Save Oromia 💪


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


Orommumma
ጥቆማ ለመስጠት የውስጥ መስመር ሜሴጅ ለማድረግ👉 @TomFreedo

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


የኢትዮጵያ መንግሥት አንደኛው የህወሓት ክንፍ የአገሪቱ ተቀናቃኝ ከሆኑ የውጭ ኃይሎች ጋር ግንኙነት እና ትብብር አለው በማለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከሰሰ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጤሞቲዮስ ይህንን ያሉት አርብ አዲስ አበባ ውስጥ ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ጋር በክልሉ ስላለው ሁኔታ ለዲፕሎማቶች ማብራሪያ በሰጡበት ጊዜ ነው
https://www.bbc.com/amharic/articles/cr52l245nvyo?at_format=link&at_link_id=89314B12-00FA-11F0-B579-8C1ACE17115B&at_campaign=Social_Flow&at_medium=social&at_link_origin=BBC_News_Amharic&at_campaign_type=owned&at_bbc_team=editorial&at_link_type=web_link&at_ptr_name=facebook_page&fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR2HMjqWMdaoWxkAX6dn_jKf7arsR872L5Fa6qJ7mMCE1SXMzE_eYyR-ZYs_aem_RZAs3GiANoZrv7BvbFqxkg


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
~`• ይሄ የኦፒዲኦ ጡሩንባ Ethio 360 ላይ በቀረበ ቁጥር አፉ ላይ የተነቀሰ ይመስል 24/7 ኦሮሙማ እያለ የአውሬ ያክል ህዝባችን እንዲጠላ ሲሰራ እንደነበረ የምንዘነጋ ይመስል አሁን አዛኝ መስሎ በመምጣት ሲስተማቲካሊ ስርዓቱን የማዳን ስራ ውስጥ ገብቷል። ሰሜናውያን ይህንን አቅደውም ከሆነ የኦሮሞ ህዝብ በሶ አይደለም የጨበጠው፤በመጡበት መንገድም መመለስ ይችላል። እንደከዚህ ቀደሙ የሚታለል ትውልድ አይደለም መብቱን በክንዱ የሚያስከብር ነው 💪


——-ካልተዘመረላቸዉ ሰማዕታት
ኃይሉ ገርባባ፣ ወለጋ ክፍለ አገር ከአባቱ ከአቶ ገርባባ ጋጋ እና ከእናቱ ከወ/ሮ አስቻለች ፋንታ በሆሮ ጉድሩ አውራጃ ጂማ ገነቴ ከተማ ተወለደ። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በሻምቡ ከተማ ከተከታተለ በኋላ አዲስ አበባ በሚገኘው የንግድ ሥራ ትምህርት ቤት ትምህርቱን አጠናቆ በዲፕሎማ ተመረቀ። በመቀጠልም ለጥቂት ጊዜ በባኮ የእርሻ ምርመር ተቋም ውስጥ ካገለገለ በኋላ ለከፍተኛ ትምህርት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲት ገባ። በፖለቲካል ሳይንስ ክፍል ትምህርቱን በመከታተል ላይ ሳለ በዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ውስጥ በነበረው ንቁ የፖለቲካ ተሳትፎ ሳቢያ ክትትል ይደረግበት ስለነበረ ከጓደኛዉ ከብርሃኑ ገመዳ ጋር ወደ ሱዳን ለመሰደድ ተገደደ።

በሱዳን ቆይታውም ካርቱም ዩኒቨርሲቲ በመግባት በፖለቲካል ሳይንስ በዲግሪ ተመረቀ። ከትምህርቱም ባሻገር ምስጢር በሆነ ድርጅታዊ ተልእኮ ሱዳን ሄዶ ካርቱም ዩኒቨርሲቲ በማስተማር ሥራ ላይ ይገኝ ከነበረው የመኢሶን መሥራች አባል ከነበረው ከዶ/ር ከድር መሐመድ (ወደ ኋላ ላይ የኢሉአባቦር የህዝብ ድርጅት ጉዳይ ጽ/ቤት ኃላፊ )ጋር በቅርብ እየተገናኘ በኅቡዕ ሲንቀሳቀስ ቆየ።

የየካቲት 1966 ሕዝባዊ አብዮትን ተከትሎ በ1967 ዓ.ም. መጀመሪያ ላይ ከካርቱም ወደ አገሩ በመመለስ መኢሶን የሰጠውን ተልእኮ በመፈጸም ላይ ቆይቶ በ1968 ዓ.ም. በወለጋ ክፍለ አገር የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን ከምክትል ባልደረባው ከካሳሁን ብርሃኑ ጋር ሆኖ እስከ ነሐሴ 1969 ዓ.ም. አርሶ አደሮችን፣ ወዛደሮችን፣ የቢሮ ሠራተኞችን፣ መምህራንን እና ወጣት ተማሪዎችን በማደራጀትና በትግሉ በማሳተፍ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል።

