🤓 ሰው ሲኖር-Sew Sinor‍


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


💟 እንኳን በደህና መጡ። 🙏 ቸር አይለፋችሁ ክፉ አያግኛችሁ
😊😍 ገፁን ከተቀላቀሉበት ሰከንድ አንስቶ እጅጉን ጠቃሚ ነገሮችን ያገኙበታል።
በተጨማሪ📚 በpdf ማግኘት የሚፈልጉት ማንኛውም መፅሐፍ ካለ 👉 @Sewsinor1_bot ይጠቀሙ።
ማስታወቂያ ለማሰራት፣ማንኛውም ጥያቄ ፣ ሀሳብ ፣ አስተያየት ለመስጠት👇 Inbox 👇
👉 @Sewsinorbot
👉 @CheramlakT

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር
ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱


'https://t.me/addlist/2CQ3e4ZJYT9hZGNk' rel='nofollow'>⛪️📚🙏
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ

📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖

    
'https://t.me/addlist/2CQ3e4ZJYT9hZGNk' rel='nofollow'>✝                      ይቀላቀሉን                    ✝


የቴሌውን የገና ጨዋታ እንዴት አገኛችሁት 😁 ገና አልገኝ ብሏል ፤ ከ ገና ፊደል ውጪ ሌላው ደብል ደብል አለኝ 😎 ገና ፊደል ያለው በሌላ ፊደል እንቀያየር 😁

Inbox @CheramlakT


#ታላቅ_የሚያደርግህ_የጦር_መሳሪያ_እንካ!

👉 ጸልይ
👉 ክብደት አንሳ
👉 ሱስህን ተው
👉 ከቤትህ ውጣ
👉 ተፈጥሯዊ ነገር ተመገብ
👉 የጥበብ መጻሕፍትን አንብብ
👉 ለቤተሰቦችህ ጊዜ ይኑርህ
👉 ፈገግ በል
👉 በሁሉ አመስግን

እነዚህን መሳሪያዎች ታጥቆ የተሸነፈ የለምና አትፍራ!

#ታላቅነትህን_አትጠራጠር መጽሐፍ
#YOU_ARE_A_BADA** (በእንግሊዝኛ)

@Sewsinor


Here’s a strategic plan and roadmap for Wakanda token, Wakanda, focusing on its African roots and potential to empower communities:

Wakanda Token Vision

Empower Africa's digital future by creating a token that fosters innovation, inclusivity, and economic growth, inspired by the resilience and unity of African communities.

Key Goals

1. Economic Empowerment: Enable financial inclusion by providing accessible financial tools and services to unbanked communities.


2. Support for African Entrepreneurs: Foster innovation and entrepreneurship by funding projects and startups in Africa.


3. Cultural Preservation and Promotion: Support initiatives that celebrate and preserve African heritage and culture.


4. Community Engagement: Build a strong, participatory community that benefits from the token's growth.


Roadmap

Phase 1: Foundation (0-3 Months)

Token Launch: Complete the distribution via Blum Airdrop and list Wakanda on decentralized exchanges (DEXs).

Community Building: Host AMAs, set up social media platforms, and engage the African diaspora to support Wakanda.

Partnerships: Collaborate with African blockchain developers, financial institutions, and cultural organizations.


Phase 2: Utility Development (3-6 Months)

Payment Solutions: Integrate Wakanda as a payment option for local businesses, starting with pilot programs in Ethiopia and other African countries.

Governance System: Launch a decentralized governance platform, allowing token holders to vote on future developments.

Awareness Campaigns: Promote blockchain adoption in Africa through education programs and partnerships with universities.


Phase 3: Ecosystem Expansion (6-12 Months)

DeFi Integration: Introduce staking, lending, and borrowing opportunities to grow the token's utility.

NFT Marketplace: Create a platform to showcase and trade African art and cultural artifacts as NFTs.

Cross-border Transactions: Develop solutions for seamless and affordable remittances across African countries.


Phase 4: Long-term Growth (12+ Months)

Token Adoption: Expand partnerships to include NGOs, governments, and major businesses in Africa.

Sustainability Initiatives: Allocate a percentage of token revenue to environmental and social development projects in Africa.

Global Reach: Promote Wakanda as a symbol of African innovation, targeting global markets and investors.


