Exit Exam Support Network


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Ta’lim


Ethio HE Exit Exam prep: Current info, materials, & past exams. For advertising inquiries, please contact us via our username: @NGATest.
Join our discussion group too 👇👇 @ExitExamSquad

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


ዛሬ ይሄ ቴሌግራም ቻናላችን እንዲያድግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገልንን ሰው ከልብ ልናመሰግን ነው ✍️

ይህ ሰው ቻናላችን እንዲያድግ
#Telegram_Star በመስጠት, ጓደኞቹን Add, Share, React እና Positive Comment በማረግ አብሮን እዚህ ድረስ ሲጓዝ ነበር 🥰

ለእስከ አሁኑም ከዚህ በኋላም ለምታረገው ነገር ከልብ እናመሰግናለን!! 🙏🙏

ልጁ ይህ ነው
@UTOPIA 👑

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad


#Update
#COC
#Licensure

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ

[ተመዛኞች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መመሪያዎች በጥሞና ማንበብና ተግባራዊ ማድረግ ይኖርባቸዋል]
**
መመሪያ/Instruction/

1. በዚህ የኦንላይን ሲስተም መመዝገብ የሚቻለው ከየካቲት 24 እስከ መጋቢት 7/2017 ዓ.ም ብቻ ነው።
2. አመልካቾች በዚህ የኦንላይን ሲስተም ለመመዝገብ ኮምፒውተር መጠቀም ይኖርባቸዋል፡፡ (በሞባይል ስልክ ለመመዝገብ መሞከር ምዝገባውን ያልተሟላ ሊያደርገው ይችላል፡፡)

3. በዚህ የኦንላይን ሲስተም ለመመዝገብ ተመዛኞች መደበኛ የኢሜይል (Email) አድራሻ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ (የ Email አድራሻውንና ይለፍ ቃሉን በጥንቃቄ መያዝ ይኖርባቸዋል)
በምዝገባ ሂደት ወቅት ስማችሁ እንዳልተመዘገበ ወይም እንደሌለ የሚገልጽ መልዕክት ከተመለከታችሁ፣ ቀጥሎ በቢጫ ሰንጠረዥ ውስጥ ከሚያመጣላችሁ ዝርዝር ውስጥ ስማችሁን በመፈለግ በስማችሁ ትይዩ የተገለጸውን የትምህርት ተቋም (Institution) ከታች ባለው የምዝገባ ሳጥን ላይ Institution / የተማሩበት ተቋም የሚለው ላይ በድጋሚ መርጣችሁ በማስገባት Next/ቀጥል የሚለውን በመጫን ምዝገባውን መቀጠል ይቻላል፡፡

4. ተመዛኞች የብቃት ምዘና ፈተናውን መውሰድ የምትፈልጉበትን የፈተና ጣቢያ ከተዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ መምረጥ ይኖርባችኋል ፡፡
5. እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት ተመዛኞች ምዝገባውን ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን።

6. ተመዛኞች ምዝገባቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ሲስተሙ የሚሰጣቸውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration ID) መዝግበው /ፕሪንት አድርገው/ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

7. ተመዛኞች በምዘና ወቅት ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መገኘት የሚኖርባቸው ሲሆን ከነዚህ ውጪ የእጅ ሰዓት፣ ሞባይል ስልክ የመሳሰሉትን ጨምሮ ማንኛውንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ወደ ፈተና ክፍል ይዘው መግባት አይችሉም፡፡

8. የፈተና ፕሮግራሙን በFacebook: Ministry of Health-Ethiopia ማግኘት ይቻላል፡፡

9. ምዝገባቸውን ጀምረው ሳይጨርሱ ያቋረጡ አመልካቾች ዋናው ገጽ ላይ System Login የሚለውን ሊንክ በመጫን Email እና Password አስገብተው ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይኖርባቸዋል፡፡

10. በጥር 30/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ተፈትናቹ ያለፍችሁና በዚህ የብቃት ምዘና ፈተና ለመቀመጥ የተዘጋጃችሁ ነገር ግን ቴምፖረሪ ዲግሪ ከተቋማችሁ ያልደረሰላችሁ ተመዛኞች ከትምርት ሚኒስቴር ይህ ጉዳይ ቀጥታ ከሚመለከተው የስራ ክፍል የትብብር ደብዳቤ ማያያዝ የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እንሳውቃለን።

