FUNNY🤣 TIME⏰


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማርኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° Creator(Any cross) @Al_Maliku° °

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


በአእምሮ ህመምተኞች🤪🤪 ክፍል ዉስጥ #ከሴቶች ይልቅ #የወንዶች ቁጥር ይበዛል፤
.
.
.
.
.
.

#ይህ የሚያሳየዉ ማን ማንን #እያሳበደ እንደሆነ ነዉ፡፡ 😂 🚶‍♂🏃‍♀

የገባው Like 😁👍


ጀለስ ሚስቱ ባገባት በ 5ወሯ ወልዳ ይናደድና እንዴት 9ወር ሳይሞላሽ #ትወልጃለሽ ሲላት " እኔ አንተን ካገባውህ 5ወሬ ነው አንተ እኔን ካገባህ ደሞ 5ወር ነው አጠቃላይ 10ወር ሆነ ማለት አይደል?"😏

ይቅርታ በይኝ የኔ እናት በማይሆን ነገር ጠረጠርኩሽ
🥹



#ለሒጃቧ_ታጋይ🧕🗡
💎ጊዜውን የዋጀ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ ተጀመረ🎊

ωανєя::::::↔️ @Waver_boy1


ሃብታም ሲደውል ወይዬ
.
.
.
.
ድሃ ሲደውል ሰውዬ

የምትሉት አሽቃባጮች ትገርሙኛላቹ 😏😏


ለካ ወንዶች ሴቶችን #ladies_first የሚሉት ሴቶች ከፊት ሲሄዱ ወንዶች ለመሾፍ ነው
🙎🏼‍♀
🤣


English የሚለውን እንጃልሽ ብሎ ያነበበው ልጅ #ተመረቀ እንዴ?☠


የመብራት ሀይል ሰራተኛ ቺክ ሲጀነጅን

ውዴ ማታ መብራት ልታጠፊ ከአልጋሽ እንዳትነሺ እኔ ከዚ አጠፋልሻላው
😂


ከጓደኛዬ ስልክ ላይ ወደ ስልኬ አንድ ብር transfer አድርጌ ቴሌ...😁

Dear Customer #ልክስክስ_ሌባ_ኖት


ኩላሊት ልሸጥ ሄደህ ጉበትህም ጨጓራህም እንዳለ ተበላሽቷል ለምንም አይሆንም! ሲሉህ


ለዱለትስ🥹 ???


እኔ ብቻ ነኝ ግን ኤርድሮፕ የሚባል ነገር የዘጋኝ😂👍


እንቅልፍ ማጣት የአንጎል መጠን እንዲቀንስ ያደርጋል ።
አሁን online ያለው ስልክህ off 📴አድርግ
እና በግዜ ተኛ 🙏😁


ብርሀኑ ነጋ አልነጋ ምን አገባኝ😂😂
አስቴር አወቀች አላወቀች ምን አገባኝ😂
ቀነኒሳ በቀለ አልበቀለ ምን አገባኝ😂😂
.
.
እናንተም ጨምሩበት😂😂comment


ጥምቀት ልታከብር ወተህ አባትህ ሎሚ 🍋 ይዞ ስታገኘው 😳👀


ምርጥ ምርጥ ምሳሌያዊ አነጋገሮች👌😂

😂 1. ዶሮን ሲያታልሏት በሬ ነቃባቸው
😂 2. ተልባ ቢንጫጫ በፌደራል ይበተናል
😂 3. የነቶሎ ቶሎ ቤት ሰሞኑን ተመረቀ
😂 4 .አባይን ያላየ ሄዶ ማየት ይችላል
😂 5. ተንጋለው ቢተፉ ጣሪያውን ጭርት አስያዙት
😂 6. ሰውን ማመን ቀብድ ተቀብሎ
😂 7. የማያውቁት አገር ሄደው ቢያዩ ጥሩ ነው
😂 8. ውሀ ቢወቅጡት ሙቀጫው ታጠበ
😂 9. የቆጡን አወርድ ብላ ብብቷ ታየባት
😂10.ድር ቢያብር ለሸረሪት ምርጥ ቤት ይሆናል
😂11.የጅብ ችኩል ሲሮጥ ወደቀ
😂12.ሲሮጡ የታጠቁት መቀነት ነበረ😐
😂13.የአባይን ልጅ አይቼው ነበረ
😂14.እንኳን ዘንቦብሽ እንዲሁም በስብሰሻል

አረ react ቤተሰብ 😂


😂😭😂


,ነገ ኢንተርኔት እንደሚያቋርጥ ያወቀ አለ?😭


አንዳንድ ሴቶች ደግሞ ፈጣሪ ጎዶሎ አርጎ የፈጠራቸው #ይመስል ... ግማሹን #የሰዉነት አካል ገዝተው ነው ሚሞሉት 😂🤣😂


አሁን ደግሞ ሰገጥ ወንዶችን እናጋልጣለን😀

ሱሪ በዚፕ ያስጠብባሉ
በየመንገዱ ሴቶችን ይላከፋሉ
ጆሯቸው ላይ ሎቲ ያደርጋሉ
እናትህን እንዲ ላድርግ ብለው ይሳደባሉ
ሲሊፐር በካልሲ ያደርጋሉ
በዚህ post
#ተናደው ይሳደባሉ😂


ስለ ኳስ በደንብ አቃለሁ የምትሉ ሰዎች

ጎሉ ላይ ያለው መረብ ስንት ቀዳዳ አለው
😝


በህይወትህ ውስጥ የትኛውም መጥፎ ነገር #ቢያጋጥምህ ተስፋ ይኑርህ ለምሳሌ እኔን ተመልከተኝ ከአመት በፊት ምንም የሌለኝ ደሀ ነበርኩ



በርግጥ አሁንም ምንም የለኝም ከተስፋ ውጪ  👉
#ቁምነገሩ ተስፋ ይኑርህ ነው😁

☀️መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🙌

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.