አራተኛው ዙር የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ዐውደ ርእይ ሳምንት ተጠናቀቀ
‘ለዘላቂ ሰላም እና ፍትሐዊ ልማት ቃል ኪዳናችንን እናድስ’ በሚል መሪ ቃል ከኅዳር 27-29 ቀን 2017 ዓ.ም በተከናወነው እና ትምራን የተሳተፈችበት 4ኛው ዙር የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ዐውደ ርእይ ሳምንት ተጠናቀቀ።
ከዐውደ ርእዩ ጎን ለጎን የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ከእርዳታ ተላቅቀው ራሳቸውን ስለሚችሉበት መንገድ እና ዝግጁነት፣ ለሀገር ሰላም እና ለዴሞክራሲ ባሕል ግንባታ ያላቸው አስተዋጽኦ የሚሉ ርእሰ ጉዳዮችን ጨምሮ በሌሎች ሐሳቦች ዙሪያ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል።
ዐውደ ርእዩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ከተቋቋሙባቸው ዓላማዎች አኳያ ያከናወኗቸውን ሥራዎች ማስተዋወቅ እና እርስ በርስ መተዋወቅ፣ አጋርነታቸውን ማጠናከር እና የልምድ ልውውጥ ማድረግ የቻሉበት ነበር።
በመርሐ ግብሩ ማጠናቀቂያ ላይ ተሳታፊ የነበሩ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች መርሐ ግብሩን በጋራ ካሰናዱት የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን እና የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት የእውቅና ምስክር ወረቀት ተቀብለዋል።
The 4th round CSOs exhibition week wrapped up
The 4th round CSOs exhibition week conducted with a theme ‘Renewing the Promise for Sustainable Peace and Equitable Development’ from December 06-08, 2024, G.C. in which TIMRAN was participated wrapped up.
In the exhibition sidelines there were panel discussions on topics such as CSOs localization journey and its best practices in Ethiopia and their readiness, the role of CSOs in building democratic culture and others.
On the event the participant CSOs displayed their works based on the established objectives, strengthened partnership and shared experiences.
At the end of the exhibition week participant CSOs received recognition certificate from the joint organizers of the event: Authority of Civil Society Organizations and Ethiopian Civil Societies Organization Council. #TIMRAN@5