Safaricom Ethiopia PLC


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


Safaricom Ethiopia: Further Ahead Together. 🇪🇹
This is the OFFICIAL Safaricom Ethiopia Telegram Channel!
Get connected, stay informed. Enjoy your data offers, customer support, updates & more.
Safaricom Ethiopia Bot: @official_safaricomet_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


😇 በጠዋቱ መልካም ነገር ያሰማን! ቀንዎን በማለዳ በረከት እየጀመሩ በየዕለቱ መንፈስዎን ያድሱ! "A" ብለው ወደ 30003 SMS ይላኩ ወይም ወደ *799*5# ይደውሉ!

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether


🔥ይጋብዙ ፣ ይሸለሙ 🔥

📣አሁንም እንደቀጠለ ነው 📣

የቴሌግራም ቻናላችንን ያጋሩ፣ 💥👉🏽👉🏽ትክክለኛውን ቦት ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ🎁

ከእናንተ የሚጠበቀው የሳፋሪኮም መስመራችሁን በመጠቀም የተጠቀሱትን ቅደም ተከተሎች መተግበር ነው🫰🏽

ያስተውሉ 👉🏽 በእርስዎ ጋባዥነት የሚቀላቀለው ሰው ቁጥር ሲጨምር የሚያገኙት የአየር ሰዓት መጠንም እየጨመረ ይሄዳል 😱 እንዲሁም ተጋባዦቻችሁ ገፁን ከተቀላቀሉ በኃላ “back” የሚለውን ተጭነው “check subscription” እንዲያደርጉ ያሳስቡ 🔥

የቴሌግራም ቻናላችን 👉🏽 https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC

የቴሌግራም ቦታችን👉🏽 https://t.me/official_safaricomet_bot

መልካም እድል 🎁💥🤩

#SafaricomEthiopia #1Wedefit
#FurtherAheadTogether


አንደኝነትሽ ደምቋል!

በደስታሽ ቀን የተነሳሻቸውን ደስ የሚሉ ምስሎችሽን አጋሪን ፤ አብረን በደስታሽ እንድመቅ! በአብሮነት አንድ ወደፊት!

#SafaricomEthiopia #Andegna #አንደኛ #1Wedefit #FurtherAheadTogether

4k 0 1 36 25

🤔 በድንገት ዳታው ወይም የአየር ሰአቱ ቢያልቅብንስ የሚል ስጋት አላችሁ? ምንም ችግር የለም! ወደ *711# ደውለን የጥቅል ክሬዲት እናግኝ!

የቴሌግራም ቦታችንን https://t.me/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይንም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!

#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether


የ1.5ጊባ ስጦታ በየወሩ! በOpera mini አስተማማኙ የሳፋሪኮም ኔትወርክ ላይ ኢንተርኔት እየተጠቀምን በየቀኑ 50 ሜባ በነጻ እናግኝ! ከዳር እስከ ዳር በፈጣን ኢንተርኔት!

🔗የOpera mini መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ: https://opr.as/Ethiopia

#SafaricomEthiopia
#OperaMini


አስደናቂ ቀን 🎉🏃‍♀️

የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪሜ ሩጫ በሺዎች የሚቆጠሩ እጅግ አስደናቂ ሴቶችን አንድ ላይ አሰባስቦ እጅግ በጣም በደመቀ ሁኔታ ጥንካሬያቸውን አሳይተዋል፤ አንደኝነታቸውን አስመስክረዋል💪✨

ቀጠሯቹን አክብራቹ ስለተገኛቹ እናመሰግናለን! በቀጣይ ዓመት በሰላም እንገናኝ!

#SafaricomEthiopia #Andegna #አንደኛ #1Wedefit #FurtherAheadTogether


💪✨ ጉዞሽ በብርታትሽ ✨💪

በራስ መተማመንሽን የምታዳብሪበት፣ እራስሽን የመንከባከብ፣የልጅ እንክብካቤ፣ የጤና፣ እና የተለያዩ የሕይወት ምክሮችን በቀላሉ የምታገኚበትን ማህበር ዛሬውኑ ተቀላቀይ! "A" ብለሽ ወደ 30004 SMS ላኪ ወይም ወደ *799# ደውዪ!

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether


ኤም-ፔሳ ሳፋሪኮም ከላኪፔይ (LakiPay) የፋይናንስ ቴክኖሎጂ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት አደረገ።

ኤም-ፔሳ ሳፋሪኮም የሞባይል ፋይናንስ አገልግሎት ከላኪፔይ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂዎች አ.ማ ጋር የዲጂታል ክፍያ አገልግሎቶችን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ስምምነት አደረገ።

የኤም-ፔሳ ሳፋሪኮም የሞባይል ፋይናንስ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኤልሳ ሙዞሊኒ እና የላኪፔይ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ሀብታሙ ታደሰ ሁለቱን ድርጅቶች በመወከል የፈረሙት ስምምነት ደንበኞች እና አገልግሎት አቅራቢዎች ደህንነቱ የተጠበቀ እና ቀልጣፋ የዲጂታል ፋይናንሺያል መፍትሄዎችን እንዲያገኙ ይረዳል።

ይህ አጋርነት ኤም-ፔሳ ሳፋሪኮም አገልግሎቱን ከላኪ ፔይ የክፍያ ማሳለጫ ጋር በማቀናጀት በላኪፔይ በኩል የሚጠቀሙ አገልግሎት አቅራቢዎች በኤም-ፔሳ በኩል ክፍያዎችን እንዲቀበሉ እና ለንግድ ድርጅቶች እና ደንበኞች ግብይቶችን እንዲያቃልሉ፣ የፋይናንስ ተደራሽነትን በማስፋት እና ለኢትዮጵያ ዲጂታል እድገት አስተዋፅዖ እንዲያደርጉ ያስችላል።

