Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ - የዲሽ ማስተካከያ ,Finder ,Multimeter , Dish ,Receiver,Television,LNB
📥Inbox us @sebrisatbuy
• መርካቶ | ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ
Software Https://www.sebrisat.com/

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


🕋REMEDAN MUBAREK🕋

ኢትዮሳት ተጠቃሚዎች SAUDI CH QURAN ገብቷል ሰርች አድርጋችሁ ተጠቀሙ!
Frequency - 10984
Polarity - Horizontal
Symbol rate - 45000

❤️@Sebrisat


✅  እሁድ የሚደረጉ የ FA CUP የጥሎ ማለፍ ጫወታዎች


  ቀን 10:45 ላይ

⚽️ ኒውካስትል Vs ብራይተን





📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)






  ምሽት 1:30 ላይ

⚽️ ማንቺስተር ዩናይትድ Vs ፉልሃም




📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)






🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች  ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️0911951595
@SebrisatAd
☎️0912752448
@SebrisatAd2

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።


1446ኛው ታላቁ የረመዳን ገብቷል!
- ለሙስሊም ወንድምና እህቶቼ እና የአኼራ እህትና ወንድሞቼ እንኳን በሰላም አደረሰን! አላህ በረመዳኑ ከሚጠቀሙት መካከል ያድርገን!
- በዚሁ አጋጣሚ ሙሉ የSebrisat Team እና Staff ያስቀየምናችሁ ፣ የበደልናችሁ ፣ ክፉ የተናገርናችሁ እና ያስደበርናችሁ አውፉ(ይቅር) በሉን! 🙏🙏🙏


- ለመጪዎቹ 30 ቀናት ( 1 ወር) የስራ ሰዓታችን - ከ ጠዋቱ 3:30-11:30 ብቻ ሲሆን! ክፍለ ሀገር ለምትገኙ የብዛት እና የፍሬ ደንበኞቻችን ትዛዝ የምንቀበለው እስከ ቀኑ 10:00 ብቻ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን!

እንዲሁም - Server ለምታስሞሉ ፣ ስልክ ለምትደውሉልን ቀን ከ6:30-7:00 ፣ ከ 9:50-10:20 ፣ እና ማታ ከ 12:30 እስከ 1:00 ድረስ እና ከ2:30 እስከ 4:30 ድረስ

የሰላት እና የአፍጥር ሰዓት ስለሆነ እና ሁሉም የSebrisat Team ፆመኛ መሆኑን እያሰባችሁ ተረዱን ትታገሱን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን!

3.4k 0 4 25 109

ለServer reseller ባለሙያዎች FOREVER እና APOLLO CODE - በብዛት ለምትፈልጉ በቅናሽ ዋጋ - Minimum - 5 ፍሬ Code ጀምሮ በታላቅ ቅናሽ ከ @SebrisatBuy✅ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ!

- የፈለጋችሁትን ያህል ጊዜ አስቀምጣችሁ መሸጥ ትችላላችሁ!


የመጀመሪያው እና ተወዳጁ - P4 TV MOUNT
ከ32-55 Inch መስቀያ በድጋሚ ገብቷል!

ይህንን ዕቃ መግዛት ወይም ማዘዝ ከፈለጉ
Inbox us on Telegram 📥 @SebrisatBuy
0955444466 ወይም 0955444477
0922567041 ወይም 0910207883

❤️@Sebrisat


ከ 40-80” የሚለው ረጅሙ ወፍራም ብረት ያለው የTV መስቀያ ገብቷል!

ለብዛት ፈላጊዎች በምርጥ ዋጋ!

ይህንን ዕቃ መግዛት ወይም ማዘዝ ከፈለጉ
Inbox us on Telegram 📥 @SebrisatBuy
0955444466 ወይም 0955444477
0922567041 ወይም 0910207883

❤️@Sebrisat


ከ32-80 Flexible መስቀያ በምርጥ ዋጋ ድጋሚ ገብቷል!

- የራሱ ብሎን ፣ ፊሸር ፣ ሙሉ SET አብሮት ይመጣል!

ከ 40-80” የሚለው ረጅሙ ወፍራም ብረት ያለው የTV መስቀያ ገብቷል!

ለብዛት ፈላጊዎች በምርጥ ዋጋ!

ይህንን ዕቃ መግዛት ወይም ማዘዝ ከፈለጉ
Inbox us on Telegram 📥 @SebrisatBuy
0955444466 ወይም 0955444477
0922567041 ወይም 0910207883

❤️@Sebrisat


ORIGINAL - ከ32-65” Inch መሸከም የሚችል Flexible Stand - መስቀያ

- 15 degree ከፍ እና ዝቅ ማለት የሚችል
-ሙሉ በሙሉ Flexible የሆነ
-ማንኛውንም አይነት Brand Double እና Single screen Tv መሸከም ይችላል!

ታላቅ ቅናሽ ለብዘት ገዢዎች

ይህንን ዕቃ መግዛት ወይም ማዘዝ ከፈለጉ
Inbox us on Telegram 📥 @SebrisatBuy
0955444466 ወይም 0955444477
0922567041 ወይም 0910207883


Amos 4°W ስትጠቀሙ የነበረ ወደ ታች 1 ዲግሪ ወደ ላይ ከፍ አድርጋችሁ 3°W ላይ 24H Sport 1 እና 24H Sport 2 በነፃ ያለክፍያ በ HEVC ረሲቨር ማየት ትችላላችሁ ኳሊቲው ከፍተኛ ነው!
•ቻናሉ ቆይታው ስለማይታወቅ ከተጨማሪ ወጪ ራስዎን ይቆጥቡ!
•የሚሰራው በHEVC265 ሪሲቨሮች ብቻ ነው! - REALSTAR SIRIUS,LEG FOREVER,LEG N24Plus+,LS9090,LS9090Mini,Diamond,9595, 1MILLION 4K ,KINGSTAR 99 Prime, በምሳሌነት ይገኙበታል!