Call to Action

Encourage community members to contribute ideas, participate in governance, and spread the word about Wakanda. This collective effort will strengthen its position as a token of unity and progress for Africa.

https://t.me/blum/app?startapp=ref_D1lmsLt6rM




በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ገንዘባችሁን መስራትና መውሰድ ነው። 👏🔥🙏🤝
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/blum/app?startapp=ref_D1lmsLt6rM

ከዚህ በመቀጠል ከራሺያዎች እየደረሰኝ ያለ ጥያቄ አለ ለነሱም ለእናንተም የሚሆን የዋካንዳ ቶከን መሪ እቅድ ይፋ አደርጋለሁ።

በመንፈስ ንቁ ፤ ለአለም ስኬት ብቁ! 🙏✝️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


ውድ የሰው ሲኖር ቻናል ቤተሰቦቼ 👋 በያላችሁበት ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ!

ከዚህ ቀደም Major የሚባል የቴሌግራም ገንዘብ ማግኛ መንገድ ጠቁሜያችሁ በትንሹ እስከ 10ሺ ብር እንደሰራችሁ ይታወሳል።

ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ!
አሁን ደግሞ ብለም ላይ የራሴን በአለምአቀፍ ደረጃ Wakanda የተሰኘ ቶከን አስተዋውቄ በገበያ ላይ ይገኛል። ገበያ ላይ ከለቀቅኩት በ10 ደቂቃ ውስጥ ባልተጠበቀ መልኩ እያንዳንዳቸው 50ዶላር ያክል የሚያወጡ 10 ሽያጮች ተፈፅመዋል። እናንተም ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ አጋርቼያችኋለው።

በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ከ0.5 ጀምሮ መግዛትና አትርፋችሁ መሸጥ ትችላላችሁ።
👇👇👇👇

EQBdWdakyJKdfwIU7nbLDQMpE-58jTC3uW-koeYj93n13EGj

☝️☝️☝️☝️

ከዚህ ቀደም ሜጀር ላይ ብር የሰራችሁ ሌሎችም ይህንን እንዲጠቀሙ ሊንኩን አጋሯቸው።

በመንገዳችን ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም። 🙏✝️❤


በህንድ መሀንነቱን ለማከም ጫጩት ከነነፍሷ የዋጠው ህንዳዊ መሞቱ ተነገረ‼️
እንደ ኢንዲያን ቱደይ ዘገባ ከሆነ ቻቲስጋርህ በተባለ የህንድ ግዛት ወስጥ የሚኖረው አንድ የ35 ዓመት ሰው መሃንነትን ለመቅረፍ በሚደረገው የአምልኮ ሥርዓት ውስጥ አንዲት ጫጩት ከዋጠ በኋላ ነው ሀኪሚ ቤት ሲሄድ ህይወቱ ያለፈው።

ጫጩቷ ጉሮሮው ላይ ተሰንቅራ ትንፋሽ በማጣቱ የሞተ ሲሆን ጫጩቷ ከጎሮሮው ስትወጣ በህይወት መገኘቷ ተነግሯል።
#አዩዘሀበሻ

@Sewsinor


ሊንኩን እንዳትከፍቱት።


የጥንቃቄ መልዕክት‼️
ከ ታህሳስ 17 /2017 ዓ.ም ጀምሮ ብዙ የቴሌግራም አካውንቶች ከላይ በተጠቀሰው የማስገሪያ (phishing link) እና ሌሎች ተጨማሪ ማስገሪያዎች አማካኝነት መረጃዎች እየተመዘበሩ ስለሆነ ከማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ (ከምታውቁት እና ከማታውቁት ) ግለሰብ ሊንክ ቢላክላችሁ መክፈት እንደሌለባችሁ እና ወዲያውኑ እንድታጠፉት ይመከራል። ብዙ ሰዎች ሊንኩን ከከፈቱ በኋላ አካውንታቸው ማግኘት እንዳልቻሉ ጥቆማ ያደረሱኝም አሉ።

በነገራችን ላይ ለኔም ተልኮልኝ ነበር (ተልኮብኝ 😁) ግን አልከፈትኩትም።
======================
@Sewsinor




👉🏾👉🏾👉🏾 "እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው #ገብርኤል ነኝ" (ሉቃ 1፥19)

