𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮𝗻 𝗘𝗱𝘂𝗰𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 24


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


ትምህርት ነክ መረጃዎች📑 የሚያገኙበት ቻነል!
For promotion 📰(#ADS)
☎️ለማስታወቂያ🔍 @milki_g

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ዛሬ በተጀመረው የ2017 ዓ.ም. የመጀመሪያው ዙር የመውጫ ፈተና ተንቀሳቃሽ ስልኮችን በተለያየ መንገድ ይዘው ለመግባት የሞከሩ በርካታ ተፈታኞች ወድያው ከፈተና ውጭ መደረጋቸውን ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።


ተፈታኞች ከመሰል አስነዋሪ ድርጊቶች ራሳችሁን ጠብቁ ‼️


⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


In Africa Together dan repost
🚀 IAT Student Event Alert! 🚀
🎤 Hosted by In Africa Together (IAT)

✅ Licensed in 🇺🇸 Michigan, USA & 🇪🇹 Addis Ababa, Ethiopia 

Exclusive Offer for High School Students!✨ 
🎉 Enjoy a 10% discount just bring your High School ID!

📅 Date: Sunday, February 9
📍 Venue: Kaleb Hotel (Next to Harmony Hotel) 
Time: 2:00 AM – 8:00 AM (Local Time) 
 
🎓 No Pre-Payment Required
📜 No English Proficiency Exam
✅ 100% Admission Guarantee


🇺🇸 USA – 66% Scholarship + 34% Covered by Student Loan
🇨🇳 China – Full Scholarship + Pocket Money Allowance

🎯 Apply for: 
- Bachelor’s Degree 
- Master’s Program 
- PhD Programs 

📦 Our Packages Improve Your Visa Chances!

🔗 Secure Your Spot – Register Now!👇🏾 
https://forms.gle/aWzxNFkQJS8ozaLU7


Accounting Exit Exam Full Day Schedule.xlsx
301.5Kb
Management Exit Exam Full Day Schedule.xlsx
308.8Kb
Accounting Exit Exam Full Day Schedule; AAU
Monday February 03, 2025 (ጥር 26/2017 ዓ.ም)


በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ላይ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ለመውሰድ 176 ሺህ ተማሪዎች ተመዝግበዋል።

ፈተናውን በድጋሚ የሚወስዱትን ጨምሮ በጠቅላላው 176 ሺህ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል።

ፈተናው በኢትዮጵያ በሚገኙ በሁሉም የኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ ተጠሪነቱ ለትምህርት ሚኒስቴር ያልሆነው የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ውስጥም እንደሚሰጥ በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዬች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ለአሐዱ ራዲዮ ተናግረዋል።

የግል ኮሌጅ ተማሪዎችም በመረጡትና በአቅራቢያቸው በሚገኝ የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ፈተናቸውን ይወስዳሉ ብለዋል።

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


ማስታወቅያ

በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በማጠናከርያ( remedial) በግላችሁ(self-sponsor) ትምህርት ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ

በ2016 ዓ/ም የ12 ተኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ወስዳችሁ 186 ከ600 እና 217 ከ700 ያመጣችሁ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በግላችሁ የማጠናከርያ ት/ት( remedial )ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ከ 26/05/2017 ዓ/ም 30/05/2017 ዓ/ም በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እንጠይቃለን ::

በተሰጡት የመመዝገብያ ቀናት በአካል ተገኝታችሁ በአክሱም ዋና ግቢ ህንፃ ቁጥር 22 ቢሮ ቁጥር 202 በሽረ ግቢ ረጅስትራር ፅ/ቤት መመዝገብ ትችላላችሁ ።

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


Old telegram ግሩፖች ያላችሁ

✍️የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም

✍️በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን

ዋጋ
🟥  🔂አሁን ያለው የ group ዋጋ

✍️2018- 500ብር
✍️2019- 450ብር
✍️2020- 400ብር
✍️2021- 350ብር
✍️2022- 300ብር
✍️2023 - 100 ብር

