ቀልድ ብቻ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Telegram


★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶች እንደወረዱ ያገኛሉ°🤝😉
📥 || - ለማንኛውም የማስታወቂያ ስራ - @Muba_Jr

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ


ማርያምን ዝም ብላችሁ join በሉ
😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏


ቤት ውስጥ ጦርነት መፍጠር ከፈለክ አጭር ዘዴ

ለ Mother ትሄድና አባዬ Kana ቲቪን ደልተው ብሎኛል ትልና ለ Father ሄደህ ደሞ እማዬ Esat ቲቪን ደልተው ብላኛለች ማለት ነው😂



😂😂😂😂


ሁሌ ባለ አምስት ብር ካርድ የሚሞላዉ ጀለስ 810 የ100  ብር ብድር ሲጠይቅ


810
Dear Cutomer  ምን አስበው ነው ሲም ካርዱን ሊጥሉት ነዉንዴ

😂😂😂


ሚስት - የኔ ፍቅር የሰርግ ሰርተፍኬታችንን እያገላበጥክ ማየት ከጀመርክ አንድ ሰዓት ሊሆንህ ነው  ምን እየፈለክ ነው?

ባል - የአገልግሎት ግዜ ማብቂያውን (ኤክስፓየር ዴቱ) መቼ እንደሆነ ለማወቅ ስለፈለኩ ነው::

ሼር በማድረግ ፈታ ይበሉ
😂😂😂

5.5k 0 22 3 137

👨‍🦱ባልና እና 👩‍🦰ሚስት በጋራ ለመሞት ወስነዉ

በጣም ረጅም ሕንፃ ላይ ወጡ

ሚስት👩‍🦰:ተከተለኝ ብላ  ዘለለች ከሕንፃ ላይ

ባል👨‍🦱፡ ባልየዉ ግን አልዘለለም

ሚስት👩‍🦰፡ የሕንፃዉ አጋማሽ ላይ ስትደርስ ፓራሹቷን ከፍታ በሰላም አረፈች

ከሀዲዉ  ማነው _👨‍🦱ባል_ወይስ_👩‍🦰ሚስት_መልሳቹ_በlike ግለጽ

👨‍🦱 ባል.................👍

አላነበብኩም ..................🥴

👩‍🦰ሚስት .............
❤️

5.7k 0 32 43 357

አንዱ የቻይና ሪስቶራንት ውስጥ ገብቶ ሊሳደብ ውሻ ሲል...

   በዳቦ_ይሁን_በእንጀራ😜😂
.
.
Ere #reaction 👇👇👇


አንዷ ደሞ የዘንድሮ ወንዶች ለትዳር አይሆኑም ትለኛለች!!
   " እና ኣያቴ በህይወት አሉ ላናግርልሽ🤣

.
.
.
#ወይ ጊዜ😭

5.9k 0 12 1 152

ትምሮ ቤት ኣንድ ክላስ የተማርን ልጆች ዛሬ የት ናቸው?

ከፊት ይቀመጡ የነበሩት -> ንግድ ባንክ ተቀጥረው የ 4 ሺ ብር ደሞዝተኛ ሆነዋል
.
.
ወደ መሃል ይቀመጡ የነበሩት -> ሴቶቹ ኣረብ ሃገር ሄደዋል ወንዶቹ በሊብያ በኩል የደረሱበት ኣልታወቀም
.
.
ከኋላ ይቀመጡ የነበሩት -> የ YouTube ቪድዮ እየሰሩ ኣልፎላቸዋል
.
.
ጭራሽ ክላስ ገብተው የማያውቁት -> ሃገር እየመሩ ነው
😁👻🤧

8.7k 0 65 23 360

እሷ : ምን እያረክ ነው?

