የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


Hawassa University's club RVC✌️
📚📝📖 የተሻለ ትውልድ ለተሻለች ኢትዮጵያ!!
✅ If you have any comment or idea to share via Inbox
@AyinadisTarekegn
@ruth827
@BetelhemMebratu

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


"ዛሬኮ ቅዳሜ ነው ! ያውም የሴቶች ቀን"

የዛሬዋ ቅዳሜ  ምሽት በ rvc ቤት


እንኳን ለአለማቀፉ የሴቶች ቀን በሰላም አደረሰን እያልን ከወትሮው ምሽት ለየት ባለ ጨዋታሙዚቃ እና ግጥም ከጊታር ጋር የታጀበበት መድረክ አዘጋጅተን ሽሙንሙን በሚሏት እኛም መሽሞንሞኗን በሀሳብ ለማድረግ ሳምንት ጠብቀን በምንቀጣጠርባት ቅዳሜያችን እንደለመደብን የማውጊያ ርዕስ መርጠን ልንመክር ነው፡፡

በቅዳሜያችን  ልክ ከምሽቱ 1:00 ላይ በቤታችን  (በ RVC Library) ተሰባስበን እንመክራለንና እንዳትቀሩብን፡፡


1.ፀፀት ለእናንተ ምንድንነው? ተፀፅተህ / ተፀፅተሽ ታውቃለህ /ታውቂያለሽ ?

2. ብዙዎች ፀፀትን ይፈራሉ ፣ ለእናንተ ከፀፀት አሉታዊ እና አዎንታዊ ጎኖች የቱ ያመዝንባችኃል?

3.እንዳይፀፅተኝ በሚል ምክንያት የማታምኑበትን ነገር አድርጋችሁ ወይንም ያሳመናችሁን ትታችሁ ታውቃላችሁ?

4.በቅርብ አድርጋችሁት በጣም የተፅልታችሁበትን አጋጣሚ አጫውቱን። የተፈጠረባችሁን ስሜት እንዴት አስተናገዳችሁት?


ሰዓት እና ክብር‼️

☑️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው
አዳራሽ።

🔘የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላችሁ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇

ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!

#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@RvcClub
@RvcClub


ቅዳሜን በ rvc ቤት

ሽሙንሙን በሚሏት እኛም መሽሞንሞኗን በሀሳብ ለማድረግ ሳምንት ጠብቀን በምንቀጣጠርባት ቅዳሜያችን እንደለመደብን የማውጊያ ርዕስ መርጠን ልንመክር ዝግጁ ሆነናል፡፡

በቅዳሜያችን  ልክ ከምሽቱ 1:00 ላይ በቤታችን  (በ RVC Library) ተሰባስበን እንመክራለንና እንዳትቀሩብን፡፡


1.ፀፀት ለእናንተ ምንድንነው? ተፀፅተህ / ተፀፅተሽ ታውቃለህ /ታውቂያለሽ ?

2. ብዙዎች ፀፀትን ይፈራሉ ፣ ለእናንተ ከፀፀት አሉታዊ እና አዎንታዊ ጎኖች የቱ ያመዝንባችኃል?

3.እንዳይፀፅተኝ በሚል ምክንያት የማታምኑበትን ነገር አድርጋችሁ ወይንም ያሳመናችሁን ትታችሁ ታውቃላችሁ?

4.በቅርብ አድርጋችሁት በጣም የተፅልታችሁበትን አጋጣሚ አጫውቱን። የትፈጠረባችሁን ስሜት እንዴት አስተናገዳችሁት?


ሰዓት እና ክብር‼️

☑️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው
አዳራሽ።

🔘የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላችሁ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇

ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!

#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@RvcClub
@RvcClub


ቅዳሜን በ rvc ቤት

ሽሙንሙን በሚሏት እኛም መሽሞንሞኗን በሀሳብ ለማድረግ ሳምንት ጠብቀን በምንቀጣጠርባት ቅዳሜያችን እንደለመደብን የማውጊያ ርዕስ መርጠን ልንመክር ዝግጁ ሆነናል፡፡

በቅዳሜያችን  ልክ ከምሽቱ 1:00 ላይ በቤታችን  (በ RVC Library) ተሰባስበን እንመክራለንና እንዳትቀሩብን፡፡


1.ፀፀት ለእናንተ ምንድንነው? ተፀፅተህ / ተፀፅተሽ ታውቃለህ /ታውቂያለሽ ?

