ ይላል ። የምትወዱት ከኖርማል ትምህርታቹ ላይ የሚደበል ...ዘፈን ከሆነ ...ስፓርት ከሆነ ...ኳስ ከሆነ .....ብቻ የምትወዱትን አንድ ነገር አዳብሯቹሁ ። ተገኙ .....በገገሙ ትምሮ ብቻ አይነፋም ...!


💡 የተለያዮ EVENT እና TOUR  እንዳትቀሩ ...

በግቢ ቆይታ ፍራንክ ባይኖራቹ ራሱ ተበዳድራቹ  ሀገር መጎብኘት አሪፍ ነው ። በቃ ceremony  ሲኖር ....ይሂዱ ባክህ አትበሉ ዳግም የሚገኝ ነገር አይደለም ጦቢያን የምር የምታውቁበት ነው ። ትምህርተ ጋር ካልተጋጨ በየ ግዜው  በአስተባሪዎች ጉዞ ይኖራል ። ስለዚህ.... አትቅሩ ...የመፅሀፍ ምረቃዎች ....አነቃቂ ንግሮች ...ትያአታራዊ ዝግጅቶች ይደረጋሉ .....አትቅሩ ....ታዋቂ ሰዎች በየግቢ እየመጡ በተለይ ወጣቶች የህይወት ልምዶቻቸውን ስለሚያጋሩ .....የምታደንቋቸው ሰዎች በየትኛው መንገድ ነው የተሳካላቸው ....የሚለው የህይወት ጉዞን ትማሩበታላቹሁ ...የፈታ ኢቨንቶችም አሉ በቃ ....ፈተና ሲያልቅ ምናምን ከች የሚሉ እና ሳትንዘላዘሉ ተሳተፉ ....እነ ሮፍናን ደግሰው መቼስ አይቀርም .....እነ እሸቱ መለሰ እየቀለዱ መቅረት ይከብዳል ....


⏰️ አዳዲስ ነገሮች ሞክሩ ...አትፍሩ

📚 አዳዲስ ነገሮች የማድረግ ዕድሉ ስለሚኖረን ምንአቧቱ በእናት ሆድ አይለመድ አትፍሩ ሞክሩ ....ታዲያ ሱስ ምናምን ሳይሆን አሪፍ የሚባሉ ነገሮች የፍቅር ህይወትም ቢሆን ትምህርትን በማይነካ መልኩ ቢደረግ አይከፋም (ታዲያ ለሴሚስተር የሚቆይ ሳይሆን የምር መሆኑኑን ካመናችሁ ..) ....በግ ተራም ቢሆን አንዳንዴ መሄዱ ለክፉ አይሰጥም (አመራችሁ ዴ ቀልዴ ነው..)  .....ሀገራቹ ሄዳቹሁ ለማውራትም ኮ መሞከሩ አይከፋም ።ግን ብዙ አትንዘላዘሉ ...ቸክሉ ...በቃ የሚያስደስታችሁን አዲስ ነገር ሞክሩ .....ብዙዎች ካንፓስ ሃይማኖተኛ ያረጋቸዋል አንዳንዶች ደሞ ...."ፈላስፈ አንዳነዶች ....ዘልዛላም ይሆናል ....አንዳንዴ ሳታስቡት ሃርድ ውስጥ ትገቡ ይሆናል ....ታዲያ ያን ግዜ አትጨናነቁ ...Normal ነው ። በተረፈ መልካም ካንፓስ!

💬በመጨረሻም ካንፓስ ላይ ቆይታቹሁ ልትደሰቱበት የሚችሉበትን የማትፀፀቱበትን ነገር ብቻ ከውኑ ። በቃ ያማረ የግቢ ቆይታ እንዲሆንላቹ ምኞቴ ነው ። ጥሩ ጥሩ ነገሮች ሊያውም የማይደገሙ ሲያጋጥማቹሁ አትለፉ እርግጥ ዋናው ጉዳያቹሁ ትምህርት ቢሆንም ...መደሰቱ መሳተፉ አይከፋም ። አይዞን በቆንጆ ሁኔታ ይታለፋል ።


Most common 20 Branches of Biology

1. Botany: The study of plants.

2.Zoology: The study of animals.

3. Microbiology: The study of microorganisms such as bacteria, viruses, and fungi.

4.Ecology: The study of the interactions between organisms and their environment.

5.Genetics- The study of genes, heredity, and genetic variation.

