አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ መጪውን 1446ኛው ኢድ አልፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ የገንዘብ ሽልማት የሚያስገኝ የጥያቄና መልስ ውድድር ይዞላችሁ መጥቷል፡፡
እርስዎም የሽልማቱ ተሳታፊ ለመሆን ከታች ያሉትን የባንኩን ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል እና ጥያቄውን ቀድመው በመመለስ ሽልማቶችን የራስዎ ያድርጉ፡፡
የውድድሩ ህጎች 1. ጥያቄውን በቴሌግራም ሀሳብ መስጫ ሳጥን (Comment Section) ውስጥ የጥያቄውን መልስ ቀድመው የመለሱ 5 ተሳታፊዎች በቅደም ተከተል ተሸላሚ ይሆናሉ::
2. የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል፡፡
https://t.me/LionBankSC 3.መልሱን አንዴ ከፃፉ በኃላ ማስተካከል (Edit) ማድረግ አይቻልም፡፡
4. አንድ ተሳታፊ ከሁለት ጊዜ በላይ አይሸለምም፡፡
5. ደጋግሞ ሀሳብ መስጫ ሳጥን ውስጥ ምላሽ የሚሰጥ ተወዳዳሪ ከውድድሩ ውጪ መሆኑን መግለጽ እንወዳለን።
ስጦታዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
[Telegram] አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ !
የስኬትዎ አጋር!