2. ብዙዎች ፀፀትን ይፈራሉ ፣ ለእናንተ ከፀፀት አሉታዊ እና አዎንታዊ ጎኖች የቱ ያመዝንባችኃል?

3.እንዳይፀፅተኝ በሚል ምክንያት የማታምኑበትን ነገር አድርጋችሁ ወይንም ያሳመናችሁን ትታችሁ ታውቃላችሁ?

4.በቅርብ አድርጋችሁት በጣም የተፅልታችሁበትን አጋጣሚ አጫውቱን። የትፈጠረባችሁን ስሜት እንዴት አስተናገዳችሁት?


ሰዓት እና ክብር‼️

☑️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው
አዳራሽ።

🔘የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላችሁ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇

ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!

#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@RvcClub
@RvcClub


👋ሰላም ውድ የRVC በጎ አድራጎት ክፍል አባላት

ባለፈው ሴሚስተር እንደሚታወቀው በስበሰባችን ላይ እየተወያየን በጎ ስራዎችን ስንሰራ ቆይተናል። አሁንም የRVC በጎ አድራጎት ክፍል ደግ ልባችሁን ይዛችሁ እንድትገኙ እንጠይቃቹሀለን።

ነገ (ሐሙስ) የካቲት 27 RVC ቤት 12:00 ሰዓት ላይ እንገናኝ። ውይይቱ ላይ፦

👉 የቀደመ ስራችንን እንገመግማለን
👉 ለቀጣይ ሴሚስተር እቅዶችን እናወጣለን
👉 ባለፈው ስንወያይ እንደነበረው በጎ አድራጎት የሚኖሩት ክፍላትን ወስነን ለቦታው የሚሆኑ አባላትን እንመርጣለን
👉 አዲስ አባላትም ይመዘገባሉ

ለቀጣይ ሴሚስተር የሚሆኑ ብዙ ውሳኔዎችን የምንወስን ሰለሚሆን ሁላችሁም ከበጎ አድራጎት ክፍል ጋር ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን።

RVC የበጎ አድራጎት ክፍል የሴሚስተሩ የመጀመሪያ ስብሰባ

🕰 12:00 ሰዓት
📍በRvc ቤተ መፅሐፍት

📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ  ነው።

📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇

ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!

#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
https://t.me/rvc_charity_team


ለመድረክ ፈላጊያን በሙሉ

የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ ክበብ  (RVC ) በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ከሚሰራቸው በርካታ ስራዎች መካከል  ታላላቅ እንግዶችን በመጋበዝ እንዲሁም የኪነጥበብ ምሽት በማዘጋጀት የሚሰራቸው ደማቅ የመድረክ ዝግጅቶች  ይገኙበታል በነዚህ ታላላቅ የመድረክ ዝግጅቶች ላይ በመዝናኛው ዘርፍ ማለትም፦

📌በመድረክ ዝግጅት
📌 በቲያትር ዝግጅት
📌በዳይሬክቲንግ
📌በትወና
📌በስነጽሑፍ፦
          🖍ግጥም
          🖍መነባንብ
          🖍የመጻህፍት ዳሰሳ
          🖍አጫጭር ታሪኮች
📌 እንዲሁም የጋዜጠኝነት ልምዳችሁን ለማሳደግ፦
        🎤መድረክ ማጋፈር(መምራት)
       🎤ውይይት መምራት
      🎤ቃለመጠይቅ ማድረግ

በእነዚህ እና ሌሎች የመዝናኛ ክፍል ስራዎች ላይ  ተሳትፎ ለማድረግ የምትፈልጉ ልምድ ወይም ፍላጎቱ ያላችሁ ተማሪዎች፦

📌ሙሉ ስማችሁን እና ስልክ ቁጥር በዚህ 👉@AyinadisTarekegn (users name) በመላክ እና ከቻች👇👇 ያለው የ rvc የመዝናኛ ክፍል የቴሌግራም ግሩፕ join በማድረግ  ተመዝገቡ ።

