ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


የግዙፉ ውድድር የቻምፒየንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ ፣ ኮንፍረስ ሊግ እና የሴቶች አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ

⏩ በዚህ ቻናል
➜ የአውሮፓ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት
➜ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➜ ስፖርታዊ ታሪኮች
➜ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግር ያገኛሉ
OWNER : @Bt_Ben

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


💥ገደቦቹን ይለፉ እና ፈጣን ገንዘብ ያግኙ 💥
ወደጨዋታው ይግቡ እና ኮዱን👉🏻 AVI25 ብለው 1️⃣0️⃣ ነፃ በረራዎችን ያግኙ ✈️እና ተቆጥሮ ማያልቅ ብር ያሸንፉ!💰

𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!
መለያዎን አሁኑኑ ይክፈቱ👇🏻 Sportbetting-force
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=8
የFORCEBET ልምድዎን ያሳድጉ እና የፌስቡክ ገፃችንን ይቀላቀሉ👇🏻
https://www.facebook.com/Forcebet.et
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/forcebet_et


Then ➡️ now

SHARE" @Ethio_Sport_UEFA


🎉 አሁኑኑ በVIVAGAME ላይ ይመዝገቡ! ወዲያውኑ ነጻ እስፒን ያገኛሉ።
🌟 ነፃ ዕለታዊ እድሎች ለሁሉም የVIVAGAME ተጠቃሚዎች! 🌟
🎁 ዕለታዊ VPS (ቪቫ ፖይንት ) ጃክፖት ፑል እስከ 50,000,000.00 ብር።
🎁 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 100% ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
🎁 እስከ 100,000 ብር ድረስ በቦነስ መልክ ያግኙ!
🎁 በየቀኑ እስከ 100% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!
🎁አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
✨ በትንሽ ውርርድ ብዙ ያሸንፉ !!
✨ ልዩ እድለኛ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎት።
�አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
💵 ቴሌ ብር፣ CBE Birr፣ ArifPay፣ SantimPay፣ Chapa
📜 የፍቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016
📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፡
www.vivagame.et/#cid=brtg19
🎉 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: https://t.me/+1xNimVu183s0NTU1


ማርሴሎ በአጠቃላይ ለክለቡ እና ለሀገሩ:

🏟️ 721 ጨዋታዎች
⚽  58  ጎል
🅰 117 አሲስት
🏆 31 ዋንጫዎች

Greatest of all fullback's 👑❤️

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


🚨BREAKING:

ማርሴሎ ራሱን ከእግር ኳስ ማግለሉን አሳዉቋል።

ማርሴሎ በእግር ኳስ ህይወቱ 31 ዋንጫዎችን ማሳካት ችሏል!🤯🔥

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ቼልሲ ጋርናቾን ለማስፈረም ጥያቄ አዘጋጅቶ ነበር ግን በዝውውሩ ላይ ብዙ ርቀት መሄድ አልቻለም ፤ ቼልሲዎች ትክክለኛውን ዋጋ ቢያቀርቡ ተጫዋቹን እንደሚያገኙ ያውቃሉ ፤ እናም ጋርናቾን ከአሁኑ ዝውውር ይልቅ በክረምቱ ቢያስፈርሙት መልካም እንደሆነ ያስባሉ ። [ Sjohnson sport ]

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ
❄ ሳምንታዊ የsnow ball ውድድር⚽🏆
💰 ጥያቄዎቹን ይመልሱ እና 11,111 BIRR አሸንፉ!
🏆 ሳምንታዊ ሽልማቱ በትክክል መልስ የሰጡ ተሳታፊዎች እኩል ይካፈላሉ!
እውነተኛ የእግር ኳስ ደጋፊ ኖት? ⚽🔥
ስለዚህ የእኛን የsnow ball ጨዋታ ለመቀላቀል እና ትልቅ ለማሸነፍ ጊዜው አሁን ነው!
🎯 ለምን ይሳተፋሉ?
✅ አዝናኝ ነው!
✅ ነፃ ነው! ምንም ወጪ የለዉም!
📝እንዴት መቀላቀል ይቻላል?
✅ የፌስቡክ ገፃችንን ይከታተሉ።
✅ የምንጠይቃቸዉን ጥያቄዎችን በቴሌግራም ኮሜንት ላይ ብቻ ያስቀምጡ! https://t.me/betwinwinset  ይመልሱ።
✅ ትክክለኛው መልስ እስከሚነገር ይጠብቁ።

