Postlar filtri


crypto dollar dan repost
🧦😂እንደዚህ አይነት ለገና በዓል የሚሆኑ አሪፍ አሪፍ ፎቶዎች በስማችሁ ለማሰራት🚩❄️🎏
⬇️⬇️GROUP ዉስጥ ለማሰራት ⬇️⬇️
https://t.me/name_pics
https://t.me/name_pics
⬇️⬇️CHANNEL ለመቀላቀል ⬇️⬇️
https://t.me/+wFcc5HzkT1o4ZDk0
https://t.me/+wFcc5HzkT1o4ZDk0🤩




Adex waver disk dan repost
🎁በዓሉን ምክንያት በማድረግ የ500 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው ። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️👇


A PLUS TV Ethiopia ™️ dan repost
የ እሁድ ፊልሞች box office


A PLUS TV Ethiopia ™️ dan repost
የ ቅዳሜ ፊልሞች


New poster for ‘ZOOTOPIA 2’

on November 26, 2025.


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


ተጠባቂው 67ኛው የግራሚ  ሽልማት የካቲት 2 ቀን 2025 ይካሄዳል!

በ Grammy ሽልማት በራፕ ምድብ ኤሚኔም እና ኬንድሪክ ላማር ይፋጠጣሉ!

በጁላይ ወር Coup de Grace የተሰኘው የራፕ አልበም የለቀቀው ኤሚኔም በምርጥ የራፕ አልበም፣ በምርጥ የራፕ performance እና በምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ ታጭቷል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ኬንድሪክ ላማር፦

👉በ record of the year
👉song of the year
👉የአመቱ ምርጥ producer
👉ምርጥ የራፕ ዘፈን፣
👉በ best rap performance
👉በምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮን ጨምሮ በሰባት ዘርፎች ታጭቷል።

ኬንድሪክ ላማር ከቅርብ ወራት በፊት 'GNX' የተሰኘው የራፕ አልበም ለቋል።

@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


'CAPTAIN AMERICA: BRAVE NEW WORLD'


አዲስ የተለቀቀው የካፒቴን አሜሪካ ፊልም

@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


ምንም እንኳን አብዛኛዎቹ አድናቂዎች The Equalizer 3 ተከታታይ ፊልም የመጨረሻው ፊልም ይሆናል ብለው ቢያስቡም፤ ዴንዝል ዋሽንግተን ቢያንስ በሁለት የ Equalizer ተጨማሪ ፊልሞች ላይ እንደሚተውን አረጋግጧል።

@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


በፒኪ ብላይንደርስ ፊልም ተወዳጅነትን ያተረፈው አየርላንዳዊው ኪሊያን መርፊ Small things like these የተሰኘው እና በአየርላንዳውያን ዘንድ ተወዳጅ የሆነውን መፅሃፍ ወደ ፊልም ፕሮጀክት ለመቀየር ትልቅ እቅድ ይዟል!

ኪሊያን መርፊ ለመጀመሪያ ጊዜ small things like these የተሰኘው መፅሃፍ ያነበበው በኮቪድ ወረርሽን ወቅት ነበር። ያኔ የኮቪድ ቫይረስ በተከሰተበት ወቅት ኪሊያን መርፊ አብዛኛውን ጊዜ መፅሃፉን እያነበበ በቤቱ ውስጥ ነበር ያሳለፈው።

ኪሊያን መርፊ ባሳለፍነው ዓመት በክርስቶፈር ኖላን ዳይሬክት የተደረገው ኦፐንሄይመር ፊልም ላይ የታዋቂው ፊዚስት እና የአቶሚክ ቦምብ አባት ተብሎ የሚጠራው ጁሊየስ ሮበርት ኦፐንሄይመር ገፀ ባህሪን ተላብሶ በፊልሙ ላይ ተውኗል።



@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


ስለ ንግድ እና ስኬት ፊልሞች

ስኬታማ ነጋዴ ለመሆን ካሰባችሁ የግድ እነዚህ 3 ፊልሞች መመልከት አለባችሁ!

በተለይም ለስራ ፈጣሪዎች መታየት ያለባቸው ሶስት ፊልሞች!

🤝The last days of lehman brothers- እ.ኤ.አ 2009 ላይ ለእይታ የበቃ የሆሊውድ ፊልም ነው።

የአንድ ባንክ ውድቀት እና ኪሳራ የዓለምን የፋይናንስ ስርዓት እንዴት እንዳዛበው እና ለቀውስ እንደዳረገው የሚያሳይ አስደናቂ ፊልም ነው።

🤝Billionaire boys club

በፈረንጆቹ 2018 የተለቀቀ ፊልም ሲሆን፣ የወጣት ስራ ፈጣሪዎች ቡድን ትልቅ ህልማቸውን ለማሳካት ህይወታቸውን አደጋ  ላይ ሲጥሉ የሚያሳይ ድንቅ ፊልም ነው።

🤝Chaos Theory(ኪዮስ ቲዮሪ)

በ2007 ለእይታ የበቃ ፊልም ነው!

አንድ የጊዜ አስተዳደር ባለሙያ (time management expert) የዕለት ተዕለት ተግባሩ አደጋ ውስጥ ሲወድቅ የሚያሳይ ፊልም ነው።

@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


A PLUS TV Ethiopia ™️ dan repost
ነገ እሁድ በ aplus tv


A PLUS TV Ethiopia ™️ dan repost
ዛሬ ቅዳሜ በ a plus tv


የሚሽን ኢምፖሲብል ፊልም ቀጣዩ ክፍል ግንቦት 23/2025 ይለቀቃል!

#mission impossible: the final reckoning


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


ብላክ ፓንተር 3 የመጨረሻ ፊልሜ ይሆናል ሲል ዴንዘል ዋሽንግተን ተናገረ!

በሆሊውድ ፊልም ኢንደስትሪ በጣም ከተከበሩ ተዋናዮች አንዱ የሆነው ዴንዝል ዋሽንግተን በቅርቡ በሰጠው ቃለ ምልልስ black panther 3 የመጨረሻው ፊልም እንደሚሆንገልጿል።

ሪያን ኩግለር የዋሽንግተንን ሚና ሊጽፍ በተቃረበበት ወቅት ይህ ዜና ደስታን እና ናፍቆትን ያመጣል፣በተለይ የብላክ ፓንተር ፍራንቻይዝ በስክሪኑ ላይም ሆነ ከስክሪን ውጭ ጠንካራ ታሪክ ስላለው ብሏል።

የሁለት ጊዜ የአካዳሚ አዋርድ አሸናፊ ዋሽንግተን “ሪያን ኩግለር እየጻፈልኝ ባለው የብላክ ፓንተር ፊልም ታሪክ ላይ ድርሻ አለኝ ሲል ተናግሯል።


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


ምንም እንኳን አብዛኛዎቹ አድናቂዎች The Equalizer 3 ተከታታይ ፊልም የመጨረሻው ፊልም ይሆናል ብለው ቢያስቡም፤ ዴንዝል ዋሽንግተን ቢያንስ በሁለት የ Equalizer ተጨማሪ ፊልሞች ላይ እንደሚተውን አረጋግጧል።

@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


ስለ ክሎን ቴክኖሎጂ Clone technology (አንድ ሰውን አመሳስሎ መስራት)!

አብዛኞቹ አርቲስቶች የራሳቸው ክሎን አላቸው።

Will smith also mentioned that every celebrity has their own clone.

Raelians ይባላሉ👉 የመጀመሪያውን የሰው clone, human cloning (ሰውን አመሳስሎ መስራት/ መፍጠር) እኛ ነን የጀመርነው ብለው እ.ኤ.አ በ 1776 አካባቢ claim ያደረጉት።

ክሎን ከሆኑ አርቲስቶች kid buu አንዱ ሲሆን እንዲሁም እውነቷው አጠራጣሪ ቢሆንም አቭሪል ለቪን ክሎን እንደሆነች በሰፊው ይነገራል።


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


🍌ለጨረታ የቀረበው የሙዝ ሃሳባዊ የጥበብ ስራ በ6.2 ሚሊየን ዶላር ተሸጠ!

በጣሊያናዊው ኮሜዲያን አርቲስት ማውሪዚዮ ካቴላን የተሰራው ሃሳባዊ የጥበብ ስራ በኒውዮርክ ጨረታ በ6.2 ሚሊዮን ዶላር ተሽጧል።

የ TRON ክሪፕቶ ፕላትፎርም መስራች ጀስቲን ሱን በ6.2 ሚሊየን ዶላር ለጨረታ የቀረበውን ሙዝ አሸንፏል።


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


እንግሊዛዊቷ የ23 አመት ወጣት ሞዴል ሊሊ ፊሊፕስ!

#100 men challenge

ሊሊ ፊሊፕስ የእንግሊዝ ዜግነት ያላት ወጣት ሞዴል ስትሆን በአንድ ቀን ከ100 ወንዶች ጋር ወሲብ መፈፀሟን ተከትሎ መነጋገሪያ ሆናለች።

100 men challenge ብላ ከ100 ወንዶች ወሲባዊ ግንኙነት የፈፀመችው ይቺ ሞዴል በሀገረ እንግሊዝ ብሎም በዓለም አቀፍ ደረጃ የሰዎች አጀንዳ ከሆነች ሰነባብታለች።

ከ100 ወንዶች ጋር መተኛት በቂ አይደለም ያለችው ሊሊ ፊሊፕስ ሪከርዱን ለመስበር ከ1000 ወንዶች ለመተኛት እቅድ አለኝ ብላለች።


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


ጄኪ ቻን 400 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ሀብቱን ለልጁ ጄሲ ከማውረስ ይልቅ ለበጎ አድራጎት ለመስጠት መወሰኑን ተከትሎ መነጋገሪያ ሆኗል!

ጄኪ ቻን በራስ መተዳደር እንደሚያምን ገልጿል፤ ልጁ በውርስ ሀብት ላይ ጥገኛ ከሚሆን ይልቅ የራሱን ሀብት እና ገንዘብ መያዝ እንዳለበት ገልጿል።

አቅም ያለው እና ታታሪ ከሆነ የራሱን ገንዘብ መስራት ይችላል፤ ነገር ግን ሰነፍ ከሆነ እሱ የኔን ገንዘብ እና ሀብት ብቻ ነው የሚያባክነው ሲል ጄኪ ቻን አፅንዖት ሰጥቶ ተናግሯል።

ይህ የጄኪ ቻን አቋም ባለሃብቶች ገንዘባቸውን ለልጅ ከማውረስ ይልቅ ለበጎ አድራጎት እንዲለግሱ የሚያነሳሳ ነው ተብሏል።

አንዳንዶች ጄኪ ቻን ለበጎ አድራጎት ያለውን ቁርጠኝነት እና ድጋፍ ለማዳበር ያለውን እምነት ሲያደንቁ፤ ሌሎች ደግሞ ልጁን ሙሉ በሙሉ ከውርስ መንቀል በጣም ከባድ ነው ሲሉ ይተቻሉ።


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.