Postlar filtri




Nexora Technology dan repost
ሰላም Nexora Technology እንሰኛለን 😊

የምንሰጣቸው አገልገሎቶች :-
     የድህረ ገፅ አፈጣጠር ስልጠና (Web Development )

⌨️ HTML           ⌨️ PHP
        CSS        
⌨️ JS

የ Database ስልጠና
Sql         MySql 

መሰረታዊ ፕሮግራሚንግ ስልጠና (Basic Programming )
                 Java    
               ⌨️  C++
                 Python
Digital Marketing

አድራሻን :-  ድሬዳዋ ከዚራ በፎቶ ዳዬ በሚያስገባው መንገድ ገባ እንዳሉ ያገኙናል

📞 +251988783356
📞 +251940943866 ቢደውሉ ያገኙናል ‼️

ለመመዝገብ 📱 https://t.me/m/CO-fOh6HNDRk

@NexoraTechnology


ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ🙌🏾🙌🏾🙌🏾


የመስቀሉ ስራ አይቀልብንም ❤️

@HaleluyaTube


በኛ ቤት ግን ዛሬም ኢየሱስ ሲመሽም ሲነጋም ብቻውን ጌታ ነው!   🙌🏾🥰

@haleluyatube


አንተ አለህበት ወይ

አንተ የሌለህበት ትልቅ ነገር ትንሽ ነው።ድልም ካላንተ ሽንፈት ነው፣ያተረፈ የመሰለውም ብዙ የጎደለበት ነው።ኑሃሚን በቤተልሔም ረሀብ ስለሆነ ያለ እግዚአብሔር ከባልዋ አቤሜሌክ እና ከሁለት ወንድ ልጆችዋ ጋር ወደ ሞዓብ ምድር ሄደች።በዚያም ባልዋን እና ሁለት ልጆቿን አጣች።እርሱ ከሌለበት የድሎት ሰፈር እርሱ ባለበት በተስፋ ቃሉ ፀንቶ መቆየት እና ከየትኛውም ውሳኔያችን በፊት አንተ አለህበት ወይ?ማለት እንዴት መልካም ነው።


ኢየሱስ ይወደናል ❤️💐


ስትደክሙበትም ይፈልጋቿል 😔

እውነት ነው ይሄ ጌታ ሁሌ ብርቱ ብንሆንለት እና እርሱን መስለን ብንኖርለት እንደ አባት  ደስ ይለዋል ነገር ግን እንደ ልጅ ስንደክምበትስ ፣ መኖር ሲያቅተንስ 😔 የሚተወን ይመስላቿል ? ቆይ አንዴ የሆን መዝሙር ላስታውሳቿ ...

ሁሉ እንዲድን አንዷ እንዳጠፋ
ሚገደው ያ መልካም እረኛ 🥰
በረት ያሉትን ይተውና ይሄዳል እርሷኑ ፍለጋ🐑
ያሰማታል ድምፁን አውጥቶ
በእቅፉ ሊያስገባት ጓግቶ 😍
ነፍሱን ስለ በጓቹ ያኖረ እውነተኛ ፍቅር እርሱ ነው
💯


ይሄ አባት ከእርሱ ጋር መዋል ስታበዙ ብቻ ሳይሆን አቅም አጥታቹ ስደክሙበትም ይፈልጋቿል

@Haleluyatube


እሱን ስሙት ❤️


የታረደው በግ የመስዋዕትነቱን ዋጋ ሊቀበል ይገባዋል ❤️


ይሳቅን ፍለጋ...