አኔ : በአለማችን በጣም ቆንጆዋን ሴት እየፈለኩ ነበር

እሷ : ይኸው እኔ መጣው

እኔ : በቃ አሪፍ  ነው አብረን እንፈልጋታለን🙄

7.9k 0 25 2 254

ልጅ አባቱን " ፕሬዜዳንት ማለት ምን ማለት ነው? " ብሎ ይጠይቃል።
አባት:  " ፕሬዜዳንት ማለት መሪ ማለት ነው። አሁን ለምሳሌ እኔ የዚህ ቤት ፕሬዜዳንት ነኝ።" ብሎ ይመልስለታል።
ልጅ ጥያቄውን አላቆመም።
ልጅ:
" እናቴስ ምንድን ናት?"
አባት: " እናትህ ገንዘብ ሚኒስቴር ናት።"
ልጅ:
" አያቴስ?"
አባት: " አያትህ ሰላይ ናት።"
ልጅ አሁንም ጥያቄውን ቀጠለ " እኔስ ምንድን ነኝ?"
አባት:
" አንተ ህዝብ ነህ።" ብሎ ይመልስለታል።
በሌላ ጊዜ አባት ስራ ሄዶ መኖሪያ ቤታቸው ሌላ ሰው ይመጣል። ከዛም
ልጅ ተደብቆ አባቱ መስሪያቤት ይደውልና ምን ቢል ጥሩ ነወ?
.
.
.
.
" ሄሎ አባየ! ትሰማኛለህ? እቤታችን ሌላ ፕሬዜዳንት መጥቷል፣ ገንዘብ
ሚኒስቴር ሽር ጉድ እያለ ነው፣ ሰላይ ያንቀላፋል፣ ህዝብ ግን ተጨንቋል።

🔻አያስከፍልም 👍 ንኩት

Join us➜ @Mudmeyaz

8.6k 0 46 4 537

የሆነ ሌባ ስልኬን ሰርቆኝ
በሌላ ስልክ ደዉዬ በናትህ ስልኬን መልስልኝ እለዋለሁ ምን ቢለኝ ጥሩ ነዉ
.
.
.
.
.
ያንተ እንደሆነ ለማረጋገጥ መጀመሪያ ፓተርኑን ንገረኝ😂😂😂😂

8.9k 0 23 6 225

መጥፎ ስራ የሚሰራ ሰው ከመብዛቱ የተነሳ፤ ሰይጣን ራሱ የስራ ኣጥ መታወቅያ ለማውጣት ቀበሌ እየተመላለሰ ነው፡፡🤠😂

Join us➜ @Mudmeyaz

8.9k 0 20 1 160

onlin ላይ በጣም የምታወራኝ ልጅ

በአካል ዝምተኛ ስትሆንብኝ


ምነው Data ብር አልቆብሽ ነው


🤣🤣😁

Join us➜ @Mudmeyaz


ጦዘህ መኪና እየነዳህ ትራፊክ አስቁሞህ "ለምንድን ው ቀበቶ ያላሰርከው" ሲልህ...👮
:
:
:
ቱታ እኮ ነው ያደረኩት😳


አንዱ ሚስቱን በሌላ ወንድ ጠረጠራት። እሷን እጅ ከፍንጅ ለመያዝ አሰበና "ለ 3 ቀን ለሥራ ከከተማ ውጭ እሄዳለሁ" አላትና ሻንጣውን ይዞ ወጣ።

በማግስቱ ጓደኛውን ጠራና "ሚስቴን በሌላ ወንድ ስለጠረጠርኳት የዓይን ምሥክር ትሆነኛለህና አብረኸኝ ና" ብሎ ወደ ቤቱ ይዞት ሄደ።

ቤት እንደደረሱ በዝግታ የመኝታ ቤቱን በር ከፍተው ሲገቡ አልጋው ላይ ሁለት ሰዎች ተቃቅፈው ተኝተዋል። ባልየው በንዴት አንሶላውን አንስቶ መሬት ላይ ሲጥለው ዕውነትም ሚስቱ ከወንድ ጋር ተኝታ አገኛት።