🎁 እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?
✅ ጥያቄዎቹን በትክክል ይመልሱ።
✅ የዊን ዊን ተጠቃሚ መታወቂያዎን ከእርስዎ ግምት ጋር ያስቀምጡ።
✅ በአንድ ተጫዋች አንድ ግምት ብቻ እና ከጨዋታው በፊት አስተያየት መስጠትዎን ያረጋግጡ!
✅ ጨዋታው ከተጀመረ በኋላ የሚደረጉ ግምቶች አይቆጠሩም።
✅ ኤዲቲንግ/በርካታ አስተያየት ተጫዋቹን ውድቅ ያደርገዋል።
✅ ነፃ ዉርርድ ህግ እና ደንቦች ተፈጻሚ ይሆናሉ።
✅ ነፃ ዉርርድ ከመጨረሻው ፊሽካ በኋላ በ48 ሰአታት ውስጥ ገቢ ይደረጋል።
የዚህ ሳምንት ትልቁ ጨዋታ፡-
🔥 ሪያል ማድሪድ 🆚 አትሌቲኮ ማድሪድ
🗓 ቅዳሜ፣ የካቲት 1 | 22:00

በዚህ ሳምንት 3 ጥያቄዎችን መመለስ አለብዎ፡-
1️⃣ በጨዋታው የመጀመሪያውን ቢጫ ካርድ የሚያገኘው የትኛው ተጫዋች ነው?
2️⃣ በሁለተኛው አጋማሽ ምን ያህል ጎሎች ይቆጠራሉ?
3. በጨዋታው ውስጥ ምን ያህል ማዕዘኖች ይኖራሉ? 2-4/5-7/7-10 ወይም ከ10 በላይ


❄ ማንም በትክክል ካልመለሰ ሽልማቱ ወደሚቀጥለው ሳምንት ይሄዳሉ! 🚀

https://sshortly.net/18ba98c
ይወራረዱ ! ያሸንፉ


ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ከልጁ ጋር በአንድ ቡድን ውስጥ ስለመጫወት ፦

" አብሬ መጫወት እፈልጋለሁ ግን ደሞ ጊዜ ያስፈልጋል ፤ ከእኔ ይልቅ በልጄ ውሳኔ ላይ ይመሰረታል ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


#OFFICIAL ፦

ፉልሃም ብራዚላዊውን ዊሊያምን በነፃ ዝውውር ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


የሜሲ እና ሮናልዶ ልጆች በርካታ ግብ አግብተዋል !

የክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ሊዮኔል ሜሲ ልጆች ክርስቲያኖ ጁኒየር እና ቲያጎ ሜሲ በአንድ ጨዋታ በርካታ ግቦችን ማስቆጠር ችለዋል።

ለአል ነስር ከ 15ዓመት በታች ቡድን የሚጫወተው ክርስቲያኖ ጁኒየር ቡድኑ ትላንት አል ኢትሀድን 10ለ9 ሲያሸንፍ 10 ጎሎችን በማስቆጠር አዲስ ታሪክ ፅፏል።

ክርስቲያኖ ጁኒየር ከቀናት በፊት አል ነስር አል ሂላልን 7ለ0 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ ሁሉንም 7 የማሸነፊያ ግቦችን ማስቆጠር ችሎ ነበር።

ለኢንተር ሚያሚ ከ 13ዓመት በታች ቡድን የሚጫወተው የሊዮኔል ሜሲ ልጅ የሆነው ቲያጎ ሜሲ በበኩሉ ትላንት ሌሊት በአንድ ጨዋታ 11 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።

የኢንተር ሚያሚ ከ13ዓመት በታች ቡድን ትላንት ሌሊት ከአታላንታ አቻው ጋር ያደረገውን ጨዋታ 12ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ቲያጎ ሜሲ ባለፉት አምስት ጨዋታዎች 24 ጎሎችን ሲያስቆጥር ክርስቲያኖ ጁኒየር ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች 17 ጎሎችን አግብቷል።

NEXT GOATS 🐐❤🔥

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


⏳📆

ከ67 አመት በፊት በዚች ቀን 8 የማንችስተር ዩናይትድን ተጫዋቾች ጨምሮ የ23 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው የሙኒክ የአውሮፕላን አደጋ ተከሰተ!

