Postlar filtri


KMN dan repost
እንሆኝ መድረክ‼️
ሀገር በየቀኑ ከድጡ ወደ ማጡ እየተጏዘች ባለችበት በዚህ ወቅት የሙሁራን ድርሻ ትልቅ ነዉ ብለን እናምናለን:: ለሰላማዊ ጥያቄዎች ሁሉ መልሱ ጠብ-አንጃ ሆኖ የመፍትሄ አንደበቶች በአፈሙዝ ዝም እንዲሉ ተደርገዋል:: ከሀገር ቤት የሰላማዊ የፖለቲካ ሜዳ መዘጋቱ ብቻ ሳይሆን የሰላማዊ ፖለቲካ ፓርቲ አባል ሆኖ መኖርም ከባድ ሆኖ እንደ አቶ በቴ ኡርጌሳ ሙሁራን በሚገደሉበት ሁኔታ ዉስጥ በዉጪዉ ሀገር ያሉ ሙሁራን ተቀራርቦ መሟገት እና የመፍትኄ አቅጣጫን ማስቀመጡ የግድ ሆኗል::

በዚሁ መሰረት መጪዉ ቅዳሜ በምስሉ ላ 20/04/2024 EST 10am ወይም በኢትዮጵያውያን ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 11 ሰዓት በምስሉ ላይ የምታዩዋቸዉ እና በተለያዩ ሚዲያዎችም የምትዉቋቸዉ ልህቃን በ KMN ቀርበዉ ለመፍትኄ ሀሳብ የሟገታሉ:: ውይይቱን ጋዜጠኛ እና ፀሕፊ Anania Sorri ይመራዋል:: ፕሮግራሙን ለመከታትል በዚህ Link ይጠቀሙ:: https://youtube.com/live/rTdRz1cW9is






KMN dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አቶ ከእስር ወጥቶ በሆስፒታል ፒጃማ የሰጠዉ ኢንተቪዉ... ሌሎች ያልተሰሙ ነገሮችን 👇🏿

https://www.youtube.com/live/UH-InTifLiA?si=ftoCc2zX5oTrqfbj




የማይካድራ ደም ፍንፍኔ ላይ አስቀረው።
ተፈፀምቴ


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
















ወሎ ኦሮሞ💪










Digital_Weyane_ዲጂታል ወያነ dan repost
የ686 ብር ሽልማት
~~~~
Notcoin ወደገንዘብነት የሚቀየረው ወደNFT (non-fungible token) ተቀይሮ ወደመሸጫ ድረገጽ ሲገባ ነው:: በዚህ ሂደት የብሎክቼይን ክፍያዎች አሉ:: ለምሳሌ 20 ሚሊየን አካባቢ የሰበሰበ ሰው ወደ 1.3 Ton ያስፈልገዋል:: 1 Ton ዋስትና ነው፤ የተቀረው ደግሞ ክፍያ ነው።

በዚህም መሰረት 1.3 Ton * $4.4 USD (አሁን ያለው ዋጋ) = 5.72 USD*120 ብር = 686.40 ብር አካባቢ ያስፈልጋል:: (ይህ ዋጋ በየቀኑና በየሰዓቱ ትንሽ ከፍም ዝቅም ሊል ይችላል::)

በቴሌግራም መክፈል ስለሚቻል ገንዘቡም ብዙ ስላልሆነ ለብዙዎች ከባድ አይሆንም። ይሁንና እኔ ባጋራሁት ሊንክ #Notcoin መሰብሰብ ጀምሮ ከተቀሩት የበለጠ ለሰበሰበ/ች (አንደኛ ለሆነ/ች) ይህንን ከ20 ሚሊየን በላይ Notcoin ወደ NFT ቀይሮ ወደ መሸጫ ድረገጽ ለማስገባት የሚያስፈልግ የብሎክቼይን ክፍያና ዋስትና በሽልማት መልክ አበረክታለሁ::

ላልጀመረችሁ በዚህ ማስፈንጠሪያ ጀምሩ የጀመራችሁ ድጋሚ link ማስፈንጠር በዚህ ግቡ::👌🙋
👇👇

https://t.me/digitalweyanemedia

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.