Postlar filtri


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዌስትሃምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም

አርሰናል ዐ-1 ዌስትሃም

1.6k 0 0 19 122

"ስለወደፊቱ ምንም ሃሳብ የለኝም ግን በሚቀጥሉት ሁለት ወይም ሶስት ወራት ውስጥ የሆነ ግልጽ መረጃ እንሰማለን ብዬ አስባለሁ።"

ቨርጅል ቫንዳይክ !


ሞ ሳላህ vs ማንቸስተር ሲቲ

🏟 22 ጨዋታ
⚽️ 12 ጎል
🅰️ 7 አሲስት
🥅 19 የጎል ተሳትፎ


Prime ፋቢኒዮ ወይስ የአሁኑ ግራበንበርች


በዚህ ሲዝን በየትኛው ጨዋታ ላይ ሊቨርፑል አሪፍ ተንቀሳቅሷል ብለህ ታስባለህ ?

🗣 | አርን ስሎት ፦

"ምናልባት ከሲቲ እና ከሪያል ማድሪድ ጋር ያደረግነውን ጨዋታ ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረን ተጫውተናል ብዬ አስባለሁ ፤ ሁለቱ ጨዋታዎች ልዩ ነበሩ።"


ስሎት ስለ ፔስጂ

"እንደ ራሳችን ፒኤስጂ በአገር ውስጥ የሊጉ መሪ ሲሆን ሲሆን ለረጅም ጊዜ ያለመሸነፍ ጉዞ እያሳየ ነው። ይህ ስለሚገጥመን ፈተና ማወቅ ያለብንን ሁሉ ይነግረናል ነገርግን በጉጉት የምንጠብቀው ፈተና ነው"


ሊቨርፑል Vs ፒኤስጂ

የመጀመሪያው ጨዋታ በእኛ አቆጣጠር የካቲት 25
ሁለተኛው ጨዋታ በእኛ አቆጣጠር መጋቢት 2 ይደረጋል ።


ከፍተኛ የማጥቃት እንቅስቃሴ ይታይበታል ተብሎ የሚገመተው ጨዋታ ከሳምንታት በኃላ የሚደረግ ይሆናል።

#PSGLIV


📷 | ከፒኤስጂ ጋር ስንጫወት የነበሩን አንዳንድ ትውስታዎች !


የውድድሩ ሙሉ ድልድል ይህን ይመስላል !


ከማን ጋር የምንመደብ ይመስላችኋል?


🔜🔜NEXT MATCH

26ተኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ !

🔵 ማንቸስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል 🔴

📆|| እሁድ ፣ የካቲት 16

⏰|| ምሽት 01:30

🏟|| ኢቲሃድ ስታድየም


🔴 ድል ለመርሲሳይዱ ክለብ ለሊቨርፑል


አርኔ ስሎት

“ አርሰናል ከዚህ በላይ እንዲቀርበን መፍቀድ የለብንም “


2007 ላይ በዛሬዋ ቀን ሊቨርፑል ባርሴሎናን ሜዳው ካምፕኑ ድረስ በመሄድ በ ቻምፕዮንስሊግ ጥሎ ማለፍ 2ለ1 ማሸነፍ ቻለ።

በጨዋታውም ላይ የመጀመሪያ ጎል ያስቆጠረው ቤላሚይ ታዋቂውን የጎልፍ ክለብ የደስታ አገላለፅ አሳየ።

እስካሁንም ድረስ ባርሴሎናን በሜዳው ያሸነፍን ብቸኛው የ እንግሊዝ ክለብ እኛ ብቻ ነን 💪


.......ማህመድ ሳላህ በህይወቱ በብዙ እግር ኳስ ውድድሮች ሽልማቶችን አገኝቷል፡፡ ከእነዚህም መካከል:

