MANCHESTER UNITED


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0919337648

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ሌኒ ዮሮም በኢንስታግራም ገፁ ከላይ በምስሉ ላይ ያለውን አጋርቷል !!

በዛሬው ጨዋታ ቋሚ እንዲሆን ትሻላችሁ ዩናይትዳውያን ?

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

4.2k 1 0 13 152

አልታይ ባይንዶር በኢንስታግራም ገፁ !

ግብ ጠባቁው በዛሬው ጨዋታ የመሰለፍ እድል ሊያገኝ ይችላል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans


❣ ሁሉ ስፖርት
❣ ሐበሻ ቤቲንግ
❣ ቤስት ቤቲንግ
❣ አፍሮ ቤቲንግ
❣ ዋልያ ቤቲንግ
❣ Flash ቤቲንግ
❣ አራዳ ቤቲንግ

ለጀማሪዎች ካላይ ባሉ የቤቲንግ ሳይቶች ተለቆላችዋል 100% 👇👇👇

https://t.me/+b4kfZKtCCWE1ZWU0
https://t.me/+b4kfZKtCCWE1ZWU0
'https://t.me/+b4kfZKtCCWE1ZWU0‌' rel='nofollow'>https://t.me/+b4kfZKtCCWE1ZWU0


ሩበን አሞሪም ከማን ሲቲ ጋር ስለነበረው ጨዋታ ደጋፊዎች ስለነበራቸው ደስታ ሲጠየቅ:

"ያሳካነው ሶስት ነጥብ ብቻ ነው ማለት እፈልጋለሁ!"

አለ ገና አለ ገና... እያለን ነው ቦስ 😌❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans


ማኑዌል ኡጋርቴ ?!

ቡድናችን ወደ ለንደን እያቀና በነበረበት ሰአት የተነሳ ምስል ነው ። 😁

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

19.4k 1 30 57 956

#ግምታዊ_አሰላለፍ

በዛሬው ጨዋታ ልንጠቀመው የምንችለው ግምታዊ አሰላለፍ !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans


#ተጨማሪ

ይህ ሰር ጂም የጨመሩት 79 ሚልየን ፓውንድ ገንዘቡ አሞሪምን በጥር የዝውውር መስኮት ግልጋሎት አይሰጠውም።

ገንዘቡ ለኢንቨስትመንቶች እና መሠረተ ልማትን ለማዳበር ያለመ ሲሆን በሌሎች የክለቡ መዋቅሮችም ጥቅም ላይ ይውላሉ ተብሏል።

[ማይክ ኬጋን]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans


#Breaking

ሰር ጂም ራትክሊፍ በማንቸስተር ዩናይትድ ሌላ 79 ሚሊየን ፓውንድ በማፍሰስ በክለቡ ያላቸውን ድርሻ ወደ 28.94 በመቶ አሳድጓል።

እንዲሁም ሙሉ በሙሉ የክለባችን የአክሲዮኑ ባለቤትነት ወደ INEOS ኩባንያ ይዘዋወራል።

ዘገባው የማይክ ኬጋን ነው!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

23k 1 1 19 612

ጋብሬል ቢያንቸሪ በዚህ የውድድር አመት በክለባችን ከ18 አመት በታች ቡድን ያለው ቁጥር !!

▪️17 ጨዋታዎችን አደረገ
▪️16 ግቦችን ከመረብ አሳረፈ

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans


ታማኙ ቴሌግራፍ ጋዜጣ ከሰሞኑ ከራሽ ጋር በተያያዘ ዘገባ ጭንቀት ሆኖብናል .... 😁

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

28k 1 1 13 366

#Press_Conference

ሩበን አሞሪም ከዛሬው ጨዋታ በፊት በትናንትናው እለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ...

