#ማስታወቂያ
በአንድ ጊዜ ለብዙ ሰው ገንዘብ መላክ ይችላሉ!
ሲቢኢ ብር ፕላስ (CBEBirr Plus)
*• የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ላይ ‘ገንዘብ መላክ’ ‘Send Money’ የሚለውን አማራጭ ከፍተው ‘ወደ ቡድን’ ‘To Group’ የሚለውን ይምረጡ፣
• ‘አዲስ ቡድን ይፍጠሩ’ ‘Create New Group’ የሚለውን መርጠው የቡድኑን ስም ያስገቡ፣
• ገንዘብ የሚልኩላቸውን እስከ አምስት የሚደርሱ ሰዎች የስልክ ቁጥር ያስገቡ፣
• የሚልኩትን ገንዘብ እኩል ለማካፈል ‘ተከፈለ’ ‘Split’ የሚለውን ይምረጡ፣ አሊያም ለእያንዳንዱ ሰው ተመሳሳይ የገንዘብ መጠን ለመላክ ‘ማባዛት’ ‘Duplicate’ የሚለውን መርጠው የገንዘቡን መጠን ያስገቡ፣
• ‘ቡድን ገንዘብ ላክ’ ‘Group Send Money’ የሚለውን መርጠው የሚስጥር ቁጥርዎን ሲያስገቡ ገንዘቡ ለቡድኑ አባላት ይደርሳል፡፡
**
አሁኑኑ ወደ Google Play ወይም App Store በመግባት ሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ያውርዱ!
• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr • ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787የባንካችንን ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች በመከተል ትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃ ያግኙ
Facebook
https://www.facebook.com/combankethTelegram
https://t.me/combankethofficial#cbe #cbebirr #ethiopia #digitalbanking #banking #business