✔️ክፍያ : 🏦 🏦 🏦 🏦 🏦 🏦 🏦

ለመሸጥ ምትፈልጉ  inbox
👉 @dag_arshavin

⚠️ ማሳሰቢያ ❗️

የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን  ዋጋው እኩል ነው ❗️እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ

two step verification ኦን መሆኑን check አርጉ   


➡️በተጨማሪም
📱ቴሌግራም premium እና
💎ቴሌግራም star  ከፈለጉ ያናግሩን @dag_arshavin
                                                   
FOR MORE  @ArshavinStore


#ExitExamSchedule #AAU

ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከሰኞ ጥር 26/2017 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ለመፈተን የተመዘገባችሁ የፈተናው የመጀመሪያ ሁለት ቀናት መርሐግብር (ጥር 26 እና 27/2017 ዓ.ም)
⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


In Africa Together dan repost
🚀 IAT Student Event Alert! 🚀
🎤 Hosted by In Africa Together (IAT)

✅ Licensed in 🇺🇸 Michigan, USA & 🇪🇹 Addis Ababa, Ethiopia 

Exclusive Offer for High School Students!✨ 
🎉 Enjoy a 10% discount just bring your High School ID!

📅 Date: Sunday, February 9
📍 Venue: Kaleb Hotel (Next to Harmony Hotel) 
Time: 2:00 AM – 8:00 AM (Local Time) 
 
🎓 No Pre-Payment Required
📜 No English Proficiency Exam
✅ 100% Admission Guarantee


🇺🇸 USA – 66% Scholarship + 34% Covered by Student Loan
🇨🇳 China – Full Scholarship + Pocket Money Allowance

🎯 Apply for: 
- Bachelor’s Degree 
- Master’s Program 
- PhD Programs 

📦 Our Packages Improve Your Visa Chances!

🔗 Secure Your Spot – Register Now!👇🏾 
https://forms.gle/aWzxNFkQJS8ozaLU7


5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ ነጻ ስልጠናን ይከታተሉ!

በሀገር አቀፍ ደረጃ 460 ሺህ ሰዎች የኢትዮጵያን ኮደርስ ስልጠና እየወሰዱ ሲሆን፤ 130 ሺህ ሰዎች ስልጠናውን በማጠናቀቅ ሰርትፍኬት መውሰዳቸውን የኢኖቬሽና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

የስልጠና ኮርሶች፦

► ዳታ ሳይንስ
► ፕሮግራሚንግ ፋንዳሜንታል
► አንድሮይድ ፕሮግራሚንግ

ስልጠናው የሚሰጠው ዓለም አቀፍ የዲጂታል ክህሎቶችን በኦንላይን በማስተማር ከሚታወቀው ዩዳሲቲ ተቋም ጋር በመተባበር ነው፡፡

ስልጠናውን በስምንት ሳምንት ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይሰጣቸዋል።

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


In Africa Together dan repost
🚀 መልካም ዜና ከ ኢንአፋሪካ ቱጌዘር🚀

✅ በ🇺🇸 አሜሪካን ሚቺጋን እና 🇪🇹 አዲስ አበባ እውቅና ያለው

✨ ለሀይስኩል ተማሪዎች 10% ቅናሽ ✨
🎉 ወደውጭ ሀገር ሄዳችሁ መማር የምትፈልጉ በሙሉ የዚህ እድል ተሳታፊ መሆን ትችላላችሁ

📅 ቀን: እሁድ፣ ፌብሩወሪ 9 (የካቲት 2)
📍 ቦታ: ካሌብ ሆቴል (ሐርሞኒ ሆቴል ጎን)
⏰ ሰዓት: 2:00 – 8:00

🎓 ያለምንም ቀድመ ክፋያ
📜ያለ ምንም እንግሊዝኛ ብቃት ፈተና
✅ 100% የተረጋገጠ ቅበላ

🇺🇸 አሜሪካ – 66% ስኮላር ሺፕ + 34% በተማሪ ብድር
🇨🇳 ቻይና – ሙሉ ስኮላር ሺፕ + ከኪስ ገንዘብ ጋር


- በመጀመሪያ ዲግሪ
- በማስተርስ
- ፒኤችዲ ፕሮግራም

📦 ቪዛ የማግኘት እድሎን ይጨምሩ📢

🔗 ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇🏾
https://
forms.gle/aWzxNFkQJS8ozaLU7


በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ2017 አጋማሽ የመውጫ ፈተና ፕሮግራም


⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24




In Africa Together dan repost
🚀 IAT Student Event Alert! 🚀
🎤 Hosted by In Africa Together (IAT)

✅ Licensed in 🇺🇸 Michigan, USA & 🇪🇹 Addis Ababa, Ethiopia 

Exclusive Offer for High School Students!✨ 
🎉 Enjoy a 10% discount just bring your High School ID!

📅 Date: Sunday, February 9
📍 Venue: Kaleb Hotel (Next to Harmony Hotel) 
Time: 2:00 AM – 8:00 AM (Local Time) 
 
🎓 No Pre-Payment Required
📜 No English Proficiency Exam
✅ 100% Admission Guarantee


🇺🇸 USA – 66% Scholarship + 34% Covered by Student Loan
🇨🇳 China – Full Scholarship + Pocket Money Allowance

🎯 Apply for: 
- Bachelor’s Degree 
- Master’s Program 
- PhD Programs 

📦 Our Packages Improve Your Visa Chances!

🔗 Secure Your Spot – Register Now!👇🏾 
https://forms.gle/aWzxNFkQJS8ozaLU7


🎓 Your Pathway to Global Education & Scholarships Starts Here!

Ready to take the next big step toward earning an international bachelor’s degree and unlocking exclusive scholarships? This is your moment!

🔹 Insider Guidance: Learn how to access top global universities and win life-changing scholarships!
🔹 Hands-on Application Support: Get 1-on-1 help to complete your application, bring a friend!
🔹 Live Q&A with Experts: Get real answers to all your questions, straight from the source!

📅 Date: Friday, January 31 & Saturday, February 1, 2025
(ጥር 23 ና 24, 2017)
⏰ Time: 9:00 AM - 5:00 PM (ከ3፡00 - 11፡00 ሰአት)
📍 Location: Capstone ALX Tech Hub, Mexico/Lideta

🎯 Limited Spots Available, Secure Yours Now!
👉 https://bit.ly/PathwayInfoSessionV8

Your journey to a world-class education starts right here, right now. Don’t miss out!


#DebreBerhanUniversity

በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የካቲት 6 እና 7/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

https://tinyurl.com/dbu-rcp-2017 ሊንክ ላይ በመግባትና የአድሚሽን ቁጥራችሁን በማስገባት የተመደባችሁበትን ግቢ ማወቅ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➭ የ8ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➭ የ12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➭ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➭ አራት ፓስፖርት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➭ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


ከአክሱሙ የሴት ሙስሊም ተማሪዎች የሂጃብ ክልከላ ጋር በተያየዘ ለቀረበባቸው ክስ መልስ ለመስጠት ፍቃደኛ ያልሆኑ አካላት ታስረው እንዲቀርቡ ታዘዘ

የአክሱም ወረዳ ፍርድ ቤት ታህሳስ 19 በፃፈው ደብዳቤ መሰረት የአክሱም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የአብረሃ ወ አፅበሃ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የወርዒ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትና የክንደያ አንደኛ ደረጃ ትምሀርት ቤት ርእሳነ መምህራን ለየካቲት 7 ቀን 2017 ዓ/ም ታስረው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ለአክሱም ከተማ ፖሊስ ትእዛዝ ሰጥቷል።