ገብርኤል ማለት የእግዚአብሔር ሰው ፣የእግዚአብሔር አገልጋይ እና ፣ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ማለት ነው:: ይህም ምስጢራዊ ስያሜ የተሰጠው ብዙ ጊዜ በሰው ምሳሌ እየተገለፀ የእግዚአብሔርን መልዕክት ወይም የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለሰው ልጅ ስለሚያደርስ ነው። ቅዱስ ገብርኤል ከ7ቱ ሊቃነ መላዕክት ከቅዱስ ሚካኤል ቀጥሎ በ2ተኛ መአረግ የተሾመ መልአከ ኃይል ነው። እግዚአብሔር አምላክ በመጀመሪያው ቀን ከፈጠራቸው 8 ፍጥረታት መካከል መላዕክት ይገኙበታል ። መላዕክት በሥነተፈጥሮዋቸው እምሃ በአልቦ በእግዚአብሔር የክሁነት ቃል የተገኙ ሲሆን በግብራቸው ደግሞ እሳታዊና ነፋሳዊ ናቸው። እግዚአብሔር 99 ነገደ መላዕክትን በሦስቱ ሰማያት አሰልፏዋቸዋል ::

1ኛ/ በእዮር ያሉት መላዕክት በ 4 አለቃ፣ በ40 ነገድ ከፍሎዋቸዋል ::

2ኛ/ራማ በተባለው የብርሃን ሰማይ የሰፈሩት መላዕእክት በ3 አለቃ በ30 ነገድ፣ በ3 ከተማ ከፍሎዋቸዋል።

3ኛ / ኤረር በተባለው ሰማይ ከ3 ክፍሎበ30 ነገድ በ3 ከተማ በ3 አለቃ ከፍሎዋቸዋል።

ይህ የመላዕክት የአኗኗር ሁኔታ እጅግ ረቂቅ እና ሰፊ የሆነ ትምህርት ያለው ስለሆነ ወደፊት በዝርዝር የምንገልፀው ሆኖ ወደተነሳንበት ርዕስ ስንመለስ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በራማ የብርሃን ሰማይ ከሚኖሩት 30 ነገደ መላእክት 4 ነገደ አርባብ የተባሉት መላእክት አለቃቸው ሆኖ የተሾመ መላእክ ነው :: መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በአማላጅነቱ እና በተራዳይነቱ  ከመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል እኩል በቅዱሳት መጻሕፍት የተገለፀ ነው። መላእክት በተፈጠሩበት ስፍራ የፈጠራቸው አምላካቸው እግዚአብሄር የሃይማኖታቸውን ጽናት ለማረጋገጥ በቅጽበታዊ ሰዓት ከአይናቸው ቢሰወርባቸው፣ ማን ፈጠረን? ከየትስ መጣን? የሚል ጥያቄ  በመላእክት ማህበር ውስጥ በተነሳ ጊዜ የጥፋት ሰው ዲያቢሎስ በድፍረትና በክህደት ቃል እኔ ፈጠርኋችሁ ባለ ጊዜ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ግን ባለንበት ፀንተን እንቁም በማለት እልፍ አእላፋት የቅዱሳን መላዕክት ማህበር አረጋግቷል:: መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከፈጣሪው ከተሰጠው ፀጋ የሚታወቅባቸው ዋና ዋና የአማላጅነት እና የተራዳኢነት ሥራዎቹ መካከል :-

1ኛ/ ለነብዩ ዳንኤል በራዕይ ተገልፆ ስለሚሆነው ነገር እንዲህ ሲል ተናገረው "እኔም ዳንኤል ራእዩን ባየሁ ጊዜ ማስተዋሉን ፈለግኩ እነሆም የሰው አምሳያ ከፊቴ ቆሞ ነበር። በኡባልም ወንዝ መካከል ገብርኤል ሆይ ራዕዩን ለዚህ ሰው አስታውቀው ብሎ የሚጮህ የሰው ድምፅ ሰማሁ፡፡"(ዳን 8፥ 15:16)

2ኛ/ እንዲሁም ነብዩ ዳንኤል ዳግም ባየው ራዕይ ስለ መልአኩ እንዲህ ሲል ተናገረ "ገናም በፀሎት ስናገር አስቀድሜ በራዕይ አይቼው የነበረው ሰው ገብርኤል እነሆ እየበረረ መጣ ... ዳሰሳኝ አስተማረኝም ተናገረኝም... ዳንኤል ሆይ ጥበብ እና ማስተዋል እሰጥህ ዘንድ አሁን መጣሁ " ፡(ዳን 9፥21-23)

