Shewa Educational Channel


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Ta’lim


የዚህ ቴሌግራም ዋናው ዓላማ ተከታዮቹን ትምህርታዊና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎች ለህብረተሰቡ የሚለቀቅበት ገጽ ሲሆን በዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይ ከሚለቁት መረጃዎች መካከል፦
👉ትምህርታዊ መፅሐፎችን
👉ሪሰርቾችንና ፕሮፖዛሎችን
👉የሶሻልና የናቹራል መጽሐፎችን
👉የዩኒቨርስቲ እና የቴክኒክና ሙያ ሞጁሎችን
👉የጥያቄና መልስ ወርክ ሽቶችን የመሳሰሉት ይገኙበታል።እርሶም ይህንን ቻናል ሼር በማድረግ ያጋሩ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri




ከ25 ሺሕ ብር ወደ 120 ሺሕ ከፍ ብሏል ⁉️

🔴 የወጪ መጋራት ክፍያ የአንድ ተማሪ የቀን የምግብ በጀት ከ22 ብር ወደ 100 ብር መጨመሩን ተከትሎ በአዲሱ ጭማሪ መሠረት ለአራት ዓመት የዩንቨርሲቲ ቆይታ አንድ ተማሪ ይከፍለው የነበረው ከ25 ሺሕ ብር የማይበልጥ ክፍያ ወደ 120 ሺሕ ከፍ ብሏል።

🔴 35 ሺሕ ብር ገደማ ይከፍሉ የነበሩት አምስት ዓመት የሚማሩ የምህንድስና ተማሪዎች ደግሞ ወደ 150 ሺሕ ብር አካባቢ እንዲከፍሉ ይደረጋል።

🔴 ት/ሚ አዲሱን የወጪ መጋራት ተመን ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገና ባይልክም፣ በቅርቡ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተጠቅሷል።

👇👇👇👇👇
https://t.me/ShewaferaGetaneh
https://t.me/ShewaferaGetaneh


ሰበር ትምህርታዊ ዜና


👉ለ12ኛ ክፍል የ2017 ዓ/ም ማትሪክ ተፈታኞች በሙሉ፤
👉ለ8ኛ ክፍል የ2017 ዓ/ም ሚኒስትሪ ተፈታኞች በሙሉ፤
👉ለ6ኛ ክፍል የ2017 ዓ/ም ሚኒስትሪ ተፈታኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ።
➡️ከ2014-2016 ዓ/ም የተዘጋጁ በርካታ ጥያቄዎችን የምታገኙበት ምርጥ ቻናል ነው ተቀላቀሉ በብዙ ታተርፉበታላችሁ።


2017ዓ_ም_የኮልፌ_ቀራንዮ_አማርኛ_8ኛክፍል_ሞዴል.pdf
175.5Kb
2017e.c kolfe ENGLISH G8 model.pdf
195.4Kb
2017e.c kolfe CITIZENSHIP G8 model.pdf
127.2Kb
2017e.c kolfe MATHS G8 model.pdf
123.1Kb
2017 kolfe Social Studies G8 model.pdf
206.7Kb
2017e.c kolfe General Science G8 model.pdf
205.1Kb
📚 የ8ኛ ክፍል ሞደል ፈተና

📚 አዘጋጅ  አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ፤ ኮልፌ ቀራኒዮ ት/ፅ/ቤት
1ኛ መንፈቅ አመት 2017 ዓ.ም
📚 የት/ት ዓይነት 👇
👉 Amharic
👉 English
👉 Math's
👉General Science
👉 Social Studies
👉 Citizenship

 Join our channel and share
👇👇👇👇👇👇👇
👉@ShewaferaGetaneh
👉@ShewaferaGetaneh






Grade 12 Examination


👉ለ12ኛ ክፍል የ2017 ዓ/ም ማትሪክ ተፈታኞች በሙሉ፤
👉ለ8ኛ ክፍል የ2017 ዓ/ም ሚኒስትሪ ተፈታኞች በሙሉ፤
👉ለ6ኛ ክፍል የ2017 ዓ/ም ሚኒስትሪ ተፈታኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ።
➡️ከ2014-2016 ዓ/ም የተዘጋጁ በርካታ ጥያቄዎችን የምታገኙበት ምርጥ ቻናል ነው ተቀላቀሉ በብዙ ታተርፉበታላችሁ።

9 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.