ውድ የካናል ፕላስ ቤተሰቦች የዲሽ ሰሃኖን ወደ ኢትዮ-ሳት አቅጣጫ በማዞር እዛ ላይ የሚገኙትን ቻናሎች በካናል ፕላስ ዲኮደሮ ማግኝት እንደሚችሉ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ:- የካናል ፕላስ ዲኮደር ከኢትዮ-ሳት ውጪ የሌላ ሳተላይት ስርጭት እንደማይቀበል እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ:- የካናል ፕላስ ዲኮደር ከኢትዮ-ሳት ውጪ የሌላ ሳተላይት ስርጭት እንደማይቀበል እንገልጻለን።