3ኛ/  ቅዱስ ገብርኤል ዳንኤልን ከአፈ አናብስት ያዳነ መልአክ ነው።

4ኛ/  ሰልሦቱ ደቂቃንን ከእቶን እሳት አድኗቸዋል

5ኛ/  ለካህኑ ዘካርያስ እና ለቅድስት ኤልሳቤጥ በእርጅና ዘመናቸው መጥምቀ መለኮት ዮሐንስን እንደሚወልዱ አብስሮዋቸዋል

6ኛ/ የዓለም መድኃኒት የሆነው አካላዊ ቃል እየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም እንደሚወለድ አብስሮዋታል።

7ኛ/  ቅድስት እየሉጣን እና ህፃኑ ቂርቆስን በብረት ጋን ውስጥ ከፈላው እሳት አድኗቸዋል።

8ኛ/ ሰብአ ሰገልን በኮከብ ምልክት እየመራ ጌታ ወደተወለደበት ወደ ቤተልሄም ከተማ አድርሷቸዋል።

9ኛ/ አረጋዊ ዮሴፍ እናቱን እና ህፃኑን ይዞ ወደ ግብፅ እንዲሽሽ በህልም ተናግሮታል

በአጠቃላይ የዚህ መልአክ አማላጅነትና ተራዳኢነት በቅዱሳን መፅሐፍት በብዙ ክፍለ ንባብ የምናገኘው ሲሆን ራሱን የቻለ ስለ መላዕክት አማላጅነትና ተራዳኢነት ወደፊት ሰፊ ትምህርት የምንሰጥበት ሲሆን፤ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አማላጅነትና በረከት እናገኝ ዘንድ የዛሬውን በአል ምክንያት በማድረግ አንድንፅፍላችሁ እግዚአብሔር አግዞናል።. እንግዲህ እግዚአብሔር አምላክ በማታም በጠዋትም በቀንም በሌሊትም በመንገድም በቤትም ስንተኛም ስንነሳም ይጠብቀን ዘንድ መልአክቱን ባያቆምልን ኖሮ በሰው ልጅ ጠላትነት የተሰደዱ የሳጥናኤል ሰራዊት በዚህ አለምም ሆነ በዚያኛው አለም ህይወት እንዳይኖረን ባደረጉንም ነበር።

ነብየ እግዚአብሔር  ቅዱስ ዳዊት "መቅስፍት ወደ ቤትህ አይገባም፤ በመንገድህም ይጠብቁህ ዘንድ መላዕክትን ስለ አንተ  ያቆማቸዋልና፤እግርህም በድንጋይ እንዳይሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል... " በማለት ስለ መላዕክት ጠባቂነት እና ተራዳኢነት ተነግሮናል ::


በሌላም አንቀጽ "የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ያድናቸውማል" በማለት የመላዕክትን ተራዳኢነት እና አማላጅነት አምነው የሚፀልዩትን እንደሚያድኑ እና ከስጋዊም ሆነ ከነፍስ መከራ እንደሚታደጉን ተናግሯል።
(መዝ 33፥7፣ 90/91፥10')    

መላእክት በሁሉም ፍጥረታት ላይ ስልጣን እንዲኖራቸው የተሾሙ ስለሆነ ነብዩ ሄኖክ በእባቦች ላይ በገነትም ባሉ ፃድቃን ላይ በኪሩቤልም ላይ የተሾሙ ከከበሩ መላዕክት አንዱ ቅዱስ ገብርኤል በፍጥረታት ላይ ያለውን የአማላጅነትና የታዳጊነት ስልጣኑን ነግሮናል። (ሄኖክ 6፥7)

በመሆኑም ዛሬም በዘመናችን እንደ ሰልሦቱ ደቂቅና እንደ ቅድስት እየሉጣ እንደ ቅዱስ ቂርቆስ ሊያቃጥለን የነደደ ብዙ የቁጣ እሳት ስላለ ሁለችንም ከዚህ በዘመናችን ከነደደብን የመቅሰፍት እሳት አንድን ዘንድ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በአማላጅነቱ እና በተራዳኢነቱ ከፈጣሪው ዘንድ እንዲያስታርቀን በመልአኩ አማላጅነት አምነን በመማፀን ወደ ፈጣሪያችን አንቀርብ ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን፡፡

ከዚህ ታላቅ የብርሃን መልአክ ፀሎትና ምልጃ በሁላችን ላይ ይደርብን : አሜን::

(ይቆየን)