6.Anatomy- The study of the structure of organisms.

7.Physiology-The study of the functions of living organisms and their parts.

8. Biochemistry- The study of chemical processes within and relating to living organisms.

9.Evolution : The study of the origin and descent of species over time.

10. Cell Biology- The study of cells, their structure, function, and behavior.

11.Biotechnology The use of biological processes, organisms, or systems to manufacture products or improve life.

12. Neurobiology: The study of the nervous system, including the brain, spinal cord, and nerves.

13. Marine Biology: The study of organisms that live in the ocean and other saltwater environments.

14. Immunology: The study of the immune system and its response to pathogens.

15. Bioinformatics: The application of computer science and statistics to the field of molecular biology.

16. Paleontology: The study of fossils and ancient life forms.

17. Behavioral Biology: The study of the behavior of animals, including humans, in their natural environment.

18. Biophysics: The application of physics principles to biological systems.

19. Conservation Biology: The study of the preservation and management of biodiversity.

20. Developmental Biology: The study of the processes by which organisms grow and develop from a single cell into a complex organism.


#Vocabulary

1️⃣ RENDEZVOUS
🔹 Meeting, date
🔸 ቀጠሮ መያዝ
❗for example:
📌 I have rendezvous with my friends over lunch
📌The rendezvous was cancelled because of the bad weather.

2️⃣ PARAGON
🔹model of excellence, example
🔸 ፍፁም ጥሩ የሆነ ሰው፤አርአያ
❗for example:
📌 My mother is a paragon for me.
📌 OurEnglish teacher is a good paragon for the students.



3️⃣EXTOL
🔹 To praise highly
🔸 በማሞገስ ተናገረ

❕For example
📌.The teacher was extolling her work to the skies.


4️⃣ ELATED
🔹 over joyed,very happy or proud
🔸 በጣም መደሰት

❕For example
📌 I was elated that my second heart bypass had been successful.
📌 marry was so elated in her weeding day

5️⃣ABHOR
🔹regard with dusgust and hatred
🔸ተፀየፈ፣ ጠላ

❕For example
📌 Cassandra abhors going outside in the spring because she has terrible allergies.

✨ Share with your  Friends
 


#Vocabulary
1️⃣ ECLECTIC
🔹deriving the best ideas and styles from a diverse range of sources.
🔸 የተለያዩ እምነቶችን ወይም ዘዴዎችን መምረጥ
❗for example:
📌 My university is
offering an eclectic mix of courses.


2️⃣ LOQUACIOUS
🔹a person with full of trivial conversations, talkative and wordy.
🔸ለፍላፊ፤ ወሬኛ
❗for example:
📌Even if no one else said a word, loquacious Uncle tom could make a party seem lively all by himself.
📌 The loquacious stranger had soon captivated everyone with his stories.




3️⃣HUMDRUM
🔹Routine,lack of variety,dull
🔸 የማይረባ፤ አሰልቺ፤ ሁሌም ተመሳሳይ

❕For example
📌Any job can seem humdrum after a while, and it can be hard to find a way out of your daily routine.
📌But many people's lives do follow humdrum, because we employ many people doing work that machines should be doing.


4️⃣ STUPENDOUS
🔹 amazing, awesome
🔸አስደናቂ፤ገራሚ

❕For example
📌 my maths results are stupendous


5️⃣ ATROCIOUS
🔹Bad, horrible, terrible
🔸አሰቃቂ፤ መጥፎ

❕For example
📌 prisoners are treated in atrocious manner in jail.
📌recent rape reports in US are atrocious.

