Postlar filtri

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ dan repost
"ከማንቸስተር ዩናይትድ የለቀቁት እግርኳስ መጫወት ስለምፈልግ ነው በአስቶንቪላ ለመጀመርም ጓጉቻለሁ"

"በቀሪው የውድድር አመት በማንቸስተር ዩናይትድ ለሚገኙ ሁሉ መልካም እድልን እመኛለሁ"

🎙ማርከስ ራሽፎርድ

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

4-3-3 Sport Highlight dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሃይላይት

ማን ዩናይትድ 0-2 ፓላስ

ከጭንቅ ክለብ ስትወጣ ወዝ ሁላ መጣ

ኦልትራፎርድ ድሮ

Theater Of Dreams

ኦልትራፎርድ አሁን

Theater Of ቅሌት

ቴዲ 1000 አመት ኑርልን 🫡

433 ላይ እኔ እና እሱ ባንኖር አርሰናል ጠላቱ ብዙ ነበር 🚘

3k 0 0 19 168

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
እዚ ሀገር ዲቃላ በዝቷል

👇 1 በሉልኝ
https://vm.tiktok.com/ZMkqfNftx/

3k 0 5 15 72

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
😁😁💀

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ dan repost
የፕሪምየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ

ሊቨርፑል 56 ነጥብ
አርሰናል 50 ነጥብ
ኖቲንግሃም 47 ነጥብ

ሊቨርፑል ቀሪ ጨዋታ እያለው በ6 ነጥብ ሊጉን እየመራ ይገኛል

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

2k 0 0 12 55

ቲቪው ሁላ እያሽቃበጠ ነው እሰከ አሁን

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በጣም ነው እንዴ ሲቲ ያሽነፋቹት 😂

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
5:00 አየደርስም እንዴ

🗿

3.7k 0 1 14 178

Still entechewalen yihe ahya

🐐 ብለን ያከበርነው እኛ

ተቺዎች ማለት😂😂😂😂

ማን ነው ተቺው እኛ😂😂

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ dan repost
ካይ ሃቬርዝ ለአርሰናል በዚ የውድድር አመት 15ተኛ ጎሉን አስቆጥሩዋል

ወደ እንግሊዝ ከመጣ በሁዋላ በ1ድ የውድድር አመት ያስቆጠረው ከፍተኛ ጎል ነው ።

ተቺዎች??

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

ሲቲ ድሮም ትንሽ ቲም ይከብደዋል

3.2k 0 13 4 164
20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.