Natinael


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


Brand Identity Designer
Video Editor
@Nati_Graphix
Personal Blogger

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Good morning hagere ☀️


#Just_thinking 💭

#ይሄ ሀሳብ ትንሽ sensitive ስለመሰለኝ ምክንያት እና ማብራሪያ ስለማልሰጠው በራሳችሁ ተረዱት።

አንድ ሰው ጤናማ ፍቅር ወይም ትዳር ለመጀመር Stabile መሆን ካለበት በላይ ጤናማ ሀይማኖተኛ ለመሆን - Financial Stability, Mental Stability እና Emotional Stability ሊኖረው ይገባል ። ባይ ነኝ

መልካም አርብ💜


Already we are cooked 💀




Merry Christmas 🎄


wtf 😳 About 20 people are left this channel after yesterday’s post🥱….


I really enjoyed this podcast today 😊!

one thing I didn’t like was the host’s immaturity in their approach they mostly asked questions that could be answered in short responses. I truly appreciated the guest👏 for going beyond their questions and sharing additional insights they didnt even ask about.


https://youtu.be/-bgXpU9Imdw?si=AtPAsLFjbfsiOIc_


የሚፈልጉትን አሳዶ የራስ ማድረግ ተፈጥሯዊ የወንድ ባህርይ ነው። የሐበሻ አውራ ዶሮን አታየውም? የሚፈልጋትን እሷ ስለኔ ምን ይሰማታል ፣ለምን አትወደኝም ፣ ለምን ስከተላት ትሸሸኛለች ሳይል ሳምባዋ እሰኪበጣጠስ አባርሯት ሲደክላት። ሴቷም ወንዱ ሲያሳድዳት ስትሸሸው የነበረው ስላልፈለገችው ሳይሆን የሴትነት ተፈጥሮዋ ማንም ተነስቶ በቀላሉ የሚያገኛት እንዳትሆን ስለሚያደርጋት ነው። ከዛማ እሷም የሱ ትሆናለች ያኔ ሲከተላት አይኔን ለአፈር ብላ እንዳልሮጠች አሁን ገና ሳይነጋ እሱጋር መሄድ ትጀምራለች ውሎና አዳሯ ሁሉ ከሱ ጋር ይሆናል ፥ እሱም የራሱ አእንደሆነች አስከብሮ ማንም ሳይነካት ይኖራሉ።

ለዚህ ነው ስንቱ የሚያፈቅራትን አንዱ ከየት መጣ ሳይባል ፣ እሷ በፊት ስለምትወደው ሰውም ሆነ እሷን ስለሚወዷት ሰዎች ግድ ሳይሰጠው አግብቷት አስረግዟት አስወልዷት Surprise የሚያደርገን ። ይህን ደግሞ እኔ እራሴ በብዙ በማውቃቸው ሰዎች ላይ ደርሶ ያረጋገጥኩት ነው። አብዛኛው ሰው ይህን አይነት ወንድ እንደ abusive ሰው ቢያስቡትም በእውነቱ ግን የሴቶችን ልብ የደረሰ ኔቸራቸውን ጠንቅቆ ያወቀ ወንድ ነው።

ስማ ስማ Sigma ነኝ የማትፈልገኝን አልፈልግም ካልደወለችልኝ ቴክስት ካልመለሰችልኝ ምናምን እያልክ መግማማቱን ትተክ ወንድ ሁን ከፈለካት እስክታለከልክ ድረስ አሳደሃት ያንተ አድርጋት ተቆጣት፣ አስጠንቅቃት ፣ aggressive ሁንባት ፣ ደነዝ አትሁን እንጂ አንዳንዴ አስጨንቃት Make some love story to tell ! 🙆‍♂️

ማሳሰቢያ‼️

ይሄን ምክር ተግብሮ ለሚመጣው ውጤት ሀላፊነት እንደማልወስድ ይታወቅልኝ!
ጨርሻለው!