#ማሳሰቢያ
- ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

#Source: MoH website

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad


#ExitExam
#Accounting_and_Finance_2017

ይሄ ከላይ በምስል የምትመለከቱት ጥር 2017 የተሰጠው የAccounting ት/ት ክፍል መውጫ ፈተና ነው። Accounting ተማሪዎች በብዛት እዚህ ቻናል ላይ ካላችሁ አሳውቁን ሙሉውን እንለቅላችኋለን።

ሌሎቻችሁም የምትፈልጉትን ት/ት ክፍል መውጫ ፈተና አሳውቁን ብዙ ሰው የጠየቀንን ቅድሚያ ሰተን እንልካለን።


#ExitExam
#Management_2017

ይሄ ከላይ በምስል የምትመለከቱት ጥር 2017 የተሰጠው የManagement ት/ት ክፍል መውጫ ፈተና ነው። Management ተማሪዎች በብዛት እዚህ ቻናል ላይ ካላችሁ አሳውቁን ሙሉውን እንለቅላችኋለን።

ሌሎቻችሁም የምትፈልጉትን ት/ት ክፍል መውጫ ፈተና አሳውቁን ብዙ ሰው የጠየቀንን ቅድሚያ ሰተን እንልካለን።


በCamera የተነሳ ፎቶ ቢሆንም ላኩት እኛ ወደ Word እና Pdf እንቀይረዋለን። 👇
@NGATest
@NGATest
@NGATest


ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች!! 👋👋

ከጥር 26-30/2017 ዓ/ም የተሰጠውን የመውጫ ፈተና የተለያዩ ትምህርት ክፍሎች ፈተና ያላችሁ ለቀጣይ ተፈታኞች ስለሚጠቅም በዚህ Username ላኩልን 👇👇
@NGATest
@NGATest
@NGATest


@ExitExamPrep Medical Laboratory MoH COC 2013.pdf
2.2Mb
#Licensure
#COC
#Medical_Laboratory
MoH CoC Exam 2013

🔥🔥 Pls don't forget to share your friends or department Telegram group.

Stay tuned for updates.
👉TG Channel:
@ExitExamPrep
👉TG Group:
@ExitExamSquad


#ጥቆማ
#ExitExam_Vs_GATExams 🔥🔥

ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች 👋👋

👉የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን (MSc or MA)  መቀጠል ለምትፈልጉ በሙሉ

የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጡትን ነፃ የትምህርት እድሎችን (#Scholarship) ለማግኘት እንዲሁም ከዚህ በፊት የወጡ የድህረ ምረቃ መግቢያ (GAT / NGAT) ፈተናዎችን፣ አጋዥ መጽሐፎችን፣ የፈተናውን ቀንና ወቅታዊ መረጃዎችን ከ14,000 በላይ ለሆኑ ተከታዮቻችን የምናጋራበት የዚህ ቴሌግራም ቻናል (@ExitExamPrep) እህት ቻናል የሆነውን #GATExams ከታች ባለው ሊንክ Join በማድረግ ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ ትችላላችሁ። 👇👇
https://t.me/GATExams
https://t.me/GATExams
https://t.me/GATExams


ሰላም ሰላም!! 👋👋

ለቻናላችን ቤተሰቦች ከተለያየ ዩኒቨርስቲዎች ወይም ኮሌጆች ከዚህ በፊት የወጡ የመውጫ እና ሞዴል ፈተናዎችን ተደራሽ ለማድረግ ለቻናላችን
#Admin እንፈልጋለን።

ከየትኛውም የግል ወይም የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በዚህ 2017 ዓ/ም ሰኔ ተመራቂ እና ሰዎችን ለማገዝ ፈቃደኛ የሆናችሁ በሚከተለው አድራሻ ዩኒቨርስቲያችሁንና ትምህርት ክፍላችሁን ጠቅሳችሁ ፃፉልን። 👇👇
@NGATest
@NGATest


@ExitExamPrep Nursing MoH COC 2014.pdf
2.8Mb
#Licensure
#COC
#Nursing
MoH CoC Exam 2014

🔥🔥 Pls don't forget to share your friends or department Telegram group.

Stay tuned for updates.
👉TG Channel:
@ExitExamPrep
👉TG Group:
@ExitExamSquad


ብዙ የቴሌግራም ቤተሰቦቻችን በጠየቃችሁን መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
👉Public Health (HO)
👉Nursing
👉Pharmacy
👉Medical Laboratory እና
👉Medical Radiology

ት/ት ክፍሎች ከዚህ በፊት የወጡትን COC ዋናውን ከላይ አጋርተናችኋል።

✍️ሌሎቻችሁም የምትፈልጉትን ትምህርት ክፍል
#MoE's and Model_Exam አሳውቁን እንልክላችኋለን።

ብዙ ሰው የጠየቀንን ቅድሚያ ሰተን እንልክላችኋለን!!


