Mohammedamin Kassaw dan repost
የሚጠበቅ ነው! ሴራቸውም ይህ እንዲመጣ ነበር!!
እንደ ቅመም ለይስሙላ ላያጣፍጡ የገቡት ሙስሊም ተሳታፊዎች ቁጥራቸው አናሳ ስለሆነ የሚያነሷቸው አጀንዳዎች በእጅ ብልጫ እያለፉ እንዳልሆነ ለሃሩን ሚዲያ ገልፀዋል:: ይህ እንግዲህ አጀንዳ ማስያዙ ላይ ነው:: even አጀንዳ ተብለው የሚያልፉ አጀንዳዎች ቢኖሩ ደግሞ በምን መልኩ መፍትሔ ይሰጣቸው የሚለው ላይ አሁንም በእጅ ብልጫ ነው የሚወሰነው:: የዚያኔም እጃችን ትንሽ ነው:: እነሱ በፈለጉት መልኩ ይወስናሉ::
የሁላችን ኢትዮጵያ ትምከር!
@MohammadamminKassaw