✨ Share with your  Friends
 


*በዚህ አለም ላይ ምንም ነገር ብትሰራ ሰውን ሁሉ ማስደሰት አይቻልም*
አንድ አባት አህያውን እየነዳ ከልጁ ጋር መንገድ ጀመረ።እልፍ እንዳለ ሰዋች ተመለከቱትና"ምን አይነት ሞኞች ናቸው እንዴት አህያ እያለ በእግራቸው ይሄዳሉ"
በማለት ተቿቸው።አባትም ትችቱን ሲሰማ ሐሳቡን ቀየረ።ሁለቱም አህያዋ ላይ ወጡ
ና መንገዳቸውን ቀጠሉ።ጥቂት እንደሔዱ ሌሎች ሰዋች አዮዋቸውና"እንዴት ያሉ ጨካኞች ናቸው እንዴት አህያ ለሁለት ይጋልባሉ"ብለው ራሳቸውን ነቅንቀውባቸ
ው ጥለዋቸው ሔዱ።
አባትየው ከአህያው ላይ ወረደ።እርሱ ከኋላ አህያዋን እየነዳ ልጁን በአህያዋ ጭኖ ጉዞውን ተያያዘው።የተወሰነ መንገድ ከተጓዘ በኋላም ሌሎች መንገደኞችን አገኘ እነዚያም መንገደኞች አባትና ልጁን አዮና "አይ ስምንተኛው ሺ አያሳየን የለ ልጁ በአህያ ተቀምጦ ሽማግሌ አባቱን በእግሩ ያስኬደዋል።አበስኩ ገበርኩ"ሲሉ ሰማ።
ወዲያው ልጁን ከአህያዋ አውርዶ እርሱ ተጫነና ጉዞው ተጀመረ።መንገዳቸውን እንዳጋመሱም ከገበያ የመጡ ሰዎችን አገኟቸው።እነዚያም መንገደኞች ጉዟቸውን ገትተው"እንዴት ምኑንም የማያውቅ ልጁን በእግሩ እያስደገደገ እርሱ በአህያ ይሄዳል ወይ ጭካኔ"ብለው ደረታቸውን ደቅተው ሄዱ።
በዚህ ጊዜ አባትየው ከአህያው ወረደና ለልጁ እንዲህ አለው።"አየህ ልጄ በዚህ አለም ምንም ነገር ብትሰራ ሰውን ሁሉ ማስደሰት አይቻልም።"ሰዋች እንዲህ ይሉኛል"እያልክ የምትፈራ ከሆነ ምንም ነገር ማድረግ አትችልም።ሰዎች ምንም ብታደርግ የሚሉት አያጡምና።አንተ ሰውን ሳይሆን ስህተትን ፍራ።ትችትን ሳይሆን ኃጢአትን ፍራ።ሰዎች ስላሉት ብቻ የምትቀበል ከሆነ ሐሳብህን መቶ ጊዜ ትቀያይራለህ።መቀበል ያለብህ የሚሉት ነገር ትክክል ከሆነ ብቻ ነው።አለው ከዚያም አባትና ልጅ እየተጨዋወቱ መንገዳቸውን ቀጠሉ።

Share With Your Friends


በአማራ ክልል ያለው የመምህራን ደመወዝ አለመከፈል መምህራንን የጉልበት ሥራ እንዲሰሩ ማስገደዱ ተገለጸ

በአማራ ክልል ከመስከረም እስከ ታሕሳስ ወር ደመወዝ ያልተከፈላቸው መምህራን፤ ከኑሮ ውድነቱ ጋር ተዳምሮ የጉልበት ሥራ ለመስራት ተገደዋል ሲል የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ለአሐዱ አስታውቋል፡፡

በክልሉ ያሉ መምህራን ለተማሪዎቻቸው ሲሉ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ተቋቁመው እየሰሩ ነበር ያለው ማህበሩ፤ "አሁን ላይ ግን ያለው ሁኔታ ካቅማቸው በላይ እየሆነ ነው" ብሏል፡፡

"ለወራት ደመወዝ ያልተከፈሉ መምህራን ወደ ቤተሰቦቻቸው መመለስ ባለመቻላቸው የጉልበት ሥራ የሚሰሩ አሉ" ያሉት፤ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ምክትል ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አበበ ናቸው፡፡

"በዚህም ቀጣዩ የመምህራኑ እጣ ፋንታ ምን እንደሆነ አይታወቅም" ያሉት የማህበሩ ምክትል ፕሬዝደንት የትምህርት ሥራውንም ወደ ኋላ ጎትቶታል ብለዋል፡፡

በተጨማሪም ትምህርት ባልተጀመረባቸው አካባቢዎች ያሉ ተማሪዎች ትምህርት ወደሚሰጥባቸው ቦታዎች ሄደው ለመማር ሲሞክሩ በተፈጠረ የቦታ ጥበት፤ በአንድ ክፍል ውስጥ 90 የሚሆኑ ተማሪዎች እንዲቀመጡ አስገድዷል ነው የተባለው፡፡

በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ያሉ መምህራንን የተመለከቱ ችግሮች በሁሉም አካባቢ አይነት እና መጠናቸውን እየቀያየሩ መቀጠላቸውም ነው የተገለጸው፡፡

(አሐዱ ሬዲዮ)


ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለከተራ እና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.