#የሚወዷት ሴት እነሱን አለመፈለጓ ምንም አይነት የአለመ’ፈለግ (ጠብቆ ይነበብ) ስሜት አይፈጥርባቸውም። የሚያውቁት አንድና አንድ ነገር ቢኖር እሷ ወደደቻቸውም ጠላቻቸውም ፍላጎታቸው ልጅቷን የራሳቸው ማድረግ ነው።

እንዳጋጣሚ ሆኖ ደግሞ ያብዛኛዎቹ ሴቶች ምርጫ እንደዚ አይነቱ ወንድ ነው። ምክኒያቱም እንደዚ አይነቶቹ Masculine ወንድ ናቸው። አፈቀርኩሽ እዬዬ አይልም። የሚፈልጓት ስር ስሯ እንደሚልከሰከሰው ወይም ለፍቅር ፍቅር እቃቃ አይነት ጨዋታ ሳይሆን ፣ የልጆቻቸው እናት እንድትሆን፣ ጥሩ ኑሮ ሊያኖሯት እና ሊንከባከቧት ነው። ታታሪ ሰራተኞች ናቸው በዛውም ልክ ሀብታም
ናቸው የሚያገቧትን ሴት አንቀባሮ የማኖር ብቃት አላቸው ፣ ወንዳወንድ ናቸው እንጂ እንደ Main character ተብዬዎቹ ሽልጥልጥ ፣ ድሃ እና አልቃሻ አይደሉም።

“ካልደወለችልኝ አልደውልም😭 ፣ ትኩረት እየሰጠቺኝ ይደለም😭፣ እኔ እንደምወዳት አትወደኝም😭 ምናምን እያሉ አያለቃቅሱም።

የፊልሙ አለም ገፅታቸውን በመጥፎ ቀየረባቸው እንጂ ሆኔታዎቿ ባህሪዎቿና ቃላቶቿ ሳይከለክሉት ስለሚፈልጋት ብሎ እስከ መጨረሻው የሚታገል እውነተኛ ወንድ እና ትክክለኛ አፍቃሪ ነው ።


#Just_thinking 💭

ጋይስ I think Emotional intelligence is so overrated🙂‍↔️. It doesnt really help you in life, but the only thing you get from it is making life easier for people who don’t even care about your feelings.


Afriwork (Freelance Ethiopia) dan repost
🎙 Our live session on experience sharing from a senior graphic designer is happening. Tune in! 🔴


Happy New Year,everyone! 🎆💜
This year am planning to start YouTube and TikTok videos focusing on freelancing, online jobs and other interesting stuff.

What do you guys think about it?🤔


#አንዴ ሶሻል ሚዲያ ላይ ራስህንና ቤተሰብህን ወይም ሚስትህንና ልጆችንይዘህ ከወጣህ ከጥሩ ነገር በላይ አሉታዊ ነገሮችን አብዝተህ ጠብቅ (Expect)።

ቢሰድቡብህ ቢያብጠለጥሉብህ ወይም ሲተቹህ የማትችል ከሆነ ይህ ቦታ ላንተ አይሆንህምና ወንድም ከወዲሁ ብትተወው ይሻልካል። የንብ ኮታ ነካክቶ ለምን ተነደፍኩ ማለት አይቻልም፤ በኔ አስተሳሰብ ማንኛውም አይነት የፍቅር ግንኙነቶችና የቤተሰብ ነገሮች ጥሩም ሆኑ መጥፎ ቢጀመሩም ቢቋረጡም እዛው መጨረስ ነው ትክክሉ!

በቀጣዩ ፅሑፍ በብዙዎች ተወዳጅ የሆነውን የአንድ ትልቅ የሶሻል ሚዲያ ሰውን የፍቅር ታሪክ ራሱ ከተናገራቸው ተነስቼ የምተች ይሆናል።😁