11 ጥያቄዎች የቀረቡለት ሲሆን አስራ አንዱም ጥያቄዎች የነበሩት ስለ ማርከስ ራሽፎርድ ነው ።

አንድም ጥያቄ ስለ ተጋጣሚ ቶተንሀም ሆትስፐር ለአለቃ አልቀረበለትም !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans


____ፊክስድ ማች ጨዋታ ማግኘት ይፈልጋሉ?

የብዙዎቻችሁን ፍላጎት  የምታገኙበትን ቻናል ዛሬ  አግኝተናል ።

👆ከላይ እንደምትመለከቱት የ 200,000 ብር ወጪ ያደረኩበት 🆅🅸🅳🅴🅾 ነው።
ትናንት ብቻ ከ 100,000 ብር በላይ ማሸነፍ ችያለሁ።
( https://t.me/+ADQjMSyeK-dlM2Q0 ) ከነሱ  VIP CHANNEL ተቀላቅዬ ነው ይሄን ማድረግ የቻልኩት በጣም አመሰግናለሁ ።

አብዛኛዎቻችሁ በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ብር ለማትረፍ በተደጋጋሚ በሀሰተኛ የቤቲንግ አቋማሪ ቻናሎች ኪሳራ ላይ ወድቃችሁ ይሆናል እኔ በግሌ 100% አምኜበት Recommend ማደርጋችሁ ሀገራችን ላይ ትክክለኛው እውነተኛ የ fixed game ማግኛ ይሄ ቻናል ነው ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ Darkweb ላይ በ Bitcoin በመግዛት ነው የሚመጡት።

ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ  👇👇👇

https://t.me/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
https://t.me/+ADQjMSyeK-dlM2Q0


#የቀጠለ...

የጨዋታ አሰላለፍ እና የውጤት ግምት

ማንቸስተር ዩናይትድ :- ኦናና ፣ ዮሮ ፣ ማጓየር ፣ ማርቲኔዝ ፣ ዳሎት ፣ ማይኖ ፣ ካሴሜሮ ፣ ማላሲያ ፣ አማድ ፣ ብሩኖ ፣ ዚርክዚ

ቶተንሀም :- ፎርሰተር ፣ ግሬ ፣ ዳርጉሲን ፣ ስፔንስ ፣ ፖሮ ፣ ማዲሰን ፣ ሳር፣ ቢሱማ ፣ ኩሉሴቭስኬ ፣ ሶላንኬ ፣ ጆንሰን

ሁለቱ ቡድኖች የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሰለሆነ ጥንቃቄ የተሞላበት ጨዋታ ሊያደረጉ ይችላል

ሁለቱም ቡድኖች ኳስን ተቆጣጠረው የመጫወት ፍላጎት ስላለቸው በፈጣን ሽግግሮች ጎሎችን ልንመለከት እንችላለን

ጨዋታውንም ማንቸስተር ዩናይትድ  2 ለ 0 በሆነ ውጤት ያሸንፋል ብዬ አስባለሁ ።

ለክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ የድልቀን እየተመኘሁ ፕሮግራሙን እዚህ ጋር ልቋጨው... #Ashe_UTD ነበርኩ መልካም ቀን ! ❤️

ድል ለታላቁ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ለታላቁ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ይሁን ! ❤

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans


#የቀጠለ...

             🔴 የእለቱ አልቢትሮች ⚪️

ተጠባቂውን ጨዋታ ማን ይመራዋል የሚለው ጉዳይ ከቀናቶች በፊት ይፋ ማድረግ ችሏል ።

በዚህም እንግሊዛዊው የ34 አመት ጎልማሳ ጆን ብሩክስ ጨዋታውን በመሃል ዳኝነት እንደሚመሩት ይፋ ተደርጓል ።

ዳኛው ከዚህ ቀደም በርከት ያሉ እና ማንቸስተር ዩናይትድ ከታላላቅ ቡድኖች ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ በዋና ዳኝነት ሲመሩት አይተናል ።

✅ ዋና ዳኛ - ጆን ብሩክስ

✅ 1ኛ ረዳት ዳኛ - ሲሞን ቤኔት

✅ 2ተኛ ረዳት ዳኛ - ዳንኤል ሮብዘን

✅ 4ተኛ ዳኛ - ጋቪና ዋርድ

ቫር በዛሬው ጨዋታ ጥቅም ላይ አይውልም!!

#ይቀጥላል...

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans


#የቀጠለ...

             🔴 የጉዳት ዜና ቶተንሀም ⚪️

❌ ቤንታኩር- ቅጣት

❌ ሪቻርልሰን - የጡንቻ መሳሳብ

❌ ዊልሰን ኦድበርት - ሀምስትሪንግ

❌ ሮሜሮ - ጉዳት

❌ ሚኪ ቫን ደ ቪን - ጉዳት

❌ቤን ዴቪስ - ጉዳት

❌ ቪካሪዮ - ጉዳት

❌ ሞሬ - ጉዳት

#ይቀጥላል...

