ሙድ እንያዝ በእኛ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


የዓለም ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ በቴሌግራም ቻናል መቶላቿል

በጣም ትክክለኛ እና አስተማማኝ የዝውውር ዜናዎችን ለማግኘት HERE WE GO ሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ ይቀላቀሉ


አዲስ የኢትዩጲያ ሆር ፊልም ወጣ ወጣ ወጣ ይላል ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ
👇👇👇👇👇👇


ባለትዳር ጓደኛችን ሚስቱ ወልዳ ልንጠይቃት ሄደን ህፃኑ ቁርጥ አለቃዋን 🤭

አይዞህ ጓዴ አባትነት እምነት ነው 😄


ለራስ ሰትል ጠንካራ ሁን ሂወት ለሰነፎች ፍጹም ቦታ የላትም !!


ምስር ለማጠብ ላርጎ ልግዛ ከምትል ሴት ጋር እንዴት ይዘለቃል ጎበዝ 🤔🤔


"እንደ ቤትህ እየው ብየው ሄጄ ስመለስ 4 እንቁላል ጠብሶ እየበላ ጠበቀኝ" ብላ ታማኛለች


ውድ የሙድ እንያዝ በእኛ ቤተሰቦች የቲክቶክ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://vm.tiktok.com/ZMktMQwWE/


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የልጆች የምሳ ዕቃ 😘


Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🧸 Valentine's Gift 🫰


ከእንቅልፍህ ስትነቃ ፈጣሪህን ማመስገንን አትርሳ #ምክንያቱም እርሱ አንተን ማንቃትን አልረሳምና !


አልሳካ ቢልህ መንገድህን እንጂ አላማህን አትቀይር !!


‎ፈገግ ብላ በደስታ ለወንድ ልጅ ብር የምትሰጥ ብቸኛዋ ሴት😘

‎የባንክ ሰራተኛ ብቻ ናት
😜😍

37.8k 0 66 20 533

ሰርግ በሄድኩ ቁጥር "አምሯል ሸገኑ" ሲባል እሰማለሁ፡፡ ነገር ግን #ሸገኑ ምን እንደሆነ እስከዛሬ ድረስ አላውቅም። ሸገኑ ምንድነው ?!

50.3k 0 66 48 341

ለሚመጣው አመት ጥምቀት በሰላም ካደረሰን #ጊድር ይዤ መጣለው ያለው ልጅ #ጉደር ነው ያልኩት እያለ ሀይለኛ ጭቅጭቅ ላይ ነን...😜 በስሜትና በሞቅታ ቃል አትግቡ የምለው ለዚ ነው እኮ🤷


በጣም በቅርብ ግዜ ውስጥ ፈገግ ብለህ ወደ ሰማይ እየተመለከትክ እንዲህ ትላለህ...!

ፈጣሪዬ ሆይ... ይሄ እኮ ከጠየኩህ በላይ ነው

45.7k 0 71 26 957

የእናታችሁ ፀሎት በእናንተ ይስራ😘❤️

46.5k 0 19 12 593

ሲንግል ሴቶች የሎሚ ሠለባ ያርጋችሁ🍈


"መኪናው እኮ አይደለም ውስጡ ያለው ፋይል እንጂ.."

53.6k 0 30 16 288

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የኔ ቅመም 😘❤️😍


ማታ ስክር ብሎ ሚስቱ ላይ ሠራተኛዋን ለምን አባረርሻት ብሎ ሲጮህ ስራ አትችልማ ትለዋለች...

•• ስራዋን የማቀው እኔ ነኝ አንቺ ••

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.