MAN CITY XTRA™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ALL  ABOUT MANCHESTER CITY F.C  🙌
➮ የዝውውር ዜና
➮ ቁጥራዊ መረጃዎች
➮ የሲቲን ጨዋታዎች በቀጥታ
★ 🏆1× ሻምፒዮንስ ሊግ
★ 🏆10× ፕሪሚየር ሊግ
★ 🏆🏆🏆🏆 HISTORY M4KERS !
📍This Is Our City 🩵
CITYZENS 1894 | SHAŔK TEAM! 🦈
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @John_Thirty
ማን ሲቲ ኤክስትራ | CHOICE OF ALL | 2017

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


ግቫርዲዮል እና ሳቪኒዮ ብዙ የሚቀራቸዉ የ ኮንትራት ጊዜ ስላላቸዉ ሲቲ በቀላሉ ይለቃቸዋል ተብሎ ስለማይጠበቅ እስከ እነ ጥቅማጥቅም ለሁለቱም ለሲቲ እስከ £ 148 M ለማቅረብ እየተሰናዱ ነዉ !

የሁላችንም ሀሳብ ይመስለኛል ... አንፈልግም !!!

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ማድሪድ በሳቪ ጉዳይ በክረምቱ ከፍተኛ እንቅስቃሴን ለማድረግ እየተዘጋጀ እንደሆነ ከወደ ስፔን የሚወጡ መረጃዎች ያሳያሉ !

በተጨማሪም እንደ እቅድ ከያዝዋቸዉ 2 ተከላካዮች ሳሊባ እና የኛዉ ግቫርዲዮል እንደሚገኝበት ተነግሯል !

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


◈|| ማንቸስተር ሲቲ ጁማ ባህን በ5 ሚሊየን ፓውንድ ለማስፈረም በጣም ተቃርቧል። ይህ የ18 አመቱ ተጫዋች እስካሁን የሪያል ቫላዶሊድ ከፍተኛ ቡድንን አልተቀላቀለም እና ኮንትራቱ በወጣቶች እና በአካዳሚ ተጫዋቾች ብቻ የተገደበ በመሆኑ ከወትሮው ባነሰ ክፍያ ወደ ሌላ ቡድን መዘዋወር ይችላል።

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ፊል ፎደን ጉዳት አጋጥሞታል

ከዚች Moment በኋላ Fam ፎደን እንዳይጎዳ በሚለው ስጋት ውስጥ የገባሁት እኔ ብቻ ነኝ 😁🏹

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

1.1k 0 1 17 103

ሬይስ በ Ig ገፁ ያጋራው ምስል 💀

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!




መልካም እድል!
ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ በbetwinwins ስፓርት ቤቲንግ ከፍተኛ የጉርሻ ስጦታ እና ደስታን በእጥፍ ያግኙ።   መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉

https://affiliates.betwinwins.net/links/?btag=2064211


🎙ኤርሊንግ ሀላንድ ከ ሲቲ ጋር ያለውን ውል በ9.5 አመት ስለማራዘሙ፡-

" ስሜቴ እና ያነጋገርኳቸው ሰዎች ይህ ትክክለኛው ምርጫ እንደሆነ አሳምኖኛል… ብዙ ተጨማሪ አመታትን በማንቸስተር ለማሳለፍ እጓጓለሁ።"

“የሚገርምም ይሆናል!” 🩵

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

2k 0 0 3 117

ኤርሊንግ ሃላንድ ስለ 115 ክሶች ሲጠየቅ ..

"ክለቡ ሚሰራውን ነገር እንደሚያውቅ እርግጠኛ ነኝ!"


Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

2k 0 0 2 149

ፔፕ ጋርዲዮላ : "ፒኤስጂዎች በየ አመቱ የሊጉን ዋንጫ ያሸንፋሉ ቀላል አይሆኑም ..!

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ይህንን አሰላለፍ አስባቹታል ?

🔥

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

2.1k 0 3 32 209

🎙ፔፕ ጋርዲዮላ በማን ሲቲ አዲስ ፈራሚዎች ላይ:

"እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ማንችስተር ሲቲ ቤተሰብ ፣ በእውነት በጣም ተደስቻለሁ! እነሱ በእውነት ወጣት ተጫዋቾች ናቸው።

"አብዱኮዲር ኩሳኖቭ ፈረንሳይ ውስጥ ተጫውቷል, ስለዚህ በአካል ያልተለመደ ነው, በተቻለ ፍጥነት መማር ይችላል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ እና ቪቶር [ሬይስ] በብራዚል ውስጥ ወጣት ባለ ተሰጥኦ ነው, እና በጣም ደስ ብሎኛል. "

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


🎙ፔፕ ጋርዲዮላ፡

"በዚህ የውድድር ዘመን ብዙ ጨዋታ ተጫውተናል ያለ ምርጡ ተጨዋች፣ እና ባለፈው የውድድር አመት የፕሪምየር ሊግ ምርጥ ተጫዋች..."

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


🔵✈️ ሮድሪ ከፓሪስ ሴንት ዠርሜን ጋር የሚያደርገውን ትልቅ ጨዋታ ለመደገፍ ከማን ሲቲ ቡድን ጋር ተጉዟል።

አሁንም ከ ACL ጉዳት ሙሉ በመሉ ባያገግምም ፤ ከቡድኑ ጋር መቆየት እና ድጋፉን ማሳየት ይፈልጋል ፤ ሲል ሳይመን ባጅኮቭስኪ ዘግቧል።

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ሌላኛው የክለባችን አሰላለፍ ይሆናል ተብሎ የተገመተው🤔

😍አሪፍ ነው
🤗 ምንም አይልም
😏 አሪፍ አይደለም

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

2.4k 0 0 28 259

ተጨማሪ ተጫዋች እንደሚያስፈርሙ ይጠበቃል!

በጥር የዝውውር መስኮት ንቁ ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው የፔፕ ጋርድዮላው ማንቺስተር ሲቲ ከ ማርሙሽ፣ ከሬይስ እና ከኩሳኖቭ ዝውውር በተጨማሪ ቢያንስ አንድ ተጫዋች በስብስባቸው እንደሚቀላቀሉ ይጠበቃል።

ክለቡ ዛሬ የብራዚላዊውን ቪክቶር ሬይስ ዝውውር ይፋ ማድረጉ ይታወቃል።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ⭐️

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ተጫዋቾቻችን አሁን ፓሪስ ደርሰዋል 🇫🇷 🛩

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


የኔ ግምታዊ አሰላለፍ ይህን ይመስላል!

የናንተን ኮሜንት ላይ አስቀምጡ✍️

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

2.4k 0 0 50 124

📱🩵 የኤርሊንግ ሀላንድ Story


🚨 ኤሲ ሚላን ካይል ዎከርን በውሰት ለማስፈረም ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ስምምነት ላይ ደርሰዋል።

ውሰቱ የግዢ አማራጭን ያካትታል። 🤝✅

🔜 እንግሊዛዊው ተከላካይ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ሚላን ይገኛል።

(Source: lequipe)

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.