Geez Crypto Hub 💰💹


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


🌐 Geez Crypto Hub – Your go-to source for:

🚀 Top Airdrops
📰 Crypto News
📈 Trading Tips
📊 Market Insights
💰 Exclusive Crypto Deals
👨‍🏫 Creator: @CryptoBereket | Buy & Sell Crypto Here!

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


የPAWS TOKENOMICS


🚨 ሰበር መረጃ

Paws March 18 ሊስት ይደረጋል ።

@Geez_Cryptohub
@Geez_Cryptohub


Adwa 💪


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🐾 Paws released a new shorts Video 👀


🐾 PAWS listing on ByBit confirmed.


Okx✅️
Bybit✅️
Binance maybe?

Paws ለቴሌግራም Airdrop የቀረው የመጨረሻ ተስፋ


$Zoo ወደ Exchange የላካችሁ እየገባ ነው Check አድርጉ

List ነገ 9 ሰአት🕯

@Geez_Cryptohub


ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ጾመ ኢየሱስ (የዐብይ ጾም) በሰላም አደረሳቹ።

ጾሙ የሰላም የበረከት እንዲሁም የፀሎታቹ ሁላ ምላሽ የምታገኙበቴ መልካም የጾም ወራት ይሁን እያልን መልካም ምኞታችን እንገልፃለን።


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Don't believe everything you see online 🙏


$PAWS Total Supply 100BILLION

Circulating Supply 50Billion


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


👣Check Paws Allocation Started

https://paws.community/app

🛫 @Geez_cryptohub


Allocation Checker Tomorrow! 🐾


Paws Farm Season Is Over!
[ All PAWS points and achievements have been saved and are accessible on the Web Version ]


😜Tapswap ዛሬ 9 ሰአት List ይደረጋል የሰራችሁ ለሁላችሁም መልካም እድል

🛫@Geez_cryptohub


🫏Zoo ላይ 5,000$ እጣ የሚያስገኘው አጠቃላይ ምላሾች

1. Flame
2. Forum
3. Kitchen
4. RECALL
5. CHILD
6. DESK
7. TIME
8. WEEKEND
9. RESOURCE
10. SCHOOL
11.
12.

11 እና 12 ዛሬ ይለቀቃሉ እድላችሁን ሞክሩ

በ Offical ቻናላቸው ስለሚለቀቅ ተከታተሉ @zoo_story

🛫 @Geez_cryptohub


Claiming starts on feb 27 on $paws. Be ready


6 አመታት..........

PI NETWORK ያበቃለት የነበረ ቢመስልም አሁን ላይ አንሰራርቶ ለ February 20 ላውንች ለመደረግ ቀጠሮ ይዟል.....ከ1.5 ቢልየን እስከ 6 ቢልየን ባለው ውስጥ ሰርኩሌሽን ሰፕላይም ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል ።

Pi ብዙሀኑ Lock ለአመታት አድርጓል
Pi ብዙ ሰዎች ጀምረውት ሰልችቷቸውም ትተውታል
Pi ብዙ ሰዎች ቬሪፊኬሽንም ማሟላት አልቻሉም

Pi Network በኮምፒዩተር ሳይንስ በካሊፎርኒያ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ የ PHD ምሩቅ በሆነው ኒኮላስ ኮካሊስኪ ነበር በ2019 ክሬት የተደረገው ።

ክሬት ከተደረገም ጀምሮ በአጠቃላይ ከ70 ሚልየን ሰዎች በላይ በመላው አለም pi network ን መጠቀም ችለዋል ማይን ማድረግ ችለዋል

በአጠቃላይ የ6 አመታት ልፋት ምን ያህል ዋጋ ይኖረዋል የሚለውን ከ8 ቀናት ቡሃላ የምንመለከተው ይሆናል ።


Free_crypto dan repost
New tasks in Paws 🐾‌‌


finally 🔥

ረጅም ጊዜ የሆነው Pi በ okx February 20 list የሚደረግ ይሆናል

@Geez_cryptohub
@Geez_cryptohub

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.