ተጨማሪ የክፍያ መቀበያ መንገዶችን በማቅረብ፣ ኤም-ፔሳ ሳፋሪኮም በሀገሪቱ ውስጥ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን እና ከጥሬ ገንዘብ ወደ ዲጂታል ግብይት አማራጮች የሚደረገውን ለውጥ ለማፋጠን እየሰራ ይገኛል።

ይህ አጋርነት በኢትዮጵያ የፋይናንስ አካታችነትን ለማሳደግ እና ዲጂታል ለውጥ ለማምጣት ያለንን ቁርጠኝነት ያጠናክራል። ድርጅታችን የኢትዮጵያን የዲጂታል ኢኮኖሚ ፍላጎት ለመደገፍ እየሰራ ሲሆን ንግዶችን ለመደገፍ እና ጠንካራ የዲጂታል ፋይናንስ ስነ-ምህዳርን ለማጎልበት እንዲሁም አገራችን የክፍያ መሠረተ ልማቶችን ለማዘመን እና የኢኮኖሚ እድገትን ለማስፋፋት ከምታደርገው ጥረት ጋር ለማጣጣም ያለንን ቁርጠኛ አቋም ማሳያ ነው።


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አስደናቂ ቀን 🎉

የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪሜ ሩጫ በሺዎች የሚቆጠሩ እጅግ አስደናቂ ሴቶችን አንድ ላይ አሰባስቦ እጅግ በጣም በደመቀ ሁኔታ ጥንካሬያቸውን አክብረዋል💪✨

ቀጠሯቹን አክብራቹ ስለተገኛቹ እናመሰግናለን! በቀጣይ ዓመት በሰላም እንገናኝ!


#SafaricomEthiopia #Andegna #አንደኛ #1Wedefit #FurtherAheadTogether


መልካም እሁድ! 🛋

ፈጣኑን የሳፋሪኮም ኢትዮጵያን 4G ኔትዎርክ ይዘን ሙሉ እና ሻንቶ ላይ መጥተናል! የኔትወርክ መረባችንን በመላው ኢትዮጵያ በማስፋፋት አሁንም በአብሮነት አንድ ወደፊት እንቀጥል! በሳፋሪኮም ኔትዎርክ አንድ ወደፊት!

በእነዚህ ከተሞች ለምትገኙ ነዋሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! በሳፋሪኮም ኔትዎርክ አሁንም በአብሮነት ወደፊት! 🙌

በቀጣይ የት ከተማ እንምጣ? እስቲ ኮመንት ላይ አጋሩን!👇

#SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether #1Wedefit


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አንደኝነትሽን በአደባባይ አስመስክረሻል!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ በብርታት ጀምረሽ አጠናቀሻል፣

አንደኚት ብለንሻል!🥇

#SafaricomEthiopia #Andegna #አንደኛ #1Wedefit #FurtherAheadTogether


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ከተለያየ ቦታ እና የህይወት መንገድ ተሰባስበው ስኬታቸውን በደማቅ ሁኔታ እያከበሩ ይገኛሉ! ይገባችኋል አንደኞች!

#SafaricomEthiopia #Andegna #አንደኛ #1Wedefit #FurtherAheadTogether


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሩጫው ተጀምሯል!

ተሳታፊዎቹም አልተቻሉም፣ በርቱ! ሳትረቱ መዳረሻው ላይ እንጠብቃቹሃለን!

#SafaricomEthiopia #Andegna #አንደኛ #1Wedefit #FurtherAheadTogether


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አንደኞቹ መንገዳቸውን ጀምረዋል!

በሚጋራርም ሃይል፣ ብርታት እና አዝናኝ ብርታት የተሞላው ጉዞ ባማረ ሁኔታ እንደቀጠለ ነው! በርቱ!

#SafaricomEthiopia #Andegna #አንደኛ #1Wedefit #FurtherAheadTogether


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
መነሻው ላይ ተገኝተናል!

ሩጫው ሊጀመር ጥቂት ደቂቃዎች ቀርቷዋል እጅግ በጣም ደስ የሚል ደማቅ ድባብ እየታየ ነው!

መልካም እድል አንደኞች!

#SafaricomEthiopia #Andegna #አንደኛ #1Wedefit #FurtherAheadTogether


ዛሬሬሬሬ ነው! አንደኞች አላችሁ?!🎉🙌

በጉጉት ስንጠብቅ የነበረው ቀን ደርሷል!

ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪሜ የሩጫ ውድድር ዛሬ በአብሮነት እንሩጥ!

M-PESA ጋር አብረን እንፍጠን።

📍መነሻ፡ አትላስ ሆቴል

#SafaricomEthiopia #Andegna #አንደኛ #1Wedefit #FurtherAheadTogether


በደስታሽ ቪድዮ አሸንፊ!

የ 360 booth ቪድዮሽን  ፖስት አድርጊ  MiFi ለማሸነፍ ዕድልሽን ሞክሪ! 🎉

እንዴት ልሳተፍ እያልሽ ነዉ?

✅ በ360 ቪዲዮ booth ውስጥ የተቀረጸውን  ቪዲዮ ፖስት አድርጊ
✅ Safaricom Ethiopia Mention አድርጊ
✅ #FurtherAheadTogether #Andegna #1Wedefit ተጠቀሚ

ብዙ like ያገኘ እና ደንቦቹን የሚከተል ቪዲዮ MiFi ያሸንፋል! 🔥

መልካም እድል አንደኚት!

#SafaricomEthiopia #Andegna #1Wedefit #FurtherAheadTogether

17 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.