ICS Ethiopia passport service


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sotish


🇪🇹 𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
This is the official channel of the Ethiopia passport service.
https://t.me/Icsofficialservice

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sotish
Statistika
Postlar filtri






ምልክታ
ንክቡራት ግልጋሎት ፖስፖርት ንምርካብ ተመልክቱ ናይ ትካልና ዓማዊል

ግልጋሎት ፓስፖርት ንምርካብ እተመልክቱ ዓማዊልና መለለይ መንነትን ማሕተም ዝዓረፎ ድጋፍ ደብዳበ ጊዚያዊ መንግስቲ ክልል ትግራይ ሒዝኩም ክትቀርቡ እናሓበርና፤ ነዚ ረቋሒ ሒዝኩም ዘይትቀርቡ ዓማዊልና ትካልና ዘየስተናግድ ምዃኑ ንሕብር።

ግልጋሎት ኢሚግሬሽንን ዜግነትን
መቐለ

--
Telegram: https://t.me/Icsofficialservice
Facebook:- www.facebook.com/ethiservice






ለተቋማችን ተገልጋዮች በሙሉ

አዲስ ፖስፖርት አመልክታችሁ አሻራና ፎቶ ለመስጠት በፈተና እና በተለያዩ ምክንያቶች በስራ ሰዓት መገኘት ያልቻላችሁ ደንበኞቻችን የቀጠሮ ቀናችሁ እንዳያልፍባችሁ ከ11፡30 ሰዓት በኋላ እየሰራን ስለሆነ በቀጠሮ ቀናችሁ ብቻ መጥታችሁ አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
 
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

--

Telegram: https://t.me/Icsofficialservice
Facebook: https://www.facebook.com/ethiservice



7 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.