Postlar filtri




ኹጥባ የአማኝ የመጀመሪያ ቀን የቀብር ውሎው፡፡
ክፍል 21
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/7071


ኹጥባ የአማኝ የመጀመሪያ ቀን የቀብር ውሎው፡፡
ክፍል 21
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem




SadatKemal Abu Meryem dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


SadatKemal Abu Meryem dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


በአላህ ፍቃድ በሌላ ላይቨ እንገናኝ፡፡ ለረመዳን በአላህ ፍቃድ ከቁርኣን ጋር የተገናኙ ላይቭ ፕሮግራሞች ይኖራሉ፡፡


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


“ጀነት ውስጥ” አሁን live https://t.me/SadatKemalAbuMeryem


አሁን live የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የህይወት ታሪክ (ሲራ)
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem


የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል dan repost
ታላቅ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም      
           በቡታጅራ ከተማ!

=
እነሆ የፊታችን ሐሙስ ቀን 06/06/2017 ከመግሪብ ሰላት በኋላ ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ቀን 08/06/2017 ድረስ የሚቆይ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም በቡታጅራ ተሰናድቶ ይጠብቅዎታል።

በዕለተ እሁድ ደግሞ ሰፋ ባለ መልኩ በኢንሴኖ ከተማ ደማቅ ፕሮግራም የሚካሄድ ይሆናል። በዚህ ፕሮግራም የተለያዩ ጊዜውን ያማከሉ አርእስቶችና ረሳኢል በኮርስና ዳዕዋ መልክ ይሰጣሉ።

እርሶም የዚህ ታላቅ ፕሮግራም ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ጥሪ ስናቀርብልዎ በታላቅ ደስታ ነው።

☞ ተጋባዥ እንግዶች፦
     * ሸይኽ አወል አሕመድ አልከሚሴ
     * ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አልከሚሴ እና ሌሎችም ኡስታዞችና ዱዓት ይገኛሉ።

«እውቀትን ፍለጋ መንገድን የጀመረ አላህ የጀነትን መንገድ ያገራለታል።» ረሱልﷺ

https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group






Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


ሑዘይፋ መስጂድ ዘውትር
እሁድ ረፋድ ላይ እየተሰጠ ያለ ደርስ
የሱረቱ አን-ነበእ ትርጉም
ከ አንቀፅ 1-16
ክፍል 5
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/7053


ሑዘይፋ መስጂድ ዘውትር
እሁድ ረፋድ ላይ እየተሰጠ ያለ ደርስ
የሱረቱ አን-ነበእ ትርጉም
ከ አንቀፅ 1-16
ክፍል 5
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem


ዛሕራ 130 ሓዲሶች ክፍል 16
ዛሕራ መስጂድ ላይ እየተሰጠ ያለው (የእውቀት መጀመሪያ 130 ሓዲሶች ክፍል 16 ደርስ)
ይህ ኪታብ በድጋሚ የተቀዳ አዲስ ሪከርድ ነው፡፡
ከዚህ በፊት ከነበረው ቅጂ ይለያል
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/7050


ዛሕራ 130 ሓዲሶች ክፍል 16
ዛሕራ መስጂድ ላይ እየተሰጠ ያለው (የእውቀት መጀመሪያ 130 ሓዲሶች ክፍል 16 ደርስ)
ይህ ኪታብ በድጋሚ የተቀዳ አዲስ ሪከርድ ነው፡፡
ከዚህ በፊት ከነበረው ቅጂ ይለያል
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem




ኹጥባ ነብዩላህ ዩሱፍ እና መርየም
ክፍል 20
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/7046

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.