Postlar filtri


















(ዘ-ሐበሻ የመዝናኛ ዜና) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከፍተኛ ተቀባይነት እያገኙ ከመጡ ድምጻውያን መካከል አንዱ የሆነው፣ ድምጻዊ አስቻለው ፈጠነ በሀገረ እስራኤል የመጀመሪያውን የሙዚቃ ኮንሰርቱን እንደሚያቀርብ አስታውቋል።
ድምጻዊው ከ2 ወራት በፊት ያወጣው "አሞራው ካሞራው" የተሰኘውና በጀግናው አሞራው ውብነህ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የሠራው ነጠላ ዜማው በዩቱብ ከ7 ሚሊዮን በላይ ተመልካች አስገኝቶለታል።
"ከሱዳን ገዳሪፍ ተስቦ እንደ ሰርዶ
ኢትዬጵያን ሰቀላት ያን ሰንደቅ አውርዶ
የአበቅየለሽ ልጆች ዳር እስከዳር ኩሩ
ጎንደር ጀግና አታጣም አትጠራጠሩ" ከዘፈኑ የተወሰደ ግጥም






የእስራኤል ኃይሎች በጋዛ ላይ ተጨማሪ ጥቃቶችን ከፈቱ:: በዚህ ጥቃት በራፋህ ቁጥራቸው ያልተገለፀ ፍልስጤማውያን ሕይወታቸውን እንዳጡ ዘገባዎች ጠቁመዋል።














የዕለቱ ዜና እንዳያመልጣችሁ።



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.