ከትችት የምትርቀ‍ኡበት ማክሰኞ ይሁንላችሁ🥱💜


#ቢዝነስህን እንዴት መምራት እና መጀመር
እንዳለብህ ከቢዝነስ ባለሙያ ተማር
ሌላም ሙያ ነክ የሆነ ነገር ከባለሙያተኛው ተማር ።
💜
ግን የግል ህይወትህን እንዴት መኖር እንዳለብህ ማንም እዲያስተምርህም ሆነ እንዲመራህ አትፍቀድ ።
💜
የሚሻልህን እና የሚበጅህን ራስህ እወቅበት እንጂ ማንም እንዲነግርህ አትፍቀድ ፣ ያንተን አይነት ቢዝነስ የሚሰራ ብዙ አለ ግን ያንተን አይነት ህይወት የሚኖር ሰው ማንም የለም ።
💜
ሰውን የህይወት ጉሩ እና አሠልጣኝ አድርገህ ወደ ህይወትህ አታስገባ!
💜
ህይወት ባለሙያ የላትም ምክኒያቱም ሁሉም የህይወት ኗሪ እንጂ የኖረ አደለምና ።


Turning 20 is something else..💀

It’s a transition that feels unreal, like stepping out of a dream and into a world you never fully understood before.

You start to see that the beautiful world you once knew was only a product of your imagination an illusion shaped by the innocence of childhood and the safety of your upbringing. As you grow the truths you were told, the beliefs you once held onto begin to fade away replaced by the tough realities of life.

It’s in your 20s that life starts to show its real side. You realize that the world often revolves around power, money, and shallow desires instead of morality, kindness, or fairness. This realization can be shocking and even painful.

Even more difficult is realizing that the people you once admired the ones you thought were intelligent, kind, and truthful may not be what you believed. You begin to see their flaws, their selfishness and their dishonesty. The pedestal you placed them on starts to crumble, leaving you to question if anyone is truly as they seem.

You begin to ask yourself “Why is the world like this? When did it lose its kindness?” These thoughts keep running through your mind and accepting this new reality can feel overwhelming.

But this stage of life isn’t just about losing your old beliefs. It’s also a time to create your own values and discover what’s truly important to you. The hard truths of life might hurt, but they also make you stronger braver and wiser.

Turning 20 is not just about dealing with lifes realities it’s about learning how to live with them how to make changes and how to find a balance between accepting the world as it is and dreaming of what it could be.


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
bro is on the spot 💀


Hi folks! 😊

I’m back with another set of logo concepts this time for a photography brand! 📸 I loved designing these and wanted to share them with you all.

If you were the client, which design would you choose?

Let me know your favorite in the comments—I’d love to hear your thoughts again! 🤗💜

Telegram
Facebook
Instagram
Linkedin
Tiktok

Dm 📥: @natigraphix


Cosmos🛸🔭 dan repost
We're masters of self deception, forever promising ourselves a better version of ourselves will emerge on Monday, next week, next year with the dawn of a new calendar. We build our hopes on future dates, conveniently forgetting that the present moment is the only one that ever truly exists. This constant deferral, this chronic postponement of action, this insidious procrastination, it's a thief, stealing away our potential and leaving us with a hollow echo of what might have been. But what if, instead of waiting for some arbitrary future, we decided to claim the present? What if, instead of chasing a phantom ideal, we simply embraced the messy, imperfect beauty of who we are, right now? Let this year be different. Let it be the year where we silence the procrastinating voice and finally step into the fullness of our being. No more waiting, no more delays. It’s time to be, authentically and unapologetically, who we are meant to be. The question isn't when, but now.


enoch.codes dan repost
Learn skills from Google, IBM and Meta

1. Google Data Analytics
https://lnkd.in/dh3EfuAb

2. Google Project Management
https://lnkd.in/dABg5Bq2

3. Google IT Support
https://lnkd.in/dTb2xFhs

4. Google Digital Marketing & E-commerce
https://lnkd.in/dR5-TzGZ

5. Google IT Automation with Python
https://lnkd.in/d5mVf7TD

6. Google Business Intelligence
https://lnkd.in/dhf2Rvnx

7. Google Advanced Data Analytics
https://lnkd.in/dh3EfuAb

8. Google Cybersecurity
https://lnkd.in/dUB-QZRP

9. IBM Data Science
https://lnkd.in/dn8enWRk

10. Machine Learning
https://lnkd.in/diR_TFVq

11. IBM Data Analyst
https://lnkd.in/dw2FCJnw

12. Python for Everybody
https://lnkd.in/d8Adh_wB


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🔥 🔥🔥
Imagine Dragons - Whatever It Takes official music video

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.