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

29k 1 0 34 399

🆕አዲሱ ምርጡ ድርጅታችን እነሆ - ዊቤት⭐

ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇🏻 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=4።

ኮዱ👉🏻 WEBET303 ብለው ያስገቡና እና በ WEBET ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ!
ውስን ቁጥር ስላለን ከማለቁ በፊት ይፍጠኑ !

WEBET - YOU WIN, WE PAY!


#የቀጠለ...

   🔴 የጉዳት ዜና ማንቸስተር ዩናይትድ ⚪️

ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ በዛሬው ጨዋታ የሉክ ሾው፣ የጆኒ ኢቫንስ፣ የሜሰን ማውንት እንዲሁም የማርከሰ ራሽፎርድን አገልግሎት የማያገኙ ይሆናል።

❌ ሉክ ሻው - ጉዳት

❌ ማውንት - ጉዳት

❌ ኢቫንስ - ጉዳት

* ማዝራዊ - አጠራጣሪ

#ይቀጥላል...

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans


የቀጠለ....

          🔴 የእርስ በእርስ ግኑኝነቶች ⚪️

ሁለቱ ቡድኖች በታሪካቸው 190 ያክል እርስ በእርስ ጨዋታዎችን ያደረጉ ሲሆን ማንቸስተር ዩናይትድ በርካታ ጨዋታዎችን በፍልሚያቸው ወቅት ማሸነፍ ችሏል ።

ሁለቱ ቡድኖች በታሪክ ለረጅም አመታት የቆየ ግኑኝነት ያላቸው ሲሆን ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ለንደን ቡድኖች ጋር ካደረጋቸው በርካታ ጨዋታዎች መካከል ከቶተንሃም ጋር ያደረገው ጨዋታ በርካታውን ቦታ ይይዛል ።

ማንቸስተር ዩናይትድ - 98 አሸነፈ

48 ጨዋታዎች አቻ ተለያዩ

ቶተንሀም - 48 ጨዋታዎች አሸነፈ

እንዲሁም ባለፉት 6 የእርስ በእርስ ግኑኝነቶች ወቅት ማንቸስተር ዩናይትድ 2ቱን ሲያሸንፍ ፣ ቶተንሀም 2 ጨዋታ ማሸነፍ ችሏል ፣ ቀሪዎቹ 2 ጨዋታዎች በአቻ ውጤት የተጠናቀቁ ናቸው ።

#ይቀጥላል....

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans


 የእንግሊዝ የካራባው ካፕ ጨዋታ
 
      ✍ || ቅድመ ዳሰሳ

⚪️ ቶተንሀም  🆚  ማንቸስተር ዩናይትድ 🔴

⏰ የጨዋታ ሰዓት || ምሽት 5:00

🏟 የጨዋታ ሜዳ || ቶተነሀም ሆትሰፐር ስታድየም

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በማንችስተር ደርቢ በጣም አስደናቂ ካምባክ ካስመለከተ በኋላ አሰቸጋሪውን ቶተነሀምን በካራባው ካፕ ከሜዳው ውጪ የሚገጥም ይሆናል

ተጋጣሚያችን ቶተንሀም በፕሪሚየር ሊጉ ሳውዛምፕተነን 5 ለ 0 ድል ካደረገ በኋላ ለተጨማሪ ድል ክለባችንን በሜዳቸው ያስተናግዳሉ ።

ስለ ጨዋታው ቅድመ ዳሰሳዎችን ምናቀርብ ይሆናል አብራችሁን ሁኑ....

#ይቀጥላል...

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans


ግማሽ ፍፃሜውን ማን ይቀላቀላል ?

የካራባኦ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተከናውነዋል።

ምሽቱን በተካሄዱ ጨዋታዎችም አርሰናል ፣ ሊቨርፑል እና ኒውካስትል ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።

ቀሪው እና የውድድር የመጨረሻ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በዛሬው እለት በስፐርስ ስቴዲየም በቶተንሀም ሆትስፐር እና ማንችስተር ዩናይትድ መካከል ይደረጋል።

ከሁለቱ ክለቦች ጨዋታው በኋላም የካራባኦ ካፑ ግማሽ ፍፃሜ እጣ ድልድል በይፋ የሚወጣ ይሆናል።

ክለባችን ካሸነፈ ከማን ጋር እንዲደርሰው ትፈልጋላችሁ ?

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

28.5k 1 0 131 341
20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.