📌 በክፍሉ ውስጥ ንቁ ተሳትፎ ለሚያደርጉ ተማሪዎች በቤቱ ውስጥ ከሚያተርፉት ልምድ እና ቤተሰባዊነት በተጨማሪ  በሴሚስተሩ መጨረሻ የዩኒቨርስቲው ማህተም ያረፈበት ሰርተፊኬት ያገኛሉ።


RVC መዝናኛ ክፍል
https://t.me/rvcentertainment

ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!

#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@RvcClub
@RvcClub


True Culture University HU-Chapter dan repost
🤩Celebrating the Legacy of Adwa,A Beacon of Pan-African Unity!🌍✨

Join us for a vibrant Discussion Night on March 6, 2025,as we honor the historic victory of Adwa and its profound impact on African solidarity. Engage in thought-provoking dialogue, fun games, and win exciting prizes at Homa Cafe!

🔹 Revisit History
🔹 Ignite Unity
🔹 Shape the Future

Let’s connect the past to the present and celebrate the spirit of resistance and resilience that unites us all. See you there!

🔗Join our page for more: https://t.me/tcuhawassa

#TCUAdwaCelebration #PanAfricanism #AfricanUnity #AdwaVictory129 📜⚔️


24/06/17

ዝክረ  አድዋ በሃዋሳ ዩኒቨርስቲ

የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC)ከሼባ ኢቨንትስ እና ከመቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ማህበር ጋር በጋራ በመሆን የአፍሪካውያን የነፃነት ፋና የእኛ የኢትዮጵያውያን ኩራት የሆነውን አድዋን 129ኛ አመት በደማቅ ዝግጅት ቅዳሜ የካቲት 22 በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ  ዘክሯል።
በመርኃ ግብሩ ተጋባዥ እንግዳ ፣ተያትር
፣መነባነብ📃፣ወግ፣ፉከራ እና ሌሎች ዝግጅቶች ተካተውበታል።

" ዓድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ
አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ❤" - ጂጂ

በመርሃግብሩ የተሳተፋችሁትን እንዲሁም በመታደም ከጎናችን ለነበራችሁ በሙሉ ምስጋናችን ይድረስ🙏

መልካም የድል በዓል

ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!

#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@RvcClub
@RvcClub


📣 አድዋ ሲነሳ ቀድመው ህሊናችን ላይ ብቅ ከሚሉ የመድረክ ፈርጦች መሐል ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዘው ፥ በ''ወንዶች ጉዳይ'' ፥ ''አይራቅ'' ፣ ''ሼፉ'' ፣ ''ባለጉዳይ'' እና ሌሎች ፊልሞች ላይ በድንቅ ትወናው የምናውቀው፥ ተዋናይና ሁለ-ገብ የኪነ-ጥበብ ሰው አርቲስት ሚካኤል ሚሊዮን 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አብሮን ለማክበር የጄሲሳ  የበይነመረብ-እልፍኝ (online talkshow) እንግዳችን ሆኖ ቀርቧል ከታች ያለውን ሊንክ ተቀላቀሉን 👇👇👇

To join the meeting on Google Meet, click this link:
https://meet.google.com/uig-bijn-yiw

Or open Meet and enter this code: uig-bijn-yiw
           


እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!

https://t.me/HU_JCSA_Group

JC SA!


ንጉሱ ሚኒሊክና ጨዋዉ የኢትዮጵያ ህዝብም ይሄን ሰማ፤ ጣልያንም ቅድሚያም ያስዋሸዉ ሰይጣን አሁን ደሞ አደፋፈረዉና ማትደፈረዋን የባለግርማዋን ኢትዮጵያን ባለግርማዎቹን ህዝቦች ታላቆቹን ህዝቦች ጨዋዎቹን ሰዉ ወዳጆቹን አባቶቻችን ሊወጉ ተነሱ።

