Postlar filtri


እስካሁን የራሳቸዉን invite link ወስደው ተማሪዎችን invite እያረጉ ያሉት የጋበዙት ደረጃ ይሄን ይመስላል::challengu እስከ ማክሰኞ ስለሚቆይ ብዙ ተማሪዎችን መጋበዝ ትችላላችሁ✅

Invite link ለማግኘት በዚህ➡️ @Bekijum link ብላችሁ text አርጉልን::

መልካም ዕድል😊


ማንን እና ምን ያህል invite እንዳረጋችሁ የእያንዳንዳቹንም እኛ ስለምናዉቅ ማታ ላይ ደረጃችሁን update እናረጋቿለን::

እንዲሁም challengu እስኪያልቅ በprofile ስማችሁ ስለምንመዘግባችሁ change እንዳታደርጉ😊

#️⃣ማሳሰቢያ ከRemedial እና freshman ተማሪዎች ዉጪ invite ማድረግ አይቻልም❗️❗️


🎁 Challenge ሊጀመር ነዉ🎁

Challenge ሚሆነው ለእያንዳንዳችሁ በሚሰጣችሁ invite link Remedial እና ፍሬሽማን ተማሪዎችን መጋበዝ ነዉ::በተሰጣችሁ link ብዙ ተማሪ invite ላደረጉ 10 ተማሪዎች በነፃ ወደ Remedial Special class እንዲቀላቀሉ ይደረጋል::የሚሰጣችሁ ሊንክ ለእያንዳንዳችሁ የተለያየ ስለሆነ በየ ሰዓቱ ማን እየመራ እንዳለ ምናሳዉቃቹ ይሆናል


🏃‍♂️ በዚህ ዉድድር ለመሳተፍ በዚህ➡️@Bekijum " link " ብላችሁ text አርጉልን እኛም የራሳችሁን link create አርገን ምንሰጣችሁ ይሆናል::ከዛ ቦኃላ በተሰጣችሁ link የRemedial እና Freshman ተማሪዎች በናንተ ሊንክ በኩል ቻናሉን join እንዲያደርጉ ማስቻል ነዉ ሚጠበቅባችሁ::


❗️ማሳሰብያ ዉድድሩን ለማሸነፍ አንድ ተወዳዳሪ minimum 30 ተማሪዎችን invite ማድረግ አለበት


እንዲሁም ከዚህ በፊት የRemedial Special Class የተመዘገባቹም መሳተፍ ትችላላችሁ::የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ካሸነፋቹ 100 ብር ትሸለማላችሁ::


ያልገባቹ ነገር ካለ comment ላይ መጠየቅ ይቻላል😊

ካሁኗ ሰዓት ጀምራችሁ challengeኡን መቀላቀል ትችላላቹ
🦋

መልካም ዕድል

@Remedial2017batch⭐️


👨‍🏫በዚህ ቻናል ዉስጥ ከሚገኙ አባላት ዉስጥ ከ700 በላይ የሚሆኑት ተማሪዎች በRemedial special class ተመዝግበው እየተማሩ ይገኛሉ:: ነገር ግን አብዛኛው active memeber በተለያየ ምክንያት አልተመዘገቡም::

እናም በተለያየ ምክንያት ላልተመዘገቡ ለተወሰኑ ተማሪዎች አንድ challenge ልናዘጋጅ አስበናል😊በዚህ challenge አሸናፊ ለሆኑ 10 ተማሪዎች በነፃ ወደ Tutorialu እንዲገቡ ይደረጋሉ✅

Challengu ምን እንደሆነ እና እንዴት እንደምትሳተፉ እስከ ነገ ምናሳዉቃቹ ይሆናል::

ስለዚህ ይሄ challenge ላይ ለመሳተፍ ምን ያህሎቻችሁ ዝግጁ ናችሁ❓👍❤️

2.3k 0 1 10 118

እስቲ በRemedial Special Class ዉስጥ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች...
So‘rovnoma
  •   ተመዝግቤያለው
  •   የመመዝገብያ ብር የለኝም
153 ta ovoz


የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በ2017 ዓ.ም በመደበኛ ፕሮግራም ለሪሚዲያል ትምህርት ወደ ተቋሙ የተመደቡ ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 19 እና 20/2017 ዓ.ም እንዲካሔድ ወስኗል።

@Remedial2017batch

3.7k 0 25 15 29

#ArsiUniversity

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቀናት ጥር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ስርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስድስት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

@Remedial2017batch⭐️

4k 0 14 1 22





👨‍🏫Remedial Special Class

✅ የሬሜዲያል ተማሪዎች ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነው!🥰

📌በRemedial program አሪፍ ዉጤት ሰርታችሁ በቀጣይ የfreshman ተማሪ እንድትሆኑ እና በመረጣቹት department እንድትገቡ የሚያግዛቹ Tutorial class ተጀምሮአል ::በርካቶች ተመዝግበው ትምህርታቸዉን ጀምረዋል::አሁንም አረፈደም!!

