Medical School 🇪🇹


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Tibbiyot


This channel is created for sharing medical knowledge and news
Admin @KidanuY

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri




Doctors Online 🇪🇹 dan repost
For all who are Interested

📌 Residency interview and visa application process for IMGs from Ethiopia:-

(Dr. Kirubel Tesfaye (Hakim Podcast) interview with Dr. Tinsae Tsegaye PGY1 in internal Medicine at Jefferson Health - Einstein)

https://youtu.be/J6fXd351DH4?si=jRYR86nfL_fvwDIe

___
👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram-  t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb  https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/
በWhatsapp Channel
https://tinyurl.com/4934hfbf
በwebsite https://doctorsonlinee.com
ይከታተሉን።

➡️ Share


GME.doc
155.0Kb
ERMP Questions of 2011 EC


How many of you are ready to take the ERMP this year ?
So‘rovnoma
  •   👆
  •   👇
197 ta ovoz




Noma’lum dan repost
Are you starting your SOPHAS application? Here's a checklist of essential documents you'll likely need:

🔹CV: Highlight your education, work experience, skills, and accomplishments. Tailor it to the specific program you're applying for.

📝 Personal Statement: Your chance to shine. Craft a compelling narrative about your background, goals, and why you're the perfect fit.

📚 Transcripts: Official records of your academic achievements.This should be converted to world education system equivalence.

📃 Letters of Recommendation: Statements of support from professors, supervisors, or mentors who can vouch for your abilities and character.

🎓 Test Scores: English profficiency exam. The score you need vary by the program you choose.

Feel free to ask questions whenever you encounter challenges on your application process. Good Luck!


Doctors Online 🇪🇹 dan repost
For all interested and qualified


📌 Recently Shared Scholarships:-


1. DAAD In-Country/In-Region Scholarship Programme
Sub-Saharan Africa | Master's, PHD | Fully funded


https://tinyurl.com/3juy3h2y


2. Maastricht University NL-High Potential scholarship 2024-25 | Master's | Fully Funded

https://tinyurl.com/4y69f5nn


3. ARES Advanced Bachelors, Masters & Training Scholarships in Belgium 2024/2025 | Fully Funded :-

https://tinyurl.com/a56jwv2p


4. Erasmus Mundus Joint Masters Scholarship | Master's | Fully Funded | European Union:-

https://tinyurl.com/2tpf9cwa


* And those who are interested on pursuing public health programs in the US can also find detailed discussion on SOPHAS centralized application service Here
___
👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram-  t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb  https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/
በWhatsapp Channel
https://tinyurl.com/4934hfbf
በwebsite https://doctorsonlinee.com
ይከታተሉን።

➡️ Share


Doctors Online 🇪🇹 dan repost
For all who are interested

📌 How to fill out SOPHAS Portal? (SOPHAS is a centralized application service for schools and programs of public health)

🔗 Link:-
https://youtu.be/2a0IUAgZUGs

___
👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram-  t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb  https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/

በwebsite https://doctorsonlinee.com ይከታተሉን።

➡️ Share




9056😢 + taxes = 6193 😊 The Net Salary of a Junior General Practitioner in Ethiopia 😒


#STRIKE Anonymous poll Are you willing to go on #STRIKE to change the current salary and working conditions of physicians and health professionals?
So‘rovnoma
  •   Yes, I will #STRIKE
  •   No, I prefer #Petition / አቤቱታ
  •   I Prefer peaceful demonstration / ሰልፍ
  •   I will just continue like this
298 ta ovoz


Hakim dan repost
"ሰላም የተከበራቹህ ኢትዮጵያውያን:: በኢትዮጵያ የስፔሻሊስት ሀኪም gross ደሞዝ 11,305 ብር ነው፡፡ Tax ሲደረግ 8,056.90 ብር ነው፡፡ ይሄን እውነት ታውቃላቹህን?"

- ዶ/ር ታደሰ ፈንታ : የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት

@HakimEthio




Ethiopian Medical Students Association dan repost
EMSA Ethiopia’s Official Statement with regards to the Upcoming Exit Exam




የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
__________

ጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Public Health, Anaesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Paediatric & Child Health Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው ከዚህ በፊት የብቃት ምዘና ፈተና ወስደው ላላለፉ እና በድጋሚ ፈተናውን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በሰኔ ወር 2015 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡

ስለሆነም የዚሁ ፈተና ምዝገባ ከሰኔ 09 - 19/2015 ዓ.ም የሚከናወን ስለሆነ በድጋሜ(Re-exam) ፈተናውን የምትወስዱ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን hple.moh.gov.et ላይ በመግባት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ከላይ ከተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውጪ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ print አድርጋችሁ በመያዝ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፦

- እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት ተመዛኞች ምዝገባውን ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን።

- ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

- መመዝግብ የሚቻለው ከዚህ በፊት ፈተናውን ወስዳችሁ ላላልፋችሁ ተመዛኞች ብቻ ሲሆን አዲስ ተመዛኞች oline መመዝገብ የማይጠበቅባችሁ እና የስም ዝርዝራችሁም በትምህርት ሚኒስቴር በኩል የሚተላለፍልን መሆኑን እንገልፃለን።

- ለዳግም ምዘና በ Online የምትመዘገቡ ተመዛኞች በመረጣችሁት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ከሚገኙ ካምፓሶች በአንዱ የምትመደቡ መሆኑን እያሳወቅን፣ የተመደባችሁበትን የመፈተኛ ካምፓስ የኦንላይን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

4k 0 88 1 13

Hakimkirubel dan repost
I would like to thank Dr. Jilcha D. Feyisa for sharing his USMLE and career journey. He matched to one of the very competitive specialities (radiation oncology) at an Ivy League university.

Not only that, he finished all the required exams (Step 1, Step 2CK, and OET) in 8 months. impressive! right? From working in a rural hospital to his residency training in Addis or his life abroad, I believe many Ethiopian physicians would relate to his life journey, and if any of you reading this are in one of those positions, know that it is possible! Dream big and work hard!

You have no idea how grateful I am to be able to talk to these impressive individuals; they are all the motivation we need!
Have a blessed week!

https://youtu.be/kLrVACP48MI


የብቃት ምዘና ፈተና ለወሰዳችሁ ተመዛኞች በሙሉ
___

በህክምና፣ ነርሲንግ፣ ጤና መኮንን፣ ሚድዋይፈሪ፣ ፋርማሲ፣ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ፣ አንስቴዥያ፣ ዴንታል ሜድስን፣ ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ፣ ኢንቫይሮመንታል ሄልዝ፣ ፔዲያትሪክስ ነርሲንግ እና ሳይካትሪ ነርሲንግ ሙያ ተመርቃችሁ ከግንቦት 14 - 18/2015 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች

ከዛሬ ሰኔ 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ hple.moh.gov.et ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን (Registration No) በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል መምጣት ሳይጠበቅባችሁ በስልክ ቁጥር 0118275936/952 በመደወል ወይም በኢሜይል hpcald@moh.gov.et ላይ ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በመሙላት ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡


የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
____

የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሜዲስን፤ ነርሲንግ፤ ጤና መኮንን፤ አንስቴዥያ፤ ፋርማሲ ፤ሜዲካል ላቦራቶሪ፤ ሚድዋይፈሪ፤ ዴንታል ሜዲስን፤ ሜዲካል ራዲዮሎጂ፤ ኢንቫይሮመንታል ሄልዝ፤ ፔዲያትሪክ ኤንድ ቻይልድ ሄልዝ፤ ሳይካትሪ ነርሲንግ፤ እና ኢመርጀንሲ ኤንድ ክሪቲካል ኬር ነርሲንግ ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች ፈተናው ከግንቦት 14- 18/ 2015 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን :-

1, የፈተናው አሰጣጥ ሂደት በኮምፒውተር ይሆናል።

2, የፈተናው መርሃግብር
- 14/9/2015 ዓ.ም…………………………………Nursing
- 16/9/2015 ዓ.ም…………………………………Pharmacy, Public Health, Anesthesia, Medical Radiology Technology and Environmental Health
- 18/9/2015 ዓ.ም………………………………..Medical Laboratory Science, Midwifery, Medicine, Dental Medicine, Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing and Emergency and Critical Care Nursing

3, እያንዳንዱ ተፈታኝ ከሚፈተንበት ቀን አንድ ቀን ቀደም ብሎ ማለትም ግንቦት 13፣15 እና 17/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ በ 3፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል:: በፈተና ገለፃው (orientation) ላይ ያልተገኘ ተመዛኝ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።

4, በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ)፣ የፈተና መስሪያ ግብዓቶች (እስኪሪብቶ ብቻ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡

5, ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡

6, በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረማችሁን ማረጋገጥ ይኖርባችኋዋል፣

7, ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) QR code የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

▫ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን ማስወንጨፊያ በመጫን የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያዎች መመልከት ይኖርባችኋል።

▫የመፈተኛ ጣቢያ ኦንላይን በመረጣችሁት መሰረት ስም ዝርዝራችሁን ከዚህ በታች ያለውን ማስወንጨፊያ በመጫን መመልከት ይኖርባችኋል፡፡

▫ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት ተቋም ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ የማትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡

▫በኮምፒውተር የታገዘ ፈተና ላይ የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖራችሁ ከስር ያለውን አጭር ቪዲዩ ተከታተሉ። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118275936/952 መደወል ይቻላል፡፡

https://www.moh.gov.et/site/HPCAL_Announcement

6.4k 0 140 1 19


20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

3 800

obunachilar
Kanal statistikasi