መኢሶን በደርግ ላይ የነበረውን ሂሳዊ ድጋፍ ሲያነሳ ኃይሉ ገርባባ በነሐሴ 1969 ዓ.ም. ወደ ገጠር ወለጋ ከጓዶቹ ጋር ለትግል ተሠማራ። በገጠር እያለ በደርግ መንግሥት ወታደሮች ተይዞ ታሠረ። በመጀመሪያ ወደ ነቀምቴ እስር ቤት ከዚያም ወደ አዲስ አበባ ከተወሰደ በኋላ፣ አራተኛ ክፍለ ጦር እስር ቤት ከሌሎች የመኢሶን ጓዶቹ ጋር በእስር ላይ ቆየ።

ከታሠረ ከሁለት ዓመት በኋላ፣ ሐምሌ 5 ቀን 1971 ዓ.ም. ከሌሎች የመኢሶን ጓዶቹ ከኃይሌ ፊዳና ከደስታ ታደሰ ጋር ከታሰረበት ከአራተኛ ክፍለ ጦር እስርቤት ተወስዶ ከርቸሌ ታስረው ከነበሩት ሌሎች ጓዶቹ ጋር እንደተገደለ ይነገራል።
በሌላ ጎን ደግሞ እነ ዶ/ር ኃይሌ ፊዳ ከነ ቄስ ጉዲና ቱምሳ ጋር በተገደሉበት የራስ አስራተ ካሳ
ግቢ ኃይሉ ገርባባም አብሮአቸዉ እንደተገደለ የሚጠቅሱ መረጃዎች አሉ።
ኃይሉ ገርባባ፣ በታጋይነቱና በቆራጥነቱ፣ እንዲሁም ጌረርሳ ተብሎ በሚታወቀው ሃሳብን የመገለጽና ቀስቃሽ በሆነው በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ የቀረርቶ ክህሎት ልዩ ተሰጥኦ እንደነበረው በቅርብ የሚያውቁት ብዙዎች ይመሰክሩለታል። Melkamu Temesgen




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Jalqabee jira
👇

#ABO_WBO #Oromia

#highlights
Oromia national Media - Arraata Biyyolessa Oromiyaa




~`• በሆሮ ጉዱሩ አቤ ደንጎሮ ወረዳ የወለጋ ፋኖ ነኝ ብሎ ባወጀው አንገት ቆራጭ የአማራ ፋኖ ላይ አስተማሪ ቅጣት ተወስዶበታል። ይህ ቡድን ቀደም ሲል በዛ አከባቢ መተው በሰፈሩና ከጎጃም ዘልቀው የገቡ የአሸባሪው ፋኖ ቡድን አባላትን ያካተተ ነው። 🔥🔥


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Boru galchuma sa'aa 6:00pm irratti dhihaata

#ABO_WBO #Oromia

#highlights
Oromia national Media - Arraata Biyyolessa Oromiyaa


#Oduu_Gammachiisaa
Lubni Sanbatoo Sinoodosii Oromiyaa fi ummata A/Hoomaa Dhifaama Gaafatan
#Godina Wallaggaa lixaa
Aanaa Homaati Yeroo darbe Akkuma barreessa turree Lubni Geetachoo Geggessaa mana Lubumaa Aanaa Homaarra Akka ka’uu Luba Sanbatoo dirqaaman Sinoodosii Ixoophiyaa bakkaa buusuf akkaa turee ibsine turun keenyaa ni yaadatama
Haata’uu ta’ii murtii Ummanni Naannoo sana biyyaa keenyaa nuuf lakkifta moo Lubota fi Daaqoonota keenyaa dhifaama Gaafatee nuu duukaa jiraata jedhe ummanni Aanaa Hoomaa gaaffiin inni Luba Sanbatoo gaafaten lubni Sanbatoos Ani Ummata koorra Adda bahee jiraachu hin danda’uu jechun Xalayaa Abune Rufaa’el Finfinnee ta’ee itti erge ciree manaa Fincaa’anitti darbe Luba Geetacho,Tajaajiltoota Aanaa hoomaa fi ummata Dhifaama Gaafate Sinoodosii Oromiyaa wajjin Hojechuf murteesse Jira heddun itti Gammaade Galatoma jechun barbaada Ummata Homaa fi Geggeesitota Aanaa Hoomaadhan
Kaayyoon Sabicha itti Fufaa
Ani Abbaa Sabboontuu
#Maddi Oddeeffannoo koo
kutaa midiyaa Aanaa Hoomaarrati
Naga


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ቪድዮ እየቀረፁ የሚደበድቡት፣ የሚገድሉት እኮ ህዝቡ ተመልክቶ እንዲፈራ፡ ለመብቱ እንዳይቆም ነው። ሆኖም ውጤቱ የተገላቢጦሽ እየሆነ ነው የእናንተ ፀሀይ እለት እለት እያዘቀዘቀች ነው። አዲሱ ኦሮሚያ 💪 በነፃነት ታጋዩ ከቡልጉ የፀዳ ይሆናል ❤💚❤