💥በጥርጣሬ ጊዜ ሳንገድል ከሚፈጠረው ጭንቀት ዛሬውኑ የRemedial Special Class ቤተሰብ በመሆን አሪፍ ዉጤት ስሩ ✅

ለመመዝገብ 👉@Remedialtutor_bot

📌ክፍያ ጨርሳቹ ደረሰኝ ስትልኩልን ወድያውኑ ወደ ዋናው ቱቶሪያል ትቀላቀላላቹ ። ጊዜው እየሄደባቹ ነው ቶሎ ጀምራቹ ከስር ከስር ያሉባቹን ኖቶች ብትጨርሱ ቡኋላ ላይ ከሚደርስባቹ ጭንቀት እንድታርፉ ይረዳቿል።

😊እንዲሁም ቶሎ ቶሎ cover እያደረግንላቹ ቀድማቹ እንድትዘጋጁ እና በተጨማሪም ዩኒቨርሲቲ ላይ የሚያጋጥማቹን የቻፕተር መደራረብ ሳያስጨንቃቹ ሁሌም ከአስተማሪው አንድ እርምጃ ቀድማቹ Class እንድትገቡ እና ሬሜዲያልን በሚገርም ውጤት አልፋቹ እዛው ዩኒቨርሲቲ በወግ መዐረግ ተመርቃቹ ወደ ቤተሰባቹ እንድትመለሱ ማስቻል ማንደራደርበት አቋማችን ነው።

☎️ለመመዝገብ ይሄን👉@Remedialtutor_bot ቦት ይጠቀሙ::

📭ለበለጠ መረጃ 👉@Remedial_supportbot


Advanced Freshman dan repost
#MekdelaAmbaUniversity

በ2017 ዓ.ም መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከጥር 13-15/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦
በዋናው ግቢ ቱሉ አውሊያ ካምፓስ

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

5k 0 9 16 23

Advanced Freshman dan repost
#WoldiaUniversity

በ2017 ዓ.ም ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ለመከታተል የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

በምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክርፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ የሌሊት አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

የመማር ማስተማር ሥራ ጥር 22/2017 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል፡፡

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️


Advanced Freshman dan repost
#AssosaUniversity

በ2017 ዓ.ም አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ ተቋሙ የመግቢያ ጊዜ ጥር 22 እና 23/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

- ከ8-12ኛ ክፍል ሰርፍትኬት እና ትራንስክፕሪት ዋናውና ኮፒው፣
- 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ።

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️


Advanced Freshman dan repost
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በ2017 ዓ.ም ወደ ተቋሙ አዲስ የተመደቡ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 22 እና 23 2017 ዓ.ም እንዲሆን ወስኗል፡፡

©️Tikvah

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

4.5k 0 16 63 15

MaddaWalabuUniversity
#የጥሪ_ማስታወቂያ

በ2017 ዓ.ም በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የሪሜዲያል (የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም) ተማሪዎች በሙሉ፡፡

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የተመደቡ የሪሜዲያል (የአቅም _ ማሻሻያ ፕሮግራም) ተማሪዎችን የሚቀበልበት የመግቢያ ቀን ጥር 19 እና 20/2017 ዓ.ም በመሆኑ በተጠቀሰው ቀናት ብቻ በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጅስትራር በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ጥሪ እያደረገ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን አሳውቋል፡፡

JOIN:@Remedial2017batch⭐️


Advanced Freshman dan repost
#RayaUniversity

በ2017 ዓ.ም ራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥር 15 እና 16 /2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ከ8ኛ-12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት እና ትራንስክሪፕት ከማይመለስ ኮፒ ጋር እንዲሁም ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ ልብስ መያዝ ይኖርናችኋል ተብሏል፡፡

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️


Advanced Freshman dan repost
#MattuUniversity

በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 1 እና 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

6.1k 0 39 24 37

#AdigratUniversity

በ2017 የትምህርት ዘመን ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ጥር 1 እና 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰዳቹበት ማስራጃዎች፣ ፎቶግራፍ፣ የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ እንደሚገባችሁ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️




ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን ለአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም የተመደቡለትን ተማሪዎች በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡

ዩኒቨርሲቲው አዲስ ገቢ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ታህሳስ 14 እና 15/2017 ዓ.ም ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ማስተላለፉ ይታወሳል።

@Remedial2017batch⭐️

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.