Muke የግጥም'ጥም💧


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ 🙌
ቻናላችንን ልዩ የሚያደርጉ ነገሮች 👇
🥇አዳዲስ የትም ያልተነበቡ #ግጥሞች እንደወረዱ፣
🥈በፈለጉት ርዕስ ግጥም ማዘዝ ይችላሉ፣
🥉ወቅታዊና ጊዜውን የጠበቁ ስራዎች እንደልብ ያገኙበታል።

ⒶⓃⓎ ⒸⓄⓂⓂⒺⓃⓉ & ⒸⓇⓄⓈⓈ👉 @Al_Meliku አናግሩኝ 💖

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


«🛍ኢስላሚክ ONLINE ገበያ🛒⛱»

የተለያዩ የዱባይ✈️ እንዲሁም የሀገር ውስጥ ብራንድ የሴቶች እና የወንዶች አልባሳት #በቅናሽ ዋጋ የምታገኙበት የእናንተው ተመራጭ ቻናል ነው!
🥻🩳👖🧥👚👕👟👢👡👠🧢👜💼🎒🧣🧤
❝ዛሬ ላይ ባትገዙም ጊዜ ጠብቆ የሚጠቅማችሁ ቻናል ነው ተቀላቀሉ❞

🚘ሸገር ለምትኖሩ ነፃ Delivery እንሰጣለን 🚘

🚨ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው🚨


❝ለኢድ ምንድነው የምለብሰው🤔😥❔❞
        😳ብላችሁ ተጨንቃችኋል😳

በዚሁ በቴሌግራም የዱባይ⛱ እንዲሁም የሀገር ውስጥ ብራንድ ብራንድ የወንድና የሴት አልባሳት #በቅናሽ ዋጋ መርጣችሁ ሸምቱ🛍

🚚አዲስ አበባ ለምትገኙ ደንበኞች በነፃ እናደርሳለን

🛎ሙስሊም አይዋሽም ተቀላቀሉ🛎


❝በረመዳን ቁርዓንን እናልቅ❞

🪭በተከበረው ወር ለተከበረው የአላህ ቃል ክብር ለመስጠት በተዘጋጀ ትልቅ የቁርዓን ውድድር ላይ እየተሳተፍኩ እገኛለሁ🎊

እናም ለማሸነፍ የናንተ 1️⃣ LIKE ያስፈልገኛልና ከስር እየገባችሁ በፎቶው ላይ ቀስት የተደረገበትን ቦታ አንዴ በመጫን እንዳሸንፍ እንድትረዱኝ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ

CODE=0️⃣0️⃣4️⃣6️⃣

🔖ባረከላሁፊኩም🔖


🕌ለሙስሊሞች❗️
🔅ሁሉን አዘል ኢስላማዊ ቻናሎችን በአንድ ቋት የሚያገኙበት FOLDER ተከፈተ😚

⚠️🅙🅞🅘🅝 በሉ ዲናችንን እንወቅ🤗❗️

ωανєя::::::↔️ @Waver_boy1


በሰባራ ልቤ መጣሁኝ ከበርህ
የቀረውን ዱዓ እንባዬ ይንገርህ

የኔ الله❤️‍🔥


ʜᴀᴡᴅ ᴄʀᴇᴀᴛɪᴠᴇ dan repost
😔የተረታ ልሳን😔

ቃላትን ሰብስቤ ላሰፍር ስሜቴን፣
አስቤ ነበር ለመግለፅ ድካሜን፣
ግን ምን ያደርጋል ቃላቶቼም ሸሹኝ፣
አነሱም እንደሰው ሲቸግረኝ ከዱኝ፣
ልሳኔም ተረታ ማስረዳት አቃተው፣
ልቤም ተሰባብሮ አጣ ሚጠግነው፣
ሀዘኔን ሚጋራ ሰው ባጣ ግዜና፣
በብዕሬ ልፅፍ ላወራው ሻትኩና፣
ወረቀት ዘርግቼ ቀለም አነሳሁኝ ፣
የብሶቴን መድብል በእምባ ጀመርኩኝ፣
ከቀለሜ ቀድሞ እምባዬ ተዘራ፣
ነጩ ወረቀቴም ዥንጉርጉሩን ሰራ፣
በዕንባና ብዕር የተፃፈው ስሜት፣
ክብደቱ ግን ያው ነው አልቀነሰም ጥቂት፣
ብዕሬም ነጠፈ እምባዬም ደረቀ፣
በውሸት ፈገግታ ፊቴ እየደመቀ፣
ህይወቴ ቀጥሏል ወዳጄ እየራቀ፣

#ራዚ✍

🔺መታሰቢያነቱ🔺

"እንደኔ የህይወት ትርጉም ጠፍቶባችሁ ልባችሁ ተሰብሮ በውሸት ፈገግታ ችግራቹን ደብቃችሁ ለምትኖሩ ይሁንልኝ"