እግዚአብሔር ለአብርሀም ልጅ እሰጥሀለው ብሎት  ኪዳን ገባለት ነገር ግን የተነገረው የትንቢት ቃል ሳይፈፀም አመታቶች ይቆጠራሉ በዚህም ምክንያት አብርሃም ትኩረቱ ልጅ ላይ ብቻ ስለነበር በዚያም በዚም ብሎ ይወርስሀል ተብሎ የተነገረውን ልጅ ፍለጋ ሚስቱን ሳራን ትቶ ሞግዚቷ አጋር ጋር ገባ ነገር ግን ይሳቅን አገኛለው ብሎ አጋር ጋር የሄደው  አብርሃም ከአጋር ማግኘት የቻለው የተጠበቀውን ይሳቅን ሳይሆን ያልታሰበውን እስማኤልን  ነበር ....ለካስ የተስፍው ቃል ባለቤት ይስሀቅ ያለው ያረጀቺው ሳራ ጋር እንጂ ወጣቷ አጋር ጋር አልነበረም  ፤  አብርሃም ተሸወደ 😊 የተወደዳቹ እግዚአብሔር የእናንተን ይሳቅ ጠብቃቹት እንጂ አቋራጭ መንገድ ተጠቅማቹ እንድታገኙት በፍፁም አይፈልግም፤ ጌታ የነገራቹን ቃል የሚፈፅምበት የራሱ ጊዜ አለው እናንተ ብቻ የተባላቹትን በተባላቹት ስፍራ ላይ  ሆናቹ ጠብቁ

@thedayofPentecost
@HaleluyaTube






እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።
— ኢሳይያስ 40፥31


. እግዚአብሔር ጠብቁት 🙏

@HaleluyaTube


እግዚአብሔር መልካም ነው ❤️


እግዚአብሔር ጉዳይ አስፈፃሚ አይደለም 🔔

ይመስለኛል እኛ የዘመኑ ክርስቲያኖች እግዚአብሔርን እንደ "አምላክነቱ" ሳይሆን እንደ ጉዳይ አስፈፃሚያችን ማየት የተለመደ ነገር አድርገነዋል 😔

ለዚህም ምክንያት የምለው "የእግዚአብሔር ምህረት መለማመዳችን ነው":: እስኪ እዚህ ጋር አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ የምታመልኩት እግዚአብሔር ማነው ?
እናንተ የራሳችሁን እየመለሳችሁ እኔ ደግሞ ትንሽ ልበል እርሱ እግዚአብሔር እኮ ሰማይና ምድርን በቃሉ ያፀና እኛን በአምሳሉ የህይወትን እስትንፋስ እፍ ብሎ ህይወት የዘራብን .......... ወዘተ የእግዚአብሔር ስራ ይህ ነው ተብሎ ባያልቅም እኛ ግን እግዚአብሔርን ትከሻ ለትከሻ መለካካት ጀምረናል 😭

እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ አንድ ቀን ተረከዙ የረዘመ ጫማ ለብሰን በለጥንክ ብለን አወዳደቃችን ሀያል እንዳይሆን እፈራሀለው 😭 ........ ብዙ ማለት ብፈልግም ሀሳቤን እዚህ ገታ ላድርግ ‼️

እግዚአብሔር አምላክ ነው 🔔
እግዚአብሔር ሉአላዊ ነው
🔔
እግዚአብሔር የሰራውም ያልሰራውም ሁሉ ልክ ነው
🔔
እግዚአብሔር ለምን አይባለም
🔔

@HaleluyaTube


በእግዚአብሔር የሚመከር ህይወት እንዴት ቆንጆ ነው 🤗💙

@HaleluyaTube


እግዚአብሔር ይቅርባችሁ የሚላችሁ ሲቀር ፡ የሚቀር'ባችሁ አንዳች የለም ።

ጥሩ ጥሩ ምክንያት ሰጥተን ያንጠለጠልናቸው የእግዚአብሔርን ድምፅ ከህይወታችን ያራቁ ነገሮች መለየት ይሁንልን ‼️

ተለዩ ካለችሁ ሁሉ ተለዩ !
ይቅርባችሁ የሚላችሁ ሁሉ ይቅርባችሁ ። ይቅርባችሁ ያላችሁ ስለቀረ የሚቀርባችሁ የለም ።

ከመለየት ማግስት የሚመጣ የአምላክ ድምፅ አለ !

“ሎጥ "ከተለየው በኋላም" እግዚአብሔር አብራምን አለው፦ ”

ዘፍጥረት 13፥14

@HaleluyaTube


ለካ መራብ ማቆም መሞት መጀመር ነው

😭 ጌታ ሆይ ሁሌም የመገኘትህ እራሀብተኞች አድርገን ‼️ ከህልውናክ መውጣት መሞት ሰለሆነ በአንተ ሀለዎት ደብቀን 😭 አሜን

@HaleluyaTube


ሁሉ ቀርቶብኝ ባይህ ምን አለ 😭 ኢየሱሴ ❤️

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.