Postlar filtri


የቻናላችን ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ 🥰


🎮 Major Season 2.0 ተጀምሮዋል 😂


Zoo 🕯🔼🔽


PAWS on bybit 👀🔥


Not official


PAWS 100bn $PAWS solana ብሎክቼን ላይ mint አድርጓል
1.5 bn ደግሞ ወደ bybit ተልኳል for listing


#Zoo ላይ እንደኔ Invest ሳታረጉ የሰራችሁ እስቲ 🍸

ብዙዎች ያወጡትን ዋናውን እራሱ አልመለሰም
😂

የXempire ከጥቂት ቀን በኃላ Marketu Pump ሲያረግ ያኔ እንደ ጥሩ ማሳመኛ ተጠቅመው ሰሩልን
😒

ትልቅ ስም ትንሽ ስራ ብቻ በአጠቃላይ ሙሉ Community ነው ያጭበረበሩት Top 10 Rank ላይም ያሉትን ጨምሮ
😠🔪

ቃላት የለኝም እኔ ምገልፅበት ይህንን ዘረፋ
🙁 ቀጣይ ደግሞ Paws እንዳይሆን በሱ ጥሩ ነገር እንደምናገኝ ብዬ አምናለሁ 😐😊


👀 Which Exchanges Paws Listed ?

Bing x 😁
Bitget
Binace
Bybit


1Zoo - 0.0000298$ 🤭


#Zoo Count Down

9:00 ላይ በሁሉም Exchange List ይሆናል መልካም ዕድል ✊


🔹Caps Daily Check in እንዳይረሳ ✔️


#GM 😍


💠New task answer 300k DAO

✅ legalization

ላልጀመራችሁ Start Here ➡️ TON×DAO AIRDROP


🚩 HRUM Daily Quote 🚩

➡️ Frank Sinatra


ጠቅለል ያለ መረጃ ስለ ZOO

🦬 OffChain የላከቹ ወደ 3ቱም exchange መግባት ጀምሯል
🐆 Bitget ቀድመው deposit ያደረጉ gift ተሰጥቷቸዋል
🦓 ZOO ነገ 9 ሰዓት ሊስት ይደረጋል
🐋 በተመሳሳይ ነገ 9 ሰዓት Off chain withdrawal ይጀመራል
🐬On chain withdrawal ለማድረግ ከfee ጋር እና ወደ ሌላ Exchange send ለማድረግ ቢያንስ 0.12 ton ያስፈልጋል
🐘Kucoin የገባው funding ውስጥ ሲሆን ወደትሬዲንግ አስተላልፉ
🦒 ዛሬ 2 Exchange ተጨምሯል ነገር ግን ለመገበያየት እንጂ ለ Withdrawal አይጠቅሙም
🦏 Withdrawal 3 ቀን በኋላ ማለትም February 28 ሙሉ በሙሉ ይዘጋል


PAWS connect through telegram app የሚለው ምርጫ ብዙ ሰዎች ጋር እየሰራ አይደለም። ለማንኛው phantom wallet and ton wallet የሚለውን ምርጫ መጠቀም ይቻላል።

ለግዜው multi የሰራቹ seedphrase እና የትኛውን ከየትኛው እንዳገናኛቹ እንዳትረሱ


Varify ሰናደርግበት ነበረው ቦት ban ተደርጓል


ስለ Paws Listing በዚህ ሳምንት የመጀመርያ ዜና እንደሚኖር የPaws Admin አሳውቋል ! 🔥🔥


Zoo 🤝 Bing ✅

አሁን መላክ ትችላላችሁ


🐹Hamster combo & cipher:

M — —
E  •
R  • — •
G  — — •
E  •

Hamster እየሰራችሁ 🤧😂


Zoo ነገ ከቀኑ 9:00 ላይ list ይደረጋል

Off chain Withdraw Closed

On chain Withdraw Start after Listing

ግን እናንተ መቼ ይሁን ሞቅ ደመቅ ምታደርጉት
☺️


Zoo ወደ Bitget የላካችሁ እየገባ ነው ብለዋል

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.