የልብ ልሳን💔 dan repost
ራሴ ናፍቆኛል🥺

ሲነሳ ግዜና ናፍቆት ናፍቆት ሲባል፣
ሁሉም በትዝታ በሀሳብ ይነጉዳል፣
ከፊሉ ወንድሙን ከፊሉም እናቱን፣
አንዱ ጓደኛውን ሌላው  ደሞ ፍቅሩን፣
ሁሉም ይናፍቃል የኔ የሚለውን፣
በሚገርም ሁኔታ የኔ ግን ይለያል፣
ሌላም ሰው አይደለ ራሴው ናፍቆኛል፣

#አይገርምም_እናንተው እራሴን ናፈኩኝ፣
የበፊቱን እኔን በምናብ ቃኘሁኝ፣
በጣም ፈታ ያለ ደስተኛ ነበርኩኝ፣
ህፃን ትልቅ ሳይቀር ሁሉም የሚወዱኝ፣
በሁሉም ተግባሬ አርአያ የሆንኩኝ፣
ድብርትና ሀዘን ጭራሽ የማያውቀኝ፣
ስቦርቅ ነው እንጂ ተክዤ ማልገኝ፣
በጣም ሚያስቀና ማንነት ነበረኝ፣
#አይገርምም_እናንተው
ያሁሉ ጠፋና አሁን ሌላ ሆንኩኝ፣
በነገሮች መሀል ድንገት ተቀየርኩኝ፣
የኔ ያልሆነውን ባህሪ ተላበስኩኝ፣
አላማና ስራ ለየቅል ሆኑብኝ፣
ከወዲያም ከወዲህ በጭንቀት ታጠርኩኝ፣
ፈገግታ ና ደስታ ከእኔ ራቁብኝ፣
ብቻ ብዙ ነገር...ከኔ ላይ ጠፋብኝ፣
ያለፈ እኔነቴን ራሴን ናፈኩኝ

      ✍️𝚞𝚝𝚑𝚖𝚊𝚗 𝚛𝚊𝚣𝚒


#ሙሀመድዬﷺ

እርሶ ላይ አርፈው ልብሶች ተዋቡ..
አማረባቸው ሞገስ ደረቡ!
.
.
.
.
.
.
✍አፍራህ ሁሴን




⭐️ውዱን ቀናችሁን የተዋበና የፈካ ለማድረግ የማለዳ ስንቅ 🎧 ለቀልባችሁ እንዲሆን🤗❗️

🤩ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ #አይደለም🤩


ተሳኸሩ...🦋🌺

✨ውዱ ነብያችን💚 ስለ ሱሁር ምን አሉ❔

💫ወላሂ ሐቂቃ ነው ገብታችሁ ተመልከቱ ቤተሰብ ይሁኑን💫


💡ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም💡

ይህ ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል በቅርብ ጊዜ ተከፍቶ ተወዳጅነት አትርፏል ተጋበዙልኝ😍😍😍


ይቅር....
መግባባት መናናቅ፣
መዋደድ መዋረድ፣
ከሆነ ምላሹ፣
ከሆነ ትርጉሙ፣
ይቅርብኝ ዉዴታዉ፣
ይቅርብኝ ህመሙ፣
ከሰዉ መላመዴ፣
ደስታን ከሰደደ፣
ከማንነቴ ላይ፣
ግማሽ ከወሰደ፣
ይቅርብኝ መናፈቅ፣
ይቅርብኝ መደሰቱ፣
ክብሬ ይሻለኛል፣
ልክ እንደበፊቱ፣

🥀🥀✍✍ ሀዉለት




🍁🍁ርጉም ቀን🍁🍁

አዎይ..........አንቺ ቀን ተረገሚ፡
ከሌሎችም ተመርጠሽ ተለቀሚ፡
እርግማኔን ላውርድብሽ፡
በውሳኔዬም
   ክብር ላንቺ እንዳልሰጥሽ፡
አዎይ.............አንቺ ቀን ተረገሚ፡
ሰው አልፈልግ
     በሽታዬን አስታማሚ፡
ከቀን ቅዱስ ለኔ የራቅሽ፡
ከደስታዬ ጋር የምትሸሽ፡
በግፍ ቀኔን አንቺን ተነጥቄ፡
ከሚቀርበኝ ሰው እርቄ፡
እውላለሁ ተደብቄ፡
ለምን መልሱ
    ባንቺ ቀኔ
        ቅርሴን ሁሉ ተሰርቄ፡
አዎይ..........አንቺ ቀን
              አይሙላልሽ፡
ሀሳብሽ ሁሉ ይጉደልብሽ፡
ከኔ አንቺን ስላሰሽሽ፡
ከአፌ ወጦ በይ ልርገምሽ፡
ከቀኖች ሁሉ ብኩን ያርግሽ፡
የሀገሬን ፀሐይ ላጠፋሽ።