  እንዴት ! እኮ ኢትዮጵያ ልትደፈር ! ያለ ይህ ታላቅ ሀገሩን እና ንጉሱን አክባሪ ህዝብ በክብር እና በፍቅር እንግዳ መቀበል እንጂ ወራሪ መቀበል ማያቅ ህዝብ ክተቱን በደስታ ሰማ ከተተለት፤ ወዮ ለጣልያን።

  ከቤቱ ሲወጣ ታንክ አልነበረዉም ወይም ዘመናዊ መሳርያ አልነበረዉም ወኔ ግን ነበረዉ ንጉሡ እቀየምሀለዉ ብሎታል በእናቱ ማርያም ምሏልኮ እንዴት ይቀራል በርግጥ መኪና የለም ምናልባትም ከደቡብ አድዋ ድረስ መሄድኮ አልችልም ማለት ይችል ነበርኮ ከቤንሻንጉል አድዋ እንዴት ይኬዳል ማለትም ይችል ነበር እኔ የጦር ልምድ የለኝም ማለትም ይችል ነበር ግን ሀገር ናታ ምትደፈረዉ በአንዴ እናት, ልጅ, ሚስት, ዘዉድ ሲደፈር ምን ምክንያት ያስፈልጋል ይከተታል እንጂ አንድም ወደ ጦር አንድም ወደ ጠላት ሆድ ሳንጃ።

  እናማ ይሄ ታላቅ ህዝብ ማነዉ አትሉም የኔና የእናንተ አያት በእዉነት የኛ አያት ታሪክ ነዉ ዘርህን/ሽን ብትቆጥር/ሪ በዚ ጦርነት ደሙ የፈሰሰ በእርምጃ እግሩ የዛለ በጠላት ደም ጎራዴዉ የራሰ አያት አለህ አለሽ አለን።

  እና እንኳን አደረሰን ለአያቶቻችን ቀን፣ እንኳን አደረሰን ለሰዉ ልጅ እኩልነት ቀን፣ ለአለም የጥቁር ህዝብ የነፃነት ቀን ለድምቀት ቀናችን እንኳን አደረሰን አደረሳቹ።

  ዛሬ አንገታችንን ቀና ያረግነዉ ያንተ ያንቺ የኛ አያቶች ባፈሰሱት ደም ነዉኮ፤ የሞቀ የሞላ ቤት ጎጆዋቸውን ትተው ለወጡት ለአያቶቻችን ቀን እንኳን አደረሰን።


  እንግዲ እኛስ ለልጅ ልጆቻችን ምንድነዉ የምንጠዉ እሱስ ከመቶ አመት ቡሀላ ስለዚ ትዉልድ ሲያወራ ምን ያዉራ ?

  ዛሬ አድዋ ነዉ እኛ ደሞ ኢትዮጵያ ክተቱ ልጆቼ ከሰዉ ሁአላ ቀረዉ ያለመድኩት ልመና የሰዉ እጅ ማየት መጣብኝ ክተቱልኝ ትለናለችና እንክተት ፀሀፊ ብዕሩን ይዞ፣ ሙዚቀኛ ማይኩን ይዞ፣ ነጋዴ ብሩን ይዞ፣ ባለስልጣን በቅንነት ለማገልገል ይክተት። ብቻ ሀገር ክተቱ ትለናለችና በየተማራንበት ሁላችንም ለሰላሟ እና ለእድገቷ እንክተት።


ምንጭ @ETHIO_PDF_BOOKS

አድዋ የኔ ነዉ።
አድዋ ለኔ ነዉ።

#አድዋ
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub


አድዋ


የይቻላል እና የአሸናፊነት ተምሳሌት፣
የጥቁር ህዝቦች ኩራት ድምቀትና የነጻነት ግርማ፣
የማንነታችን ጥንካሬ ተምሳሌት፣
የኢትዮጵያውያን የአንድነት አርማ፣ የማይደበዝዝ ደማቅ ታሪክ
!