ሰዎቹ እርቃናቸውን እንደተጋደሙ ባልየው በያዘው ነገር ወንዱን ሊገድለው ሲል ሚስትየው እንዲህ አለችው፣

"እባክህ እንዳትገድለው አሁን አንተ የምትነዳውን መኪና የገዛልህ እሱ ነው፣

"ውጭ አገር ለሚማረው ልጃችን በየዓመቱ የትምህርት ወጪ የሚሸፍልለት እሱ ነው"

"G + 3 ቤታችንን የገዛሁት እኔ ሳልሆን እሱ ነው"

"በየጊዜው የምንበላውን ምግብ ወጪ የሚሸፍነው እሱ ነው"

"በቀደም ለታ ለተከበረው ልደትህ ሥጦታ የወርቅ ሃብሉን የገዛልህ እሱ ነው። እባክህ እንዳትገድለው" ብላ ለመነችው።

ባልየውም አብሮት ወደመጣው ጓደኛው ዞሮ "እሺ ምን ላድርገው? አንተ ብትሆን ምን ታደርገዋለህ?" ሲል ጠየቀው። ጓደኛውም በሰማው ነገር በመገረም ፈገግ ብሎ እንዲህ አለው " እኔ ብሆንማ ይሄንን የመሰለ ሰው በቂጡ ንፋስ እንዳይገባበትና እንዳይታመምብኝ የገፈፍኩትን አንሶላ መልሼ አለብሰው ነበር"

ባሻዬ! በዚህ ከባድ ዘመን ይሄን የመሰለ ደግ ሰው ከየት ይገኛል? እንደዚህ መኪና የሚገዛ ፣ ስኮላርሺፕ የሚከፍል፣ ዘመናዊ ቤትና ወርቅ የሚገዛልህ ሰው ከየት ይገኛል? እነዚህ በቂጣቸው ንፋስ እንዲይገባባቸው የምንሳሳላቸው ሰዎች ማናቸው? የገንዘብ ምንጫቸውስ ከየት ነው?


ታክሲ ውስጥ ከጎኔ ያለው ልጅ እምፅፈውን ቴክስት እያጮለቀ ሲያስቸግረኝ #በቃ_ቦንቡን_ታክሲ_ውስጥ ትቼው ልወርድ ነው እሚል ስፅፍ አይቶኝ

ወራጅ ሳይል መኪናው እየሄደ በመስኮት ዘሎ ወጣ🙂‍↕️😈
😁

like 😃አይቆጥርም ..እያረጋቹ

8.7k 0 25 3 432

የዘመኑ ልጅ በ14 አመቱ ፍቅረኛ ይዞ አሸሸገዳሜ ይላል


እኔ በሱ እድሜ የብርቱካን ፍሬ ዉጬ ሆዴ ውስጥ ይበቅላል ብዬ አለቅስ ነበር😏☹️😑

10k 0 35 7 295

-😂😂😂😂
ሀኪም፡- ‹‹እንዴት ነው ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ታደርጋለህ?››

ዶጮ፡- ‹‹አዎን እንዴታ! እኔ በየቀኑ እግር ኳስ ፑል እና ቴኒስ እጫወታለሁ››
.
ሀኪም፡- ‹‹ በጣም ጥሩ!ታዲያ በቀን ለምን ያህል ጊዜ ትጫወታለህ?››

ዶጮ ፡- ‹‹እህ እርሱማ የሞባይሌ ባትሪ እስኪያልቅ ድረስ ነዋ ዶክተር››😳😳😂😂😂

Join us➜ @Mudmeyaz


ዶክተር ሆነህ አንዱን ሰገራ ስጥ ብለኸው በፖፖ ሙሉ ቆልሎልህ ሲያመጣልህ😳
.
.
.

ድነሀል ሂድ😁...ይሄ ነበር ሆድህ ውሰጥ ተቀርቅሮ ሲያስቸግርህ የነበረው😂😂😂😂

Join us➜ @Mudmeyaz

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.