© ሼር በማድረግ ሌሎችንም ይጋብዙ።
@Sewsinor


አንድ ደግ ሰው በፈረስ ከሩቅ ሃገር ወደ መንደሩ ሲመለስ በጫካ ውስጥ አንድ ሌባ ሰው የታመመ በመምሰል

ጌታው አትለፈኝ እባክህ? ከባድ የሆነ ሆድ ቁርጠት ይዞኛል በምትወደው ከዚህ ጥለሀኝ ከሄድ እየመሸ ስለሆነ አውሬ ይበላኛል" ብሎ ይማጸነዋል::

ደጉም ሰው ያዝንለትና "አይዞክ ወንድሜ" ብሎ ከፈረሱ ላይ ተሸክሞ ያወጣዋል።

የፈረሱንም ሉጋም ይዞ በእግሩ ፊት ፊት ይመራዋል ሌባውም "ጌታው በግርህ ለራስክ ከመሄድ ይልቅ የፈረሱን ልጓም ይዘክ ስትመራኝ ጀንበር እያዘቀዘቀች ስለሆነ እንቅፋት ይመታካል ተሰናክለክም ብትወድቅ ጉዳት ይሆናልና እርካቡን አስቆንጥጠሀኝ ሉጋሙን አሲዘኝ ቀስ እያልኩ አዘግማለው" ይለዋል::

የፈረሱም ባለቤት በየዋህነት ፈረሱን ለሌባው ይለቅለታል....ይን ጊዜ ሌባው ፈረሱን ኮርኩሮ ሉጋሙን አላልቶ ሽምጥ ጋለበ።

በስላቅም እንግዲህ ደህና አምሽ ጌታው ብሎ ተፈተለከ

ሲጋልብም ሳለ ያ ደግ ሰው ተጣርቶ አንተ ሰው ፈረሱንስ ውሰደው ግን እባክህ አንድ ነገር ልንገርህ ስማኝ አለው

ሌባውም እየጋለበ "ምንድነው እሱ?"

"ይህን ያረከውን ነገር ማንም ሰው እንዳይሰማው ሰው የሰማ እንደሆነ በእውነት ለታመመና ለወደቀ የደግ ሃሳብ ርህራሄ እንዳያደርግለት ይፈራልና ነው!" ብሎ ቢነግረው...ሌባው በዚህ ነገር ልቡ ተነክቶ ተጸጽቶ ፈረሱን መለሰለት ይባላል::

ፍቅር ሁሌ እኔ ምን እሆናለው ሳይሆን ወንድሜ ምን ይሆናል? ነው የሚለው! እንዲህ አይነት ሰው በዚህ ዘመን ይገኝ ይሆን?

✍ከ ክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤል

🗣
@Sewsinor

ዝም ብላችሁ ቤተሰብ ሁኑ


አንድ ቀን ዝንብ እና ንብ እያወሩ በመሀል ዝንብ ፣ ንብን እንዲህ ስትል ጠየቀቻት . . .

“ንብ ሆይ ለምንድነዉ የሰዉ ልጆች እኔን የሚጠሉኝ የሚፀየፉኝስ?? ቤታቸዉ ስገባ ያባርሩኛል ....የሚጠጡት ነገር ላይ ከተገኘዉ መጠጣቸዉን ይደፉታል...ምግባቸው ላይ ካረፍኩ እህሉን ቆርሰው ይጥሉታል አንቺን ግን እንደ እኔ አይገፉሽም እንደዉም.... ቤታቸው ስትገቢ ይንከባከቡሻል ...

ታድያ ንቧ እንዲህ ስትል መለሰችላት?

🐝
#ውሎሽ_የት_ነው?"

  ውሏችን የት ነው?

🗣
@Sewsinor




"አንዳንድ ሰዎች ነጻነት የሚለውን ቃል የሚረዱት የወደዱትን ሁሉ የመፈጸም ፈቃድ አድርገው ነው።

ሰዎች አብዝተው ራሳቸውን የኃጢአት ባርያ እያደረጉ በመጡ መጠን ህጉን ለራሳቸው እንደሚስማማ አድርገው ሊተረጉሙት ይዳዳቸዋል እንዲህ አይነት ሰዎች ውጫዊ ነጻነትን የሚጠቀሙበት በተሣሣተ መንገድ ለተሣሣተ ዓላማ ነው።"

✍ ቅዱስ ባስልዩስ ዘቂሳርያ (በ3ኛው መቶ ክ/ዘ)