ቀን:- የካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም.
ቦታ :- አድዋ፤ ኢትዮጵያ
ውጤት: የኢትዮጵያ ድል

  አድዋ ምናልባትም አሁን የምኖርባትን አለም ቅርጽ ከቀየሩ አበይት ክስተቶች አንዱ ነዉ። ከአድዋ በፊት አለም ሁሉ የተስማማበት አንድ ነገር ነበር ነጭ ከጥቁር የበላይ ነው፤ ይሄን እንዴት ያለ እና የጠየቀ ወይም የተሟገተ የለም ቢኖርም ህዝቡ ሁሉ ዉስጡ ዘልቆ የገባ እምነት ስለሆነ ከመስማት ዉጭ የተንቀሳቀሰ የለም ያኔ እንዲ ነበራ የፈረንጅ መአት ይመጣል ይወርሀል ያስተዳድርሀል መብታቸዉ ነዉ  ለምን?ነጭ ናቸዋ፤ እንዴት ነጭ ላስተዳድርህ የኔን ስም ያዝ የኔን ባህል ተቀበል ሲልህ ትመክተዋለህ።

  እና በዚህ አይነቱ ማን አለብኝነት አፍሪካን የተቀራመተዉ ነጭ አንድን ሀገር ይመኛል እቺ የተከበረች ህዝቦቿ ጨዋ እንግዳ አክባሪ ሀገር። ግን እነሱም ማንነቷን ያዉቃሉ ህዝቡአን አዲስ ባህል ልስጣቹ ማለት አትችልም ባህሉን ለሺ አመታት የጠበቀ ነዉና ሀይማኖቶ ላስተምር ማለት አልቻሉም ሀይማኖተኛ ህዝብ ሀይማኖተኛ ንጉስ ተስፋዉ መድፍ ሳይሆን አምላኩ የሆነ ንጉሰ ነገስት አላት እኚ ልበቢስ ጣላኖችም ይሄን ልብ ብለዋል፤ አይችሉአትም ዘመናዊ ጦር መሳሪያ እንደሌላት አይተዋል ግን ለመዉረር ፈርተዋል አዎ ያስፈራላ ስርዓት ያለዉ ህዝብ ፈገግታ ከፊቱ ማይለየዉ ሰዉ አክባሪ ሰላምተኛ ህዝብ ላይ ያዩት አንዳች ነገር አስፈርቱአቸዋል እናም መዉረሩ እንደማያዋጣቸዉ አዉቀዋል። ከዛም የሞኝ ጨዋታ ጀመሩ በdiplomacy መጡ ይሄ የዋህ ህዝብ ሰዉ አማኝ ነበር እናም የሞኝ ስራ ሰሩ ትንሽ መሆናቸዉን ሚያሳይ ስራ ሰሩ ዋሹ አጭበረበሩ።


ሰላም ቤተሰብ በዛሬው የዝክረ አድዋ ፕሮግራም ላይ ስለተገኛችሁ እናመሰግናለን ።

ዛሬ የውይይት ግዜ አይኖርም ።
በሚቀጥለው ሳምንት እንገናኝ።

ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!

#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@RvcClub
@RvcClub


ዝክረ  አድዋ

የአፍሪካውያን የነፃነት ፋና የእኛ የኢትዮጵያውያን ኩራት የሆነውን አድዋን  129ኛ አመት ለመዘከር የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC)ከሼባ ኢቨንትስ እና ከመቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ማክበር ጋር አብረን በመሆን የፊታችን ቅዳሜ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ  ታላቅ የስነ-ጥበብ ድግስ አዘጋጅተናል።

ቅዳሜ በሚዘጋጅው መርኃ ግብር፦
📌ቲያትር
📌መነባነብ📃
📌ወግ
📌ፉከራ
እንዲሁም እናንተን ያዝናናል ያልናቸውን ዝግጅቶች ይዘን በጋራ በመሆን ኑ … የጥቁር ህዝቦችን ድል አብረን እናክብር እንላችኋለን ።

" ዓድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ
አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ❤
ተናገሪ
የድል ታሪክሽን አውሪ !!  " - ጂጂ

መልካም የድል በዓል

📆 የካቲት  22 (ቅዳሜ )

🕜 ቀን 8:00 ጀምሮ

📍አፍሪካ ሕብረት አዳራሽ,
     ሃዋሳ ዬኒቨርሲቲ ዋና ግቢ


ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!

