በእናንተው ምርጫ👀
ሰላም እንዴት ናችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እስከዛሬ የአፕ እና ቴክ መረጃዎችን ለእናንተ ስናደርስ ቆይተናል አሁን ደግሞ በእናንተው ምርጫ መረጃዎችን ለማድረስ አስበናል ስለምን መረጃዎችን እንድናደርስላችሁ ትፈልጋላችሁ ? እናንተ በመረጣችሁት መሰረት ይሔ ቻናል ቴሌግራም ላይ ከምታውቋቸው ቻናሎች አንደኛ ምርጥ መረጃ ሰጪ ቻናል ይሆናል አስታውሱ 👏
So‘rovnoma
- የቴክ እና አፕ መረጃ ብቻ
- Forex, cryptocurrency, airdrop
- ስለ ai እና website
- ስለ online ስራዎች