✟ መዝሙር ቤት ✟


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇
👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት  
👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት
💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri
















እንኳን ለገናናውና ለሩህሩሁ መልዐክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
https://youtube.com/live/aL-QEs9ld9c?si=5aV-aiNZLWFqIkwQ


ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ dan repost
ሰማዕቷ ቲዩብ
https://youtube.com/channel/UCvzsUBhuWYf9txg8c-LQg1A?si=y4xZyZLaY-hzOK0K



ወዳጆቼ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ አይደለም
ተባበሩን እንጂ ሰው ለማይረባ ሰውን ለሚጎዳ ነገር እንኳን እንሰራ አይደለ እንዴ እባካችሁ ለሀሳባችን መሳካት share በማድረግ ተባበሩን🙏🙏

ስለ ቅድስት አርሴማ ብላችሁ አግዙን


ሰብስክራይብ አድርጉልን🙏🙏🙏🙏








ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ dan repost
❤️ ቅዱስ ገብርዔል ❤️

እግዚአብሔር ዓለሙን ከፈጠረ ጊዜ ጀምሮ ፍጥረታቱን ሁሉ በቸርነቱ ይጠብቃል፣ ይመግባል

እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች
ቅዱስ ገብርዔል በህይወታችን ብስራትን ያሰማን።


ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ dan repost
ኪስህን ብቻ ካየክ ተሰፋ ትቆርጣለህ
✞ያጠኸዉን ነገር ብቻ ከቆጠርክ አዎ ፀሎት ታቋርጣለህ
✞የጎደለብህን ነገር ብቻ የምትደምር ከሆነ
✞ለቤተክርስቲያን ለቅዱስ እግዚአብሔር ጀርባህን ትሰጣለህ
✞ጥለዉህ የሄዱትን ሰዎች ብቻ የምታይ ከሆነ
✞ልኡል እግዚአብሔር ትሳደባለህ ታማለህ
✞እይታዉ ነዉ የሚወሰነዉ
✞ከጎደለህ ይልቅ የበዛብህን ማየት ስትችል ግን
✞ከጠፋዉ ነገር በላይ የጠፋዉን እጥፍ አድርጎ ሊሰጥህ የሚችለዉን አምላክ ማየት ብችል ግን ያን ጊዜ ማመስገን ትጀምራለህ።

ምንጭ፦ ✞ ከመምህር ኢዮብ ይመኑ|ትምህርት የተወሰደ ✞


ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ dan repost
እንኳን ለፅጌ ፆም በሰላም አደረሳችሁ 🙏


ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ dan repost
#ደመራ፦ ደመረ ከሚለው መነሻ ግስ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም መሰብሰብ ማከማቸት እንደማለት ነው፡፡

የመስቀል በዓል የሚከበርበት ምክንያት እንዲህ ነው፦ ክብር ይግባውና የምስጋና ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ አርብ በእንጨት ላይ ተሰቅሎ ለ5500 ዘመን በጥፋቱ ምክንያት ሞት ተፈርዶበት በመከራ፣ በጭንቅ፣ በሀዘን
እና በስቃይ ይኖር የነበረውን የአዳምን ዘር በሙሉ ከሞት ወደ ሕይወት አሸጋገረው። ጌታ በመስቀል ላይ ሞቶ ከተነሣ በኋላ ሕሙማን መስቀሉን እየዳሰሱ በመስቀሉ እየታሹ ይፈወሱ ነበር። በዚህም ተአምራት እየተሳቡ ብዙዎች ክርስቲያን ሆኑ፤ ይህን ያዩ አይሁድ በቅናት ተነሡ፤ ተማክረውም ለምን ይህን መስቀል አንደብቀውም አሉ፤ ከዚያም መስቀሉን በአንድ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ቦታ ጣሉት። በየቀኑ የአካባቢው ኗሪ ሁሉ ቆሻሻ ስለሚጥልበት ያ
ቦታ አንድ ትልቅ ጉብታ ሆነ። የከተማዋ መልክ ከጊዜ ወደ ጊዜ ስለተለወጠ ጌታችን የተሰቀለበት መስቀል ወዴት እንዳለ ጠፋ። በዚህም ምክንያት ከ300ዓመታት በላይ መስቀሉ የት እንዳለ ተዳፍኖ ቀርቷል።

እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ጊዜ አለውና በዐራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የንጉሥ ቆስጤንጢኖስ እናት ንግሥት እሌኒ ይህን ታሪክ ትሰማ ነበርና መስቀሉን አስቆፍራ ለማውጣት
ወደ ኢየሩሳሌም ተጓዘች። ነገር ግን በቀላሉ ማግኘት ተሣናት፤ በመጨረሻ ግን የመስቀሉ መውጣት የእግዚአብሔር ፈቃዱ ነበርና አንድ ኪሪያኮስ የሚባል
አረጋዊ በጠቆማት መሠረት መስከረም 16 ቀን ደመራ አስደምራ ዕጣን አስጭሳ በእግዚአብሔር አመልካችነት የተቀበረበትን ቦታ አገኘች። በዚህም መሠረት
መስከረም 17 ቀን ቁፋሮ አስጀምራ መጋቢት 10 ቀን ተገኝቶ ወጣ። ኋላም ለመስቀሉ መታሰቢያ አሠርታ ቅዳሴ ቤቱ መስከረም ዐሥራ ሰባት ቀን አከበረች።


እንኳን አደረሳቹ 🙏




ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ dan repost
መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?
So‘rovnoma
  •   መዳኛ ነው
  •   ኃይላችን ነው
  •   ሁሉም መልስ ነው
  •   መልስ አልተሰጠም
4924 ta ovoz


ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ dan repost
🌼 እንኳን አደረሳቹ አደረሰን 🌻

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.