Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
✔️ New Paws Limited Time Task

❓ Task Section ውስጥ በመግባት ቪድዮ ላይ እንደምታዩት Claim የሚለው እስከሚመጣ ድረስ ወደ ታች Scroll ማድረግ ነው


Ton 🔥


✔️Paws Farming Season Ends In December!


Major በዚህ ሰአት bybit ላይ


በዚህ ሰአት major OKX ላይ


10min😎


ወዲያው መሸጥ የምትፈልጉ Funding ላይ የMajor ቶክን ይዛቹ ለመሸጥ እንዳታስቡ ።

መሸጥ የምትፈልጉ ከFunding አውጡት እና ወደ Spot/Trading Transfer አድርጉ

ሊስት ከሆነ በዋላ ከFunding ለማውጣት የምትወስዷት ጊዜ ዋጋ ታስከፍላለች።


Dotcoin ባለቀ ሰዓት Verified ሆነዋል።


👀 W-Coin አሁን ባሳወቁት መሰረት ለ 3ቀን ያህል Inactive ከሆናችሁ 5% ያህል ካላችሁ balance ላይ burn አናረጋለን ብለዋል!


🔥#Blum አዲስ Update ኳሶቹ የተለመደውን 1 point💎 ነው የሚሰጡት
Bombም እንዳትነኩ ያው ነው ይቀንስባችኋል😡


Blum new task 999 BP

ምንም transaction አይፈልግም


🗓 Major Count Down

➡️በBybit ,Okx ,Biget እና ሌሎችም አብዛኛዉ Exchange ላይ እየገባ ነዉ ። Check It !

➡️ሀሙስ ከቀኑ 8:00 List ሚደረግ ይሆናል ,ያዉ ዋጋዉ ከ1-2$ ይሆናል ተብሎ ይገመታል ::


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
💫 Major ላይ የሰበሰባቹት Achievement ወደ Nft በቅርቡ እንደሚቀየሩ አሳውቀዋል።

Major እንዳሉት አልረሰናቹም እንደ ሌላው project ወዲያው አንጠፋም እንዳውም ጉዞው ገና አልተጀመረም ....

major ገና ብዙ አገልግሎቶች ይኖሩታል የአሁኑም ሚሆነው  Achievmont ወደ  nft መቀየር ነው

Nftውን ይከራያል ወይ ሊዝ ታረጉታላቹ እዛው major ላይ ብለዋል።✌️


መርጌታ ሞላ መስፍን የተለያዩ የባህል መድሀኒት ቀማሚ እና አዋቂ dan repost
Telegram Premium & Star

☄️ ለተለያዩ aridrop boost ለማድረግ premium እና Star እየጠየቀ ይገኛል ይሄንንም በብዙዎቻቹ ጥያቄ መሰረት የ premium እና Star አገልግሎት ከኛ ማግኘት ትችላላችሁ

ለመግዛት ➡️ @Adis_pro
              ➡️  @Adis_pro


Major ወደ Bybit የላካችሁ እየገባ ነው...

1 Major = 1.41$ (በPre market price)

@marakicrypto


🐾Paws New Limited Task.

Available for all Users


TOMA's official listing date: 20th December.

@marakicrypto


Major ላይ ለAirdrop ብቁ መሆናቹንና አለመሆናቹን በተጨማሪም የሰጣቹን Token ገብታቹ ተመልከቱ




$PX airdrop ለማግኘት የግድ 100K እና ከዛ በላይ ሊኖራቹ ይገባል! 💰 , ያለዚያ Burn 🔥 ነው የሚሆነው!

100K $PX የሌላቹ Pixel Tournament 🏆  ስለሚጀመር እሱን ተቀላቀሉ 🔥፤ አሪፍ Community ያለውን Template ለቀንላቹ እሱን Paint በማድረግ $PX Reward ታገኛላቹ ፡፡

Top players በየ Roundu ትልቅ Amount 💵 of $PX ያገኛሉ፡፡

Grand Tournament = 10 rounds, 1024 communities 🌍,

@marakicrypto

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.