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


🎙️ ሌኒ ዬሮ

"ለአሞሪም ከሜዳ ውጪ ዲስፕሊን አግኝተህ ጠንክረህ መሠልጠን አለብህ"

"ስልጠናው በጣም አስፈላጊ ነው.... ካልሰራህ, በስልጠና ላይ ሰነፍ ከሆንክ, እሱ አይወድህም, ይገድልሃል.... የተለመደ ነው ምክንያቱም አዎ, በምንሰለጥንበት መንገድ እንጫወታለን" ሲል ተናገሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ጎንዛሎ ጋርሺያ 🗣

ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ኪሊያን ምባፔ የኔ አይዶሎች ናቸው!

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


🤑 የ 5000 ብር ውድድሩ ተጀመረ

💰የጉርሻ ቤትን የ 12 ቀናት ውድድር ይቀላቀሉ እና አስደሳች ሽልማቶችን ያሸንፉ 👍

⚡️በተከታታይ ድሎች በማሽነፍ ነጥቦችን ያሰባስቡ፣ እንዲሁም በሊደርቦርድ አናት ላይ ለመድረስ በ ጉርሻ ቤት የመጫወቻ መድረክ ይሳተፉ።👍

🏆ከፍተኛ ተጫዋቾች 🥇5,000 ብር፣ 🥈3,000 ብር እና 🥉2,000 ብር ይሸለማሉ።

🕹ለመቀላቀል
👉https://gursha.bet/my-awards-and-promotions

🤩ደንበኛ ይሁኑ! ይወራረዱ! ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ!

⚡️ድልን በጉርሻ ያጣጥሙ!

⚡️ Gursha.bet

📱Instagram |🌐 Facebook |📱 Tiktok


ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ትናንትና 40ኛ አመቱን ማክበሩን ይታወሳል እናም በኒውዮርክ ከተማ ውስጥ ለሮናልዶ ሀውልት ተሰርቶለታል ።

Respect the 👑

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ሚኬል አርቴታ የአሌክሳንደር አይሳክ ትልቅ አድናቂ ነው ፤ በትናንትናው ጨዋታ ላይ አይሳክ ለአርሰናል ተከላካዮች ራስ ምታት ሆኖ ነበር ፤ አርቴታ በክረምቱ የዝውውር መስኮት አይሳክን ለማስፈረም ሙከራ ያደርጋል ፤ ተጫዋቹ አሁን ላይ በብዙ ነገር መሻሻሉን አርቴታ እንደተረዳ ተዘግቧል ። [ The Athletic ]

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


በባርሴሎና የመልበሻ ክፍል ውስጥ ያሉ አንዳንድ ተጫዋቾች ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ባርሴልና ይመጣል የሚሉ መረጃዎች በወጣበት ጊዜ ተጫዋቾቹ እሱ እንዲመጣ ፍላጎት እንደሌላቸው ተዘግቧል ። [Liathudel UTD_ COIFERVERERERED ]

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


⚽ምርጡን ድርጅታችንን ይቀላቀሉ እና በነፃ 30ብር ያግኙ 🔥
🎉
ነፃ ውርርድዎን LALI40 ብለው አሁኑኑ ያስገቡ እና ብዙ ገንዘብ💰 ማግኘት ይጀምሩ!

𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻
https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35080&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://t.me/lalibet_et
LALIBET- WE PAY MORE!!!
Contact Us on 👉- +251978051653


🆕አዲሱ ምርጡ ድርጅታችን እነሆ - ዊቤት⭐

ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇🏻 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=12

ኮዱ👉🏻 WE400 ብለው ያስገቡና እና በ WEBET ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ!
ውስን ቁጥር ስላለን ከማለቁ በፊት ይፍጠኑ !

𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧-𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!


🎉ምርጥ ኦዶችን እና ብዙ ጨዋታ በመረጡ ቁጥር ጉርሻ ከነጻ ውርርድ ጋር የሚሰጦትን ምርጡን የስፖርት ድርጅት ይቀላቀሉ !
ኮዱን : FORCE4 ብለው ያስገቡ እና ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ !
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!

ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=8
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: https://t.me/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +251941021111

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.