ስንብት❤️❤️
አንዳንዴ አብሮ መቀጠል በህይወት ላይ ግዴታ አይደለም ……
የምትቀርበው ሰው ምንም እንኳን መልካም ገፀበህሪ ቢኖረውም እንኳ……
ያንተ አመለካከት እና አብሮህ እሚኖረው አካል አመለካከት አብሮ ካልሄደ ሳትወቃቀስ በሰላም መለያየቱ የተሻለ አማራጭ ነው ……
ለመለያየት የግድ ፀብ መፍጠር አይጠበቅብንም
ሙሳ (ዓሰ) ምንም ያህል ነቢይ ቢሆኑም እንኳ ኸድር ጋር አብሮ መቀጠል አልቻሉም ………!
ምክንያቱም ………👇
ኸድር ሶብረኛ( ትዕግስተኛን) ይወዳሉ ……
ሙሳ ዓሰ ዘንድ ደግሞ ታጋሽነት አልነበረም ……
ስለዚህ ኸድር ምን አደረጉ ………?
"ሀዛ ፊራቁ በይኒ ወበይኒክ…………"
" ይሄ ያንተና የኔ መለያያ ሰዓት ነው ……ብለው ነበር ሙሳን ዓሰ የተሰናበቷቸው ……!
እናም ውዶች አብራችሁ ለመቀጠል ካልቻላችሁ በይሉኝታ እስረኛ ከምትሆኑ በሰላም መለያየትን ተለማመዱ………
ᑭᖇOᖴᗴՏՏOᖇ ᗰᑌᗷᗩ