ከዚህ ቀደም የአክሱም ወረዳ ፍርድ ቤት ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃብ እንዳይለብሱ የሚከለክለውን መመሪያ፤ ለክርክሩ መነሻ የሆነው ጭብጥ ካልታገደ በአንዱ ወገን ላይ የማይቀለበስ ጉዳትና የመብት ጥሰት የሚያደርስ ከሆነ ፍርድ ቤት ጉዳዩን በጊዚያዊነት የእግድ ትእዛዝ መስጠት እንደሚችል በሚያዘው መሰረት የተሰጠው አስተዳደራዊ እርምጃ ካልታገደ በስተቀር በተማሪዎቹ ላይ የማይቀለበስ የመብት ጥሰት ሊያጋጥም ስለሚችል የክስ መዝገቡ እልባት እስኪያገኝ ወይንም ተለዋጭ ትእዛዝ እስኪሰጥ ድረስ ታግዶ እንዲቆይ የአክሱም ወረዳ ፍርድ ቤት ማዘዙ አይዘነጋም።

ከትምህርት የታገዱ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ አዞ የነበረው ፍርድ ቤቱ፣ በሂጃብ ምክንያት ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታ ያገዱ ትምህርት ቤቶችም ጥር 16 ፍርድ ቤት ቀርበው ቃላቸውን እንዲሠጡ ትእዛዝ አስተላልፎ እንደነበር አይዘነጋም፡፡

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


📜የመውጫ ፈተና ከጥር 26 እስከ ጥር 30 ይሰጣል።

የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

የመውጫ ፈተናው ለአዲስ እና በድጋሜ ለመፈተን ላመለከቱ በሙሉ እንደሚሰጥ ሚኒስቴሩ ገልጿል።

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


🚨 በ10 ሳምንት ውስጥ 12ኛን ክፍል መጨረስ🚨

⚡️ Z Secret Exam Based Tutorial

🌟 ይሄ ዕድል እንዳያመልጣችሁ 🌟

💰 በ1000ብር Exam based tutorial ስንመዘግብ የነበረው ትላንት ከምሽቱ 6 ስዓት ለይ ተጠናቋል ከዚህ በኃላ መመዝገብ የሚፈልግ ተማሪ ከ ሰኞ እስከ ዕሮብ  1100 ብር በመክፈል  መመዝገብ የምትችሉ  መሆኑን አውቃቹ ያለተመዘገባቹ ተማሪዎች ትምህርት ሳየመልጣቹ  ተሎ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ:- ከዕሮብ በኃላ ብሩ እየጨመረ  ይሄዳል 🙏

🔔ይሄ ዕድል  ድጋሚ እንዳያመልጣችሁ 📢

📚 ትምህርት ሰኞ ይጀመራል

🔢 ትክክለኛው የባንክ ቁጥራችን:
👉 CBE: 1000 4217 88891
👉 Dashen: 5420182982011
👉 Account Name: Cherinet Yihune Kasa

📸 ከከፈላችሁ በኋላ ደረሰኙን ፎቶ አንስታችሁ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ላይ መላክ አትርሱ

📞 ስልክ ቁጥር: 0912764421 / 0912928114

📌 Join & Share

✍️ YouTube Channel: https://youtu.be/zzU5kDlPMfA

✍️ Telegram: https://t.me/zsecrettrainingcenter


#Exit_Exam

የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር በድጋሜ አሳውቋል፡፡

የመውጫ ፈተናው ለአዲስ እና በድጋሜ ለመፈተን ላመለከቱ በሙሉ እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡

⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_news

https://t.me/Ethio_Education_24


🚨 የመጨረሻ ምዝገባ ቀን ዛሬ ብቻ ነው 🚨

⚡️ Z Secret Exam Based Tutorial

🌟 ይሄ ዕድል እንዳያመልጣችሁ 🌟

💰 በ1000ብር ብቻ በመክፈል መመዝገብ ይችላሉ።

📚 ትምህርት ሰኞ ይጀመራል

🔢 ትክክለኛው የባንክ ቁጥራችን:
👉 CBE: 1000 4217 88891
👉 Dashen: 5420182982011
👉 Account Name: Cherinet Yihune Kasa

📸 ከከፈላችሁ በኋላ ደረሰኙን ፎቶ አንስታችሁ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ላይ መላክ አትርሱ

📞 ስልክ ቁጥር: 0912764421 / 0912928114

📌 Join & Share

✍️ YouTube Channel: https://youtu.be/zzU5kDlPMfA

✍️ Telegram: https://t.me/zsecrettrainingcenter

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.