#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@RvcClub
@RvcClub

@shebaevents Telegram
https://youtu.be/I-q9fzpUKsM  youtube
https://vm.tiktok.com/ZMkFfWhEf/   tiktok


Merahit Club / መራሒት ክበብ dan repost
🎬🍿✨ Outdoor Movie Night with Merahit! ✨🍿🎬

Lights, camera, action—Merahit is bringing the ultimate outdoor movie night! Get ready for an unforgettable experience filled with fun, snacks, and good vibes! Whether you're coming for the film, the company, or just the popcorn, we’ve got you covered! 🍿🎟

🎟 Tickets: 10 birr OR 1 pad
🍿 Snacks: Popcorn + other delicious treats!
📅 Date: Friday, February 28
⏰ Time: 12:30 PM, LT
📍 Location: Main campus Basketball court 🏀

Bring your friends and blankets to get yourself warm, grab your snacks, and let’s make it a cinematic experience to remember! See you there! 🤩🎞
#I_am_my_sisters_keeper
@merahitclub
#movienight


Merahit Club / መራሒት ክበብ dan repost
Movie Night! 📽️✨ Which movie should we watch for the ultimate campus movie experience? Pick Your Favorites! 🎬🤩
So‘rovnoma
  •   1️⃣ The Intern – A feel-good comedy about career, growth, and friendship
  •   2️⃣ Jumanji: Welcome to the Jungle – A wild adventure inside a video game! 🎮
  •   3️⃣ Zombieland – Zombies, action, and hilarious survival moments! 🧟‍♂️😂
  •   4️⃣ Knives Out – A fun murder mystery with crazy twists! 🔎
  •   5️⃣ Bad Boys-- A thrilling action-comedy with explosive action 💥, and sharp humor! 😎"
  •   6️⃣ The Social Network – The gripping story behind Facebook’s rise! 🌐
167 ta ovoz


ዝክረ አድዋ

የአፍሪካውያን የነፃነት ፋና የእኛ የኢትዮጵያውያን ኩራት የሆነውን አድዋን 129ኛ አመት ለመዘከር የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC)ከሼባ ኢቨንትስ እና ከመቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ማህበር ጋር አብረን በመሆን የፊታችን ቅዳሜ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ታላቅ የስነ-ጥበብ ድግስ አዘጋጅተናል።

ቅዳሜ በሚዘጋጅው መርኃ ግብር፦
📌ቲያትር
📌መነባነብ📃
📌ወግ
📌ፉከራ
እንዲሁም እናንተን ያዝናናል ያልናቸውን ዝግጅቶች ይዘን በጋራ በመሆን ኑ … የጥቁር ህዝቦችን ድል አብረን እናክብር እንላችኋለን ።

" ዓድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ
አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ❤
ተናገሪ
የድል ታሪክሽን አውሪ !!  " - ጂጂ

መልካም የድል በዓል

📆 የካቲት  22 (ቅዳሜ )

🕜 ቀን 8:00 ጀምሮ

📍አፍሪካ ሕብረት አዳራሽ,
     ሃዋሳ ዬኒቨርሲቲ ዋና ግቢ


ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!

#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@RvcClub
@RvcClub

@shebaevents Telegram
https://youtu.be/I-q9fzpUKsM  youtube
https://vm.tiktok.com/ZMkFfWhEf/   tiktok


አስቸኳይ ማስታወቂያ

ሰላም ውድ የRVC መዝናኛ እና ኪነጥብ ክፍል አባላት። በዚህ በያዝነው ሴሚስቴር ለሚኖሩን ኪነጥበባዊ ስራዎች መወያየት ስለሚኖርብን  በነገው እለት  ማለትም ( ዕረቡ :19/06/17) ከቀኑ  12:00 ላይ በRVC ቤት እንገኝ።

ለክፍሉ ነባር ያልነበራችሁ አዲስ ተማሪዎች በስብሰባው ላይ መገኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የክፍሉ ነባር አባላትም በቀጠሮአችን ላይ አቅም እና ፍላጎት አላቸው ብለን ያሰብናቸውን ወዳጆቻችንን ይዘን እንገኝ።

ነገ ዕረቡ(19/06/17) 12 ሰዓት ላይ

📍RVC ቤት

RVC መዝናኛ ክፍል
https://t.me/rvcentertainment

ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!

