ከBachelor’s degree ቀጥታ PhD መማር ይፈልጋሉ?
Fully Funded PhD in Singapore – No Master’s Needed!
The Singapore International Graduate Award (SINGA) ሙሉ በሙሉ በገንዘብ የደገፈው ይህ የPhD ስኮላርሺፕ ያለምንም የማመልከቻ ክፍያ እና ያለማስተርስ ማመልከት የሚያስችል ሲሆን..
Looking to study abroad after your bachelor’s degree? The Singapore International Graduate Award (SINGA) offers a fully funded PhD with no application fee and no Master’s required
ይህ ስኮላርሺፕ የሚከተሉትን ያጠቃልላል :-
• ሙሉ የትምህርት ክፍያ
• የኪስ ገንዘብ 2,700–3,200 የሲንጋፖር ገንዘብ (በወር ወደ $2,000)
• ነፃ በረራ እና መቋቋሚያ
• በሲንጋፖር ውስጥ ባሉ ከፍተኛ ዩኒቨርሲቲዎች እና ቤተ ሙከራዎች ጥናት እና ምርምር ማድረግ ይችላሉ::
What you’ll get:
• Full tuition fees covered
• Monthly stipend of S$2,700–3,200 (about $2,000/month)
• Free flight and settling-in allowance
• Study & research at top universities and labs in Singapore
የትምህርት መስኮች፡ ባዮሜዲካል ሳይንሶች፣ ምህንድስና፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ ሂሳብ እና ሌሎችም።
Fields: Biomedical sciences, Engineering, Computer science, Physics, Chemistry, Math & more.
ከእናንተ በተደጋጋሚ የሚደርሱኝ ጥያቄዎች
1. ምን ያህል GPA ያስፈልጋል?
ምንም ገደብ አልተጠቀሰም ነገር ግን ጥሩ ውጤት ቢሆን ይመረጣል።
2. IELTS/TOEFL ያስፈልጋል ?
Application ላይ ኣይጠየቁም ግን ዩንቨርሲቲው ከጠየቀ ያስገባሉ
3. የማመልከቻ ክፍያ?
ለማመልከት ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው።
FAQs:
• GPA cutoff? No strict minimum but strong academic performance is expected
• IELTS/TOEFL? Optional – only needed later if university requests it
• Application fee? None completely free to apply
የመጨረሻ የማመልከቻ ቀን፡ እሁድ, ግንቦት 24 2017/June 01, 2025
ለማመልከት ከዚ በታች ያለውን link ይጠቀሙ -
https://www.a-star.edu.sg/Scholarships/for-graduate-studies/singapore-international-graduate-award-singaመልካም ዕድል😊
⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions@Exit_Exam_Questions⭐ትምህርት ሚኒስቴር