@Sebrisat

4.3k 0 21 32 52

በሁሉም ሪሲቨሮች ላይ 👀YOUTUBE 👀 የቆመ ሲሆን አዲስ Software ቢለቀቅም የመስተካከል እድሉ በጣም ጠባብ ነው!

-የYoutube ወዳጆች እና የተለያዩ Free የኳስ እና የመዝናኛ Appኦችን በTvያችሁ መመልከት ለምትፈልጉ Android Tvbox (TV SMART ማድረጊያ ) መግዛት ይኖርብዎታል! ለዚህም ከ2600 ብር ጀምሮ የተለያዩ SMART ማድረጊያዎችን ከ Sebrisat Electronics ማግኘት ይችላሉ!

🚗ክፍለ ሀገርም ላላችሁ በ24ሰዓት ውስጥ ከእጅዎ እንዲደርስ አርገን እንልካለን!

ይህንን ዕቃ መግዛት ወይም ማዘዝ ከፈለጉ
Inbox us on Telegram 📥 @SebrisatBuy
0955444466 ወይም 0955444477
0922567041 ወይም 0910207883


✅  እለተ እሮብ የሚደረጉ ተጠባቂና አጓጊ  የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 26 ኛ ሳምንት ጫወታዎች።


  ምሽት 4:30 ላይ


⚽️  ቶተንሃም Vs ማንቺስተር ሲቲ

⚽️ ኖቲንግሃም Vs አርሰናል

⚽️ ማንቺስተር ዩናይትድ Vs ኤፕስዊች






📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)






  ምሽት 5:15 ላይ

⚽️ ሊቨርፑል Vs ኒውካስትል




📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)






🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች  ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️0911951595
@SebrisatAd
☎️0912752448
@SebrisatAd2

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።


Sebrisat Security Solutions dan repost
🌀NEW ARRIVAL 🌀 በጣም ተፈላጊ MODEL

4G SOLAR CAMERA

•2 LENS ያለው
•360 Degree የሚዘዋወር PTZ LENS ያለው
•በSIMCARD የሚሰራ
•Outdoor ላይ ከተሰቀለ ያለምንም Cable እድሜ ልኩን መስራት የሚችል
•AI Human Detection እና SMART FULL COLOR NIGHT VISION
•HEVC265 የሆነ ፣ TWO WAY TALK ይሰራል ፣ SIREN(ALARM) ያለው!

Inbox us on Telegram 📥 @SebrisatBuy
0955444466 ወይም 0955444477
0922567041 ወይም 0910207883

❤️ @Sebrisat | @SebrisatSecurity


Sebrisat Security Solutions dan repost
🌀NEW ARRIVAL 🌀

IMOU CELL 3C -
•በWifi የሚሰራ 🛜
•Outdoorም Indoorም መሆን የሚችል
•በ1 ቻርጅ ከ90-120 ቀን መቆየት የሚችል
•Outdoor ላይ ከተሰቀለ ያለምንም Cable እድሜ ልኩን መስራት የሚችል
•AI Human Detection እና SMART FULL COLOR NIGHT VISION
•HEVC265 የሆነ ፣ TWO WAY TALK ይሰራል ፣ SIREN(ALARM) ያለው

Inbox us on Telegram 📥 @SebrisatBuy
0955444466 ወይም 0955444477
0922567041 ወይም 0910207883

❤️ @Sebrisat | @SebrisatSecurity


10Meter እና 20Meter - AV CABLE አስገብተናል!

የምትፈልጉ በፍጥነት ይዘዙን!

Inbox us on Telegram 📥 @SebrisatBuy
0955444466 ወይም 0955444477
0922567041 ወይም 0910207883


ተወዳጁ KINGSTAR KS99 PRIME | ከ @Sebrisat store

-KINGSTAR KS-99 HD prime

•FULL HD 1080P HEVC 265 የሆነ።
•የ15 ወር Forever server ያለው።
•የ1 ወር Apollo 5 IPTV ያለው
•GM SCREEN App ላይ ቻናል ለማየት ፣ Video Mirror ለማረግ እና እንደ finder ማገልገል ይችላል።
•Wifi antenna አብሮት ይመጣል።
• በSoftware ብልሽት ጊዜ Software ስሙን Gxrom.bin ብቻ በማረግ Power button ጫን ብለን ይዘን ስናበራው እራሱ ጭኖ ይስተካከላል።
•የ Amos 4°W እና OSN 7°W ቻናሎችን በጥራት ይከፍታል።
•Youtube እና Apollo IPTV በአሪፍ ሁኔታ ይሰራል።
•Youtube እና USB ላይ አማርኛ ያነባል።

•ለዲሽ ባለሙያ እና ባለሱቆች ለደንበኛ ምንም እንደማያስወቅስ እና አስተማማኝ ዕቃነት እንዳለው ለማሳወቅ እወዳለው።

ይህንን ሪሲቨር ለሽያጭ በብዛትም ሆነ ለግልዎ መግዛት ለምትፈልጉ አሁን ያለበት ዋጋ በጣም አሪፍ ስለሆነ በፍጥነት ይሸምቱ እና የግልዎ ያርጉ።

አድራሻ
መርካቶ ፣ ይርጋ ሃይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ
0955444466 ወይም 0955444477
0922567041 ወይም 0910207883

15 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.