#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@RvcClub
@RvcClub


UNA-ET HU CHAPTER dan repost
Join Our Team! 🌍✨

Are you passionate about leadership, teamwork, and making an impact? The UNA-ET HU Chapter is looking for dedicated and driven students to join our team and contribute to meaningful projects, global discussions, and student engagement initiatives. This is your chance to develop your skills, build connections, and be part of a vibrant community working towards positive change!

🔹 Executives:
• Finance Head
• Membership Coordinator

🔹 Communication Sub-Team:
• Content Creator
• Co-Graphics Designer

Be part of something bigger and help shape the future of our chapter!

📅 Deadline: March 1, 2025

📩 Apply now and take your leadership journey to the next level!

Sign up now: https://forms.gle/9RM5mowMc7Y1TPEc9

Disclaimer: Applications are open only to students from Main and IoT Campus.


🎼ቅዳሜ ገበያ ልሄድ አሰብኩ እና እረፋድ ላይ ወጣሁ ጥላዬን ያዝኩና... አለች ዘፋኟ ...🎼 ጥላ መያዝ የሚወድ አንድ ቤተሰባችንን አስታወሰችኝ ....😊

እንደምን ከርማችኋል የተወደዳችሁ...

እነሆ ቅዳሚት የሃሳብ ገበያ... ምርጥ ምርጡን በነፃ ... ከተኖረ ፣ ከተሰማ ፣ ከተነበበ ...በምክንያት የተቀመመ ልዩ የሃሳብ ድግስ....

አደራ እንዳትቀሩብን ።

1. Affirmative action ለሴቶች ማበረታቻ ነው ወይስ አድልኦ?

2. Affirmative action ለሁሉም ሴቶች መደረግ አለበት ወይስ በመስፈርት የተገደበ ሊሆን ይገባል?

3. Affirmative action የጾታ እኩልነትን ጥያቄ ውስጥ አይከትም ወይ?

4. Affirmative action የተቃራኒ ጾታን(የወንዶችን) ግላዊ ጥቅም የሚጎዳ ይመስላችኋል?


🕰 ቅዳሜ (26/04/17) ምሽት 1:00

📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ  ነው።

📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።

👇የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub


🎬የፊልም ጊዜ ደረሰ🍿🎉

ስለምርጫችሁ እናመሰግናለን made In China ፊልም አሸናፊ ሆኗል።

የጋዜጠኝነት እና ስነ ተግባቦት ተማሪዎች ማህበር (ጀሲሳ) በነገው ዕለት(ቅዳሜ 15/06/17) በሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ሙት ኮርት (Moot court B 122) ከምሽቱ 1:30 ታላቅ የፊልም ምሽት እና የፎቶ መነሳት መርሃግብር  አዘጋጅቷል።

ኑ የተለያዩ ጨዋታዎች እየተጫወትን ፣ ፎቶ እየተነሳን  እና ፊልም እያየን እንስቃለን፣ እንስቃለን፣ እንስቃለን።

በነገውን እለት ሰብሰብ ብለን በጋራ የቤተሰብ ምሽት እናሳልፍ ዘንድ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!

JC SA!
https://t.me/HU_JCSA_Group


Join the Hawassa University Library Club!
📣 Call for position

Are you ready to make a difference in our library community? The Hawassa University Library Club is seeking passionate and dedicated individuals to fill three key positions:

1. Graphics Designer
2. Finance Team Head
3. Social Media Manager

Why Join Us?
- Contribute to the vibrant library environment.
- Enhance your skills and gain valuable experience.
- Work with a team of enthusiastic peers!

📝 How to Apply:
If you’re interested in any of these roles, please complete the application with your qualifications, relevant experience, and commitment level. Let us know what makes you a perfect fit for our team!

🔗 Application Link: https:https://forms.gle/S139LeVg9VTBjnh1A

Deadline for the application: February 20
We can’t wait to see what you bring to our club!

Join our telegram:https://t.me/HUlibraryclub

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.