ፕሪምየር ሊግ ምርጥ ተጫዋች (Premier League Player of the Season) – 2017-2018

(FWA Footballer of the Year) – 2018

(Premier League Golden Boot) – 2018, 2019, 2022

(PFA Player of the Year) – 2018

(CAF African Player of the Year) – 2017, 2018, 2019

(BBC African Footballer of the Year) – 2017, 2018

(Liverpool's Player of the Year) – 2018, 2019

ሳላህ በዚህ ሲዝን ለሊቨርፑል በሁሉም የውድድር መድረኮች

👕 37 ጨዋታዎች
⚽️ 29 ግቦች
🎯 20 አሲስት

𝐊𝐈𝐍𝐆 🇪🇬👑


የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የ16ቱ ቡድኖች እጣ ድልድል ዛሬ 8 ሰአት ይወጣል።


ከ2022/23 ሲዝን ጀምሮ በፕሪምየር ሊጉ በአማካይ በ90 ደቂቃ ብዙ ትልቅ እድል የሳቱ ተጫዋቾች


እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ

መልካም የአርብ ቀን ይሁንላቹ ❤️🙏


ጋክፖ ለሲቲው ጨዋታ ሊደርስ ይችላል ብሏል አርኔ ስሎት


አርነ ስሎት በዛሬው ጋዜጣዊ መገለጫው ያነሳቸው ነጥቦች ፦

✅ ማንቸስተር ስሪ ወደ አቋማቸው እየተመለሱ እንደሆነ አውቃለው ፣ ቢሆንም እነሱ ወደ ግባችን እንዳይጠጉ ለማድረግ ጠንክረን መስራት አለብን ፣ ባለፉት 22 ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ያልተሸነፈውን ቡድንም ነው የሚገጥሙት። ሲል ስለ ሊቨርፑል ጥንካሬ አንስቷል።

✅ ለሳምንታት ጉዳት ላይ የነበረው ኮዲ ጋክፖ እሁድ ብቁ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለው ሲልም ተናግሯል።

✅ ዳርዊን ኑኔዝ ሳይጠቀምበት በቀራቸው የግብ እድሎች ላይም ሃሳቡን የገለፀው ስሎት እንዲህ ሲል ተደምጧል "የሳተውን ኳስ ተቀብያለው ፤ ግን ለመቀበል በጣም የሚከብደኝ ነገር ከዚያ እድል በኋላ ያሳየውን ባህሪ ነው። የግብ እድሎችን ልትስት ትችላለህ ነገርግን በጨዋታው ላይ ያለህ የስራ መጠን እንዲህ ሊወርድ አይችልም። እንዲህ የወረደ እንቅስቃሴ የ 9 ቁጥር ተጫዋች ስራ አይደለም። ከእሱ ጋር በእዚህ ዙርያ የምንነጋገረው ነገር አለ።" ሲል ስለሁኔታው የተሰማውን ተናግሯል።

✅ አርኖልድ እና ጆታን የቀየርኩት በቅርቡ ከጉዳት ስለተመለሱ ዳግም እንዳይጎዱ ለጥንቃቄ ነው የቀየርኳቸው ሲልማ ተደምጧል።

✅ በዛው ስለ ብራድሌ ጉዳት ያነሳው ስሎት እስካሁን ስለጉዳቱ መረጃ እንደሌለው እና እሁድ ወይም ቀጣይ እሮብ ብቁ የሚሆን ከሆነ እንደሚያስገርመው አንስቷል።

✅ በግራቨንበርች ወጥ አቋም ላይ በጣም እንደተገረመ ያነሳው ስሎት "በአለም ላይ በየሳምንቱ 9/10 ሊያስገኝ የሚችል እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ጥቂት ተጫዋቾች ብቻ ናቸው። እድሜውን ካየህ በእርግጠኝነት ወደፊት ከእነዚህ ተጫዋቾች አንዱ ይሆናል። ኤቨርተን ላይ ካሳየው እንቅስቃሴ ይልቅ ትናንት ያሳየውን ብቃት ወድጄዋለው።" ሲል አድንቆታል።

#MCILIV

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.