የአሜሪካ፣ የእንግሊዝ፣ የኒውዚላንድ፣ የጃፓን፣ የኖርዌይ፣ የቤልጂየም፣ የቡልጋሪያ፣ የቼክ፣ የዴንማርክ፣ ጀርመን፣ አየርላንድ፣ ግሪክ፣ ስፔን፣ ፈረንሳይ፣ ጣሊያን፣ ሉክሰምበርግ፣ ሃንጋሪ፣ ኔዘርላንድስ፣ ኦስትሪያ፣ ፖርቱጋል፣ ሮማኒያ፣ ስሎቬንያ፣ ፊንላንድ፣ ስዊድን እና የአውሮፓ ህብረት ልኡካን ኤምባሲዎች በሰሜን ኢትዮጵያ እየተከሰቱ ያሉ ችግሮችን በአንክሮ እየተከታተሉት መሆኑንና የ 2022 የፕሪቶርያ ስምምነት እንዲከበርም አሳስበዋል።


"መፈንቅለ መንግስት ተፈፅሟል ፌደራል መንግስት ዝም ሊል አይገባም። ጌታቸው ረዳ


ጌታቸው, ደብሪፅ እና ወረደ ከተለያዩ የውጭ አምባሳደሮች ጋር ለመወያየት ፊንፊኔ ገብተዋል። 🔥🔥


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
እልልታ እልልታ እልልታ

ጌታቸው ረዳ ሲጠቀምበት የነበርውን ቻፓ ደብረፂ ለትግራይ ህዝብ ጥቅም ሲል ተቆፃፅሮታል 😂


~`• አንገት ቆሬጩ ፋኖ አማራ ከወልድያ ባንክ በርካታ ገንዘብ መዝረፉ ሲሰማ መዳረሻውን ደሴ ካደረገ አንድ ባስ መኪና ሙሉ ተሳፍረው የነበሩ ከ60 በላይ ተሳፋሪዎች ላይም የስልክና የገንዘብ ዘረፋ አካሂደዋል።


የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ የፌደራል መንግሥት በክልሉ ጣልቃ መግባትን ጨምሮ "የትኛውንም ዓይነት ድጋፍ ለማድረግ" በቂ ምክንያት እንዳለው ተናገሩ። አቶ ጌታቸው የፕሪቶሪያው ስምምነት አካል የሆኑት የፌደራል መንግሥት እና የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ "በትግራይ ያለው ሁኔታ እያሽቆለቆለ መምጣቱን እና የፕሪቶሪያ ስምምነት መፍረስ የሚያስከትለውን ትልቅ ችግር ከግምት ውስጥ ማስገባት አለባቸው" ብለዋል
https://www.bbc.com/amharic/articles/cy4vx3d17j7o?at_format=link&at_bbc_team=editorial&at_link_type=web_link&at_link_origin=BBC_News_Amharic&at_campaign=Social_Flow&at_medium=social&at_ptr_name=facebook_page&at_campaign_type=owned&at_link_id=7C7FAD22-FF2A-11EF-B2F8-C47007C44D8B&fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR0bVzCZ3ejtknYR8nMrSqnhXt-CVNLG7kTxH1hGg1bDMhi3Ez9fiBnn0Q0_aem_OdYXp_qvsKezI_JZxulSLw


#Ayyaantuu jedhamti.
Magaalaa Naqamteetti Torban lama dura bakka hojiitti haala suukkanneessaan ajjeefamtee akka waan of ajjeeftee fakkeeffame. Erga Hospitaala geeffamtee boodas ogeessi fayyaa "Kun harka namaati malee waan of ajjeefte miti " jedhe tokko daqiiqaa soddoma booda achi buuteen isaa dhabame. Maatiin reeffi akka qoratamuuf Finfinneetti naaf ergaa jennaan warri ajjeese jaarsolii fudhatee kadhaa deeme.

Saanduqa reeffaa qarshii 50,000n biteetu "Ni awwaallaa hin dhama'inaa" jedheen. Maatiin ni didani. Namichi ajjeechaa kana irratti raawwate abbaa qabeenyaati. Finfinnee jala deemeetu reeffa gara dabarsuuf yaale. Haadhaaf abbaa ilmoon jalaa ajjeefamte poolisiin tumsiise. Kun kan ta'e torbee lama dura. Yeroo sana fbn namni sagalee tahe hin turre BBC News Afaan Oromoo gabaasa sana hojjetu illee namni dubbate hin jiru.

Obboleettii keenya Qananii Addunyaa yeroo kalee of darbitee of ajjeeste jedhamu namootni baay’een dubbii burjaajjii waliin dhahaa jiru malee dhugaa Qananii kan beeku hin jiru.

Warri har'a asirraa lafa dhiphisu kun Gaafa Ayyaantuun Naqamtetti ajjeefamtu miidiyaa kanarra turan garuu hin dubbanne.
Warra akka #Hana_Adamu fa'as jechuudha. Lubbuun namaa wal hin caalu. Osoo dhuguma namummaaf ta'ee. Osoo naatoo qabaannee!

Sobdee boossa hundikee!






"በኢትዮጵያ እና በኤርትራ የሚነሳ ጦርነት አዲስ የሀገሮቸ ካርታ የሚቀይር ነው" ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ
.
.
ቤታችንን መስርያው ግዜ አሁን ነው ❤💚❤

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.