🌾🌾 ስለ ሀገሬ አነባው

✍✍✍


😔የተረታ ልሳን😔

ቃላትን ሰብስቤ ላሰፍር ስሜቴን፣
አስቤ ነበር ለመግለፅ ድካሜን፣
ግን ምን ያደርጋል ቃላቶቼም ሸሹኝ፣
አነሱም እንደሰው ሲቸግረኝ ከዱኝ፣
ልሳኔም ተረታ ማስረዳት አቃተው፣
ልቤም ተሰባብሮ አጣ ሚጠግነው፣
ሀዘኔን ሚጋራ ሰው ባጣ ግዜና፣
በብዕሬ ልፅፍ ላወራው ሻትኩና፣
ወረቀት ዘርግቼ ቀለም አነሳሁኝ ፣
የብሶቴን መድብል በእምባ ጀመርኩኝ፣
ከቀለሜ ቀድሞ እምባዬ ተዘራ፣
ነጩ ወረቀቴም ዥንጉርጉሩን ሰራ፣
በዕንባና ብዕር የተፃፈው ስሜት፣
ክብደቱ ግን ያው ነው አልቀነሰም ጥቂት፣
ብዕሬም ነጠፈ እምባዬም ደረቀ፣
በውሸት ፈገግታ ፊቴ እየደመቀ፣
ህይወቴ ቀጥሏል ወዳጄ እየራቀ፣

#ራዚ✍

🔺መታሰቢያነቱ🔺

"እንደኔ የህይወት ትርጉም ጠፍቶባችሁ ልባችሁ ተሰብሮ በውሸት ፈገግታ ችግራቹን ደብቃችሁ ለምትኖሩ ይሁንልኝ"


አ ን ድ ጓ ደ ኛ አ ለ ኝ

አንድ ጓደኛ አለኝ በጣም የሚወደኝ፣
እኔ ብርቀውም እሱ የማይርቀኝ፣
ወዳጄ ሲሸሸኝ ያመንኩት ሲከዳኝ፣
ዛሬ ጥሎኝ ሲሄድ ትናንት የወደደኝ፣
ዙሪያዬ ጨልሞ መድረሻ ሲጠፋኝ፣
ሀዘንና ድብርት ዱካክ ሲጫጫነኝ፣
አይዞህ እያለ ውስጤን ሚያክመኝ፣
በጣም የሚወደኝ አንድ ወዳጅ አለኝ፣
እሱም አምላኬ ነው ለዚህ ያደረሰኝ፣

    #ራዚ✍


....... የኛ ነገር .......
ተዋወቅን _ ተሳሳቅን
ተጣበቅን _ ተላቀቅን
ተኳረፍን _ ተታረቅን
ደግሞ _ ደግሞ
ከርሞ _ ከርሞ
ተኳረፍን _ ተታረቅን
ዃላ ዃላ _ ተናናቅን
መጨረሻ
.
.
.
.
.
.
.
.
.

.
.





😏

#ሼን ✍

1k 0 11 2 13

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Kebisha🤞

Like & Share
😘


ስተን
ስተን ጥሩውን ከመጥፎ መለየት አቅቶን
ጥሩ እንዳይርቀን ፊቱን እንዳይነሳን
ሰግተን
ዳር ድንበሩን አይተን ጦርነት ፈርተን
ንጉሱ ባጠፋው እኛ ህይወት ሰተን
ጥረን
ጥረን ለህይወታችን ብለን መኖርን ፈልገን
አንገት አቀርቅረን ጉልበታችን ሰብረን በእንብርክክ ሄደን
ለምነን
ለምነን ከፊታቸው ወድቀን
እጃችን ዘርግተን ምረትን ጠይቀን
አሸርግደን
ሞቱ ለማይቀረው ለህይወታችን ሰግተን
ፈጣሪ እያለ ለንጉሱ ሰግደን
ተቸግረን
ተቸግረን የምንበላው አተን
ፈጣሪን ሳንጠይቅ እነሱን ለምነን
ጠይቀን
ትልቁ እያለ ትንሹን ተማፅነን
ሀያሉ እያለ ለአቅመ ቢስ ወድቀን
ደንዝዘን
ፈጣሪን በመያዝ መጠንከር ሲገባን
በህይወት እያለን በቁማችን ሞተን
ገሀነም ሳንገባ እዚው ተቃጠልን
ጥፋታችን
ዋ ጥፋታችን እንደው መከራችን
በህይወት እያለን በቁም መሞታችን
✍ ABD

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.