Hibret Bank

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha

Hibret Bank a progressive and modern banking institution, endowed with a strong financial structure and strong management, as well as a large and ever-increasing customers and correspondent base.
https://www.hibretbank.com.et

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri

ሕብረት ባንክ ሥነ-ምግባርና ሙስናን መከላከል በሚል ርዕስ ላይ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል

ሕብረት ባንክ ከፌዴራል የሥነ- ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ጋር በመተባበር ለሁለት ቀናት የሚቆይ የሥልጠና መርሐ- ግብር በባንኩ ዋና መ/ቤት እያካሄደ ይገኛል፡፡
መርሐ ግብሩን በንግግር ያስጀመሩት የባንኩ ተ/ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ፅጌረዳ ተስፋዬ እንደተናገሩት ሕብረት ባንክ ለደንበኞችም ሆነ ለሌሎች ባለድርሻ አካላት ስነ-ምግባርን በተላበሰ መልኩ አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን የዛሬው ስልጠናም ይህንኑ አጠናክረን እንድንቀጥል ያግዘናል ብለዋል፡፡
በስልጠናው ላይ የባንኩ የሥራ ኃላፊዎችና የኮሚሽኑ ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

24 - ሰዓት የሚሰሩ ሁለት ቅርንጫፎች እንዳሉን ያውቃሉ?

ሕብረት ባንክ በስካይ ላይት ሆቴል ውስጥ ስካይ ላይት ንዑስ ቅርንጫፍ እንዲሁም በሒልተን ሆቴል ውስጥ ሒልተን ቅርንጫፍ ላይ የ24 ሰዓት የተሟላ የባንክ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ በእነዚህ ቅርንጫፎቻችን ለሊቱም ቀን ነው!

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ጥር 14
ቀን 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket 🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

የሕብረት ቤተሰብ ይሁኑ!

የማህበራዊ ገፆቻችንን በመቀላቀል ባንካችን የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እና ወቅታዊ መረጃዎች በቀላሉ ያግኙ፡፡

Telegram: https://t.me/HibretBanket
Facebook: https://www.facebook.com/HibretBank
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/hibretbank/
Instagram፡ https://www.instagram.com/hibretbank/
X: https://x.com/Hibretbank
Youtube: https://www.youtube.com/@hibretbanket

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ጥር 13
ቀን 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket 🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

መልካም የስራ ሳምንት!

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ጥር 12

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ሕብረት ባንክ በሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ የተለያዩ ከወለድ ነፃ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎቶችን አዘጋጅቶ እንዲገለገሉበት ይጋብዝዎታል፡፡

ጁመዓ ሙባረክ!

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#IFB #Interestfreebanking #HibirHaq #HibretBank

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ጥር 9 ቀን 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket 🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

ሕብር ሼባ ማይል ካርድ

በሕብር ሼባ ማይል ካርድ ግብይትዎን በመፈፀም ለጉዞ የሚያስፈልግዎትን ተጨማሪ ማይል ጉርሻ ያግኙ ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

ለክቡራን የጋንዲ ቅርንጫፍ ደንበኞቻችን!

የጋንዲ ቅርንጫፋችን በኮሪደር ልማት ምክንያት አገልግሎት መስጠት በማቆሙ ከጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ ጋር እንዲዋሀድ ተደርጎ ጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ የሚለውን ስያሜ ይዞ የሚቀጥል መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቻችን እናሳውቃለን፡፡
በመሆኑም የቀድሞ የጋንዲ ቅርንጫፍ ደንበኞቻችን የተሟላ አገልግሎት በጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ጥር 8 ቀን 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket 🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

ይበልጥ ቀሏል!

አሁን በሕብር ሞባይል መተግበሪያ የኢትዮ-ቴሌኮም ወይም የሳፋሪኮም የአየር ሰዓት ለእርሶ ወይም ለወዳጆ በቀላሉ መሙላት ይችላሉ፡፡

ይበልጥ ተሻሽሎ የቀረበውን መተግበሪያ አሁኑኑ ያውርዱ!
https://www.hibretbank.com.et/hibir-mobile-landing-page

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#HibirmobileApp #seamlessrecharge #stayconnected

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ጥር 7 ቀን 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket 🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት!

ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና እንዲሁም ከወለድ ነፃ (IFB) በሆነ አገልግሎትም ጭምር ማቅረቡን ሲገልፅ በደስታ ነው፡፡

የአገልግሎቱን ለማግኘት በሚመጡበት ጊዜ መሟላት ያለባቸው፡-
* ኢትዮጵያዊ ዜግነት
* በዘርፉ ከ6 ወር በላይ የሰሩ እና የንግድ ፈቃድ ያላቸው ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ በሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች ላይ በመሄድ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

ውድ ደንበኞቻችን!

ፕሪሚየር ስዊች ሶልሽንስ (ፒኤስኤስ) ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም ከለሊቱ 5፡00 ጀምሮ እስከ ጥር 7 ጠዋት 1፡00 ድረስ የሲስተም ማሻሸያ ስራ ስለሚያከናውን የፖስ እና ኤቲኤም አገልግሎቶቻችን ለተጠቀሰው ጊዜ ብቻ እንደሚቋረጥ በትህትና እናሳውቃለን፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Dear esteemed Customers!

We would like to inform you that Premier Switch Solutions (PSS) is on payment switch system upgrade and there will be a downtime on January 14, 2025 at 11:00 PM until January 15, 2025 at 7:00 A.M. During such periods our POS and ATM machines will be temporary unavailable.

Hibret Bank
United, We prosper!

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ጥር 5 ቀን 2017 ዓ.ም

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket 🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#currencyexchange #HibretBank #dailyrates #RateCheck

መልካም የስራ ሳምንት!

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#MondayMotivation #NewWeekNewGoals #HibretBank

አስደሳች የእረፍት ቀናትን እየተመኘን ለባንክ ፍላጎትዎ የተለያዩ የሕብረት ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ካሉበት ሆነው ይጠቀሙ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡

#happyweekend #weekendvibes #hibretbank

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.