Share @Sewsinor
🗣 @CheramlakT


🗣ዝም ስንል ማውራት የማንችል ወይም ስለራሳችን መከራከር የማንችል ይመስላቸዋል😏

🗣ዝም ስንል ፍርሃት ያለብንና ስለምንም ነገር የማንጨነቅ ይመስላቸዋል😏

🗣ዝም ስንል እነሱ ብልጥ እኛ ጅላንፎ እንመስላቸዋለን😏

🗣ዝም ስንል ሼም ሊያሲዙን ይሞክራሉ....ሊያሸማቅቁን ይጥራሉ...በቃ እነሱ ብቻ ንቁና በራስመተማን ያላቸው እንደሆኑ ነው የሚያስቡት....😂

🗣እኔ ዝም ልል እችላላው...ትንሽ ትንሽ ነገር ላወራ እችላለው...ከተመቸኝ ደግሞ በጣም በዝምታ ውስጥ ልዋጥ እችላለው...በተለይ አንዳንድ ጊዜ በራሴ አለም ውስጥ ልጠልቅ እችላለሁ።

🗣ግን እኔ ከማስቀምጠው ገደብ ማንም ሰው ሊያልፍ አይችልም...ማንም ከፍም ዝቅም ሊያደርገኝ አይችልም....ሁላችንም የየራሳችን ገደብ አለን።

እንጫወታለን፤እንዝናናለን፤እንሳሳቃለን...ምናልባት ውስጣችን ያለውን ነገር ማወራት ካለብን እናወራለን....ነገር ግን ከዛ ውጪ ዝምትኝነትን ተገን አድርገው ክብርን መጣል ከሚፈልጉ ሰዎች ጋር ንግግር የለንም።

የእነሱንም ህግ እናከብራለን...የእኛንም ህግ ያከብራሉ እንጂ እኔን ብቻ አክብሩ የእናንተን ክብር እርሱት ከሚሉ ጋር ቀጣይነት ያለው ግንኙነት ሊኖረን አይገባም...ስለዚህ ሁላችሁም ከእንደዚህ አይነት ሰዎች የምትርቁበትን መንገድ አሁኑኑ ፈልጉ..ጊዜው በረዘመ ቁጥር በሌሎች ሰዎችም እንድትናቁ ያደርጓችኋል።
-----
🗣 ምንም ...ድርድር...ንግግር...ምንግርግር ዢኪዣንካ.....ምናምን አያስፈልግም ዝም ብለክ ፎሎው አድርግ
👇👇👇👇

🗣 TELEGRAM.... https://t.me/Sewsinor




  ✝️  የበደሉንን ይቅር ማለት መሸነፍ ሳይሆን ፍቅርን ማስተማር ነው። ከሰይጣን በቀር ምንም ጠላት አይኑርህ፡፡ የሰዎችን ስህተት አትመራመር፤ የባልንጀራህን ኃጢአት አትግለጥ፡፡
የባልጀራህን ውድቀት ደጋግመህ አታውራ፡፡ በራስህ ኃጢአት ላይ ፍረድ እንጂ በሌሎች ላይ አትፍረድ ገዢያቸው አይደለህምና፡፡

✝️ ኃጢአትን በፈጸመ ሰው ላይ ወቀሳ አታብዛ አንተም ትበድላለህና፡፡ ነገር ግን ከኃጢአቱ ይመለስ ዘንድ ረዳትና መካሪ ሁነው፡፡ ከወደቀበትም የስህተት ሥራ እንዲወጣ አበርታው፡፡ ተስፋውን በእግዚአብሔር ላይ ቢያደርግ ኃጢአቱ ልክ በእሳት ፊት እንደ ወደቀ ገለባ ፈጥኖ እንደሚወገድለት ንገረው፡፡

✝️ ቅዱስ፣ ጥንቁቅ፣ ግልጽና ብልህ ሁን፡፡ እርጋታን የተላበሰ ሰብእና ይኑርህ፡፡ ደስተኛ ሁን፤ ሰላምታህ በፈገግታ የታጀበ ንጹሕ ይሁን፡፡ ንግግርህ የታረመ አጭርና በጨው እንደ ተቀመመ ጣፋጭ ይሁን፡፡ቃላቶችህ የተመጠኑና ጤናማዎች ሁሉም የሚረዳቸው ይሁኑ፡፡ የጓደኛህን ምስጢር አትግለጥ፤ ለሚወዱህ ሁሉ የታመንክ ሁን፡፡
ወደ ጭቅጭቅና ንትርክ ከመግባት ራስህን ጠብቅ፡፡ የሚሰሙህ ሁሉ እንዳይጠሉህ ወደ ጠብ አትግባ፡፡

       ቅዱስ ኤፍሬም

@Sewsinor

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.