@ExitExamPrep Medical Laboratory MoH COC 2014.pdf
2.3Mb
#Licensure
#COC
#Medical_Laboratory
MoH CoC Exam 2014

🔥🔥 Pls don't forget to share your friends or department Telegram group.

Stay tuned for updates.
👉TG Channel:
@ExitExamPrep
👉TG Group:
@ExitExamSquad


@ExitExamPrep Nursing MoH COC 2015.pdf
4.6Mb
#Licensure
#COC
#Nursing
MoH CoC Exam 2015

🔥🔥 Pls don't forget to share your friends or department Telegram group.

Stay tuned for updates.
👉TG Channel:
@ExitExamPrep
👉TG Group:
@ExitExamSquad


@ExitExamPrep Medical Radiology COC.pdf
236.1Kb
#Licensure
#COC
#Medical_Radiology
CoC Exam

🔥🔥 Pls don't forget to share your friends or department Telegram group.

Stay tuned for updates.
👉TG Channel:
@ExitExamPrep
👉TG Group:
@ExitExamSquad


#Notice
#ExitExam
#ፋይዳ

በዚህ አመት ጀምሮ ሁሉም የመዉጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች የብሄራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) እንዲያወጡ አዋጁ ያስገድዳል !

በመሆኑም በተለይም ሰኔ 2017 ተፈታኝ የሆናችሁ በኋላ ከሚመጣ መጨናነቅ ከአሁኑ
የብሄራዊ መታወቂያ እንድታወጡ እናሳሰባለን!!

ይሄንን መረጃ Exit ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ (Department Telegram Group ላይ) Forward አድርጉላቸው!

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad


ከዚህ በፊት የተሰጠውን የየትኛውን ትምህርት ክፍል የሙያ ብቃት ምዘና (CoC) እንላክላችሁ ❓
👉Medicine
👉Public Health (HO)
👉Nursing
👉Pharmacy
👉Midwifery
👉Medical Laboratory
👉Medical Radiology እና ሌሎችም

ብዙ ሰው የጠየቀንን ቅድሚያ ሰተን እንልክላችኋለን!!


@ExitExamPrep Public Health COC.pdf
571.5Kb
#Licensure
#COC
#Public_Health
#HO
CoC Exam

🔥🔥 Pls don't forget to share your friends or department Telegram group.

Stay tuned for updates.
👉TG Channel:
@ExitExamPrep
👉TG Group:
@ExitExamSquad


#Update
#CoC
#Licensure

የጤና ተመራቂዎች የሙያ ብቃት ምዘና (COC) አመልካቾች ምዝገባ (በድጋሜ ተፈታኞችን ጨምሮ) ከነገ የካቲት 22/2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ቀናት ክፍት እንደሚደረግ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።


የምትፈልጉትን ትምህርት ክፍል CoC ጠይቁን። በጠየቃችሁን መሰረት እንልክላችኋለን!!

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad


@ExitExamPrep Pharmacy MoH Licensure_COC Exam.pdf
178.5Kb
#ExitExam
#Pharmacy
#Licensure
#COC
MoH COC Exam

🔥🔥 Pls don't forget to share your friends or department Telegram group.

Stay tuned for updates.
👉TG Channel:
@ExitExamPrep
👉TG Group:
@ExitExamSquad


#ጥቆማ
#ExitExam_Vs_GATExams 🔥🔥

ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች 👋👋

👉የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን (MSc or MA)  መቀጠል ለምትፈልጉ በሙሉ

የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጡትን ነፃ የትምህርት እድሎችን (#Scholarship) ለማግኘት እንዲሁም ከዚህ በፊት የወጡ የድህረ ምረቃ መግቢያ (GAT / NGAT) ፈተናዎችን፣ አጋዥ መጽሐፎችን፣ የፈተናውን ቀንና ወቅታዊ መረጃዎችን ከ14,000 በላይ ለሆኑ ተከታዮቻችን የምናጋራበት የዚህ ቴሌግራም ቻናል (@ExitExamPrep) እህት ቻናል የሆነውን #GATExams ከታች ባለው ሊንክ Join በማድረግ ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ ትችላላችሁ። 👇👇
https://t.me/GATExams
https://t.me/GATExams
https://t.me/GATExams

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.