Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹 dan repost
አድዋ እንደ በድር ጘዝዋ‼
==================
✍ ዐድዋ የረመዷን ፆመኛ ሆነን የነሳውነው ድል፤ በእናት አገር ኩርፊያ የለም ብለን ከአፄ ምኒልክ ደመኛ የማስገበር ምሬት ማግስት ደምና አጥንት የገበርንበት ድል።
√ በቀን ማክሰኞ ማርች 2/1896 (2 March, 1896.) ኢትዮጵያውያን ከጣልያን ጋር ገጥመው ድል ያደረጉበት የድል ቀን ነው።
√ ይህ ቀን በሂጂሪ አቆጣጠር ረመዷን 17/1313 ዓመተ ሂጅራ ነው።
√ ይህ ማለት በዐድዋ ጦርነት የተሳተፉት ሙስሊሞች ረመዷን ፆም ላይ ነበሩ።
√ ረመዷን 17 ማለት የበድር ድል በዓል ቀን ነበር።
√ 1313 ዓመተ ሂጅራ ማለት እንደ ማሜ ዩሱፍ ትነተና 1000 የቁረይሽ ሙሽሪኮች 300 የነብዩን ጦሮች ገጥመው ድል የተደረጉበት ቀን ነው‼
የዐድዋ ጦርነት Adowa Victory celebrations day March 2 is Ramadan 17, the day of badir. The battle was fought on Tuesday, 13th March 624 CE, on the 17th Ramadan 2 AH (after Hijrah) in the Islamic calendar.
On the morning of Monday, Ramadan 17, 2 AH, which coincides with The Adwa Victory Day is a national holiday in Ethiopia which is celebrated on 2 March.
The Muslims were greatly outnumbered by the Quraysh tribe, whose army on this occasion consisted of approximately 1,000 men, including 100 horses. The Muslims had gathered an army of only a meek 300 men and only two horses in comparison. It appeared to all that the Muslims would be swiftly overcome by the immense Quraysh army.
ይህንን ቀን ወደ ኋላ ሄዶ ያሰላው ሙሐመድ ዩሱፍ ክብር ይገባዋል! ዐብዱ-ል-ጀሊል