በአርሰናል እና በኢፕስዊች ከዚህ በፊት በተደረጉ 5 ጨዋታዎች፤
ለመጨረሻ ጊዜ የተገናኙት በ ጁላይ 2022 በወዳጅነት ጨዋታ ሲሆን አርሰናል ጨዋታውን 5-1 በሆነ ውጤት ረቶአል፤
እኤአ 2011 ላይ በካራቦ ካፕ የተገናኙ ሲሆን አርሰናል በኤምሬትስ 3 ለ ባዶ በሆነ ውጤት ማሸነፍ ሲችል ኢፕስዊች በሜዳው 1 ለባዶ በሆነ ውጤት አርሰናልን ማሸነፍ ችሏል፤
በፕሪሚየር ሊጉ በ2001/02 አርሰናል በሜዳው እና ከሜዳ ውጭ ኢፕስዊችን 2 ለ ባዶ በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሎአል።
የዛሬ የጨዋታ ውጤት ግምታችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL