MAYYA PACKAGE & TG PACKAGE
#MAYYA PACKAGE እንዴት እንግዛ..? ላላችሁ..ባጭሩ..
⬇️⬇️⬇️
Step1: ስልካችሁ ላይ 6 birr ሙሉ በመቀጠል ወደ message በመግባት 863 ላይ OK ብለዉ ይላኩ
➡️OK ብላችሁ እንደላካችሁ ከ 994 ይህ text ይደርሳቹኣል. .⬇️⬇️⬇️
Dear Customer
As per your request, the new service